@lamonarcaisabella: Gracias Dios por este nuevo día, por este amanecer, por mi vida, por mi empleo y por cada oportunidad que pones en mi camino. Hoy mi corazón solo dice: ¡GRACIAS! 💖 Con amor, Isa Bella 🌸 #graciasDios #gratitud #nuevoamanecer #nuevodia #graciasporlavida

Isa🦋🌺bella🦋🌺
Isa🦋🌺bella🦋🌺
Open In TikTok:
Region: MX
Wednesday 14 October 2026 14:44:19 GMT
177
31
1
1

Music

Download

Comments

martinguzman945
MartĂ­n rex Guzes :
amen
2026-10-15 00:24:47
1
To see more videos from user @lamonarcaisabella, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ይነብብ ለሁሉም ይድረስ እንማማር ሼር ሼር ሼር አድርጉት 👉በጸሎት ሰዓት ሐሳባችን ለምን ይበተናል? በተመስጦ መጸለይ ለምን አቃተን? የአየር አጋንንት በጸሎት 🥀አንድ ሰው ጸሎትን ሐሳቡ ሳይከፋፈል፣ሌሎች የሐሳብ ማዕበሎች ሳያናውጡት ሐሳቡን በመግዛት በተመስጦ ሆኖ እንዳይጸልይ ከሚያደርጉት እንቅፋቶች ውስጥ ምን ምን ናቸው? ከሚሉት ውስጥ አንዱና ዋነኛው አጋንንት ነው፡፡ አንድ ሰው በጸሎት ሰዓት ሐሳቡ እየተበታተነ በተመስጦ መጸለይ ካቃተው መበሳጨት ሳይሆን የጸሎትን ኃይል መረዳት አለበት፡፡ ይህ ማለት ጸሎት ስንጸልይ ሐሳባችን ስለተበተነ እግዚአብሔር አይሰማኝም ሳይሆን ጸሎቴን ፈጣሪ ስለሚሰማ ጸሎቴን የሚያደናቅፍ አንድ ኃይል አለ ብሎ ማሰብ አለበት፡፡ 🥀ለምሳሌ ልብ ወለድ ስናነብ የሐሳብ መበተን ሳይሆን የሐሳብ መሰብሰብ መመሰጥ ነው የሚታይብን፡፡ ልብ ወለድ ስናነብ መጽሐፉ ያጥርብናል፤ጸሎት ስንጸልይ ግን ይረዝምብናል፡፡ በጸሎት ሰዓት ግን ሐሳባችን ሊዘበራረቅ ይችላል፡፡ ይህም የሚሆነው አጋንንት ልብ ወለድ ስናነብ ሳይሆን በጸሎት ሰዓት መጥተው እንደሚፈትኑን ማሳያ ነው፡፡ 🥀ልብ ልንለው የሚገባ እግዚአብሔር ፊት ለጸሎት ቆመን ተመስጦ ካጣን፣ሐሳባችን ከተበታተነብን በግልጽ የሚፈትነን አጋንንት አለ ማለት ነው፡፡ ይህን ሐሳብ የአጋንንት ጥበብ ያልገባቸው ላይቀበሉ ይችላሉ፡፡ በመሰረቱ በጸሎት ሰዓት አጋንንት ነው የሚፈትነን ብንልም አጋንንት ሰይጣን የወል መጠርያቸው ነው፡፡ በስመ አጋንንት ብዙና እንደ ስራቸውና እንደ ተንኮላቸው የተለያዩ ናቸው፡፡  🥀1ኛ/ የአየር አጋንንት ፦ የአየር አጋንንት በጸሎት ሰዓት የሰውን ሐሳብ በመበተን በተለይም የማንፈልጋቸውን ምናልባትም ጸያፍ ነገሮችን በማሳሰብ ከፊልም ባልተናነሰ መልኩ በማሳየት በመፈተን ይታወቃል፡፡ 🥀የአየር አጋንንት የሚባሉት በቀደመው ወራት ሳጥናኤል ቅዱሳን መላእክትን ‹‹እኔ ነኝ የፈጠርኃችሁ›› በማለት ሰማያዊ ሽብር ሲፈጥርባቸው መላእክት ለሦስት ተከፍለው ነበር፡፡ የመጀመርያዎቹ የብርሃን መላእክት የሆኑት በቅዱስ ገብርኤል ቃል በመጽናናት ‹‹የፈጠረንን እግዚአብሔርን እንስክናውቅ እስክናይ ባለንበት እንጽና›› በሚለው ቃል የጸኑ ናቸው፡፡ እነዚህ ቁጥራቸው ከቅዱሳን ከብርሃን መላእክት ጋር የሆኑ ናቸው፡፡ 🥀ሁለተኛው ምድብ በሳጥናኤል ቃል በማመን ‹‹አዎ ሳጥናኤል ነው የፈጠረን›› በማለት ፈጣሪን የከዱ ከሳጥናኤል ጋር በክህደተ እግዚአብሔር የተዛመዱ ናቸው፡፡ እነዚህ ናቸው ሰይጣናት አጋንንት ተብለው የጨለማ ሰራዊት የሆኑት፡፡ ሦስተኞቹ የጸሎት እና የእምነት ጠንቅ የሆኑት ‹‹እግዚአብሔር ነው ወይስ ሰይጣን ነው የፈጠረን?›› ብለው ሳይለዩ በጥርጥር የታዩ ናቸው፡፡ በቅዱስ ገብርኤል ቃል የጸኑት እግዚአብሔር ነው የፈጠረን ያሉት ብርሃናውያን መላእክቶች ክብርን ተጎናጽፈው ከእግዚአብሔር ጋር በሰማይ ሲቀሩ የካዱት ተዋርደው ከሳጥናኤል ጋር ወደ ሲኦል ወርደዋል፡፡ 🥀ሦስተኛቹ ተጠራጣሪዎቹ ግን ከእግዚአብሔርም ከሳጥናኤልም/ከሰማይም ከሲኦልም ሳይሆኑ በአየር ላይ ቀርተዋል፡፡ ግን ተጠሪነታቸው ለሳጥናኤል መሆኑን ልብ በሉ፡፡ ምክንያቱም ሳያምኑ መጠራጠር ከሳጥናኤል ጋር የሚያስደምር ስለሆነ ከእሱ ጋር ተቆጥረዋል፡፡ እነሱም የአየር አጋንንት ተብለዋል፡፡ እስኪ የአየር አጋንን በጸሎት፣በእምነት እና በሌላም ዙርያ እንዴት እንሚፈትኑ እንይ፡፡ 🥀ሀ/ በጸሎት የአየር አጋንንት ፈተና፦ የአየር አጋንንት በጸሎት ሰዓት ከሌሎቹ አጋንንት በተሻለ መልኩ የሚፈትኑን በአየር ላይ ስለሚያንዣብቡ በቀላሉ ለእነሱ የተጋለጥን ስለሆነ ነው፡፡ ጸሎታችንን ልክ እንደ ጀመርን በቅጽበት እኛ በማናውቀው ምናልባትም እራሳችን በሚመስለን መልኩ አንድ ሐሳብ ልባችን ውስጥ በማስገባት ወይም የረሳነውን በማስተዋስ ይፈትኑናል፡፡ 🥀ለምሳሌ የተጣላነው ሰው፣ያስቀየመን ሰው፣ለሰው ያበደርነው ገንዘን፣የጠፋብን/የረሳነው ዕቃ ወዘተ ትዝ የሚለን ጸሎት ላይ ስንሆን ነው፡፡ ይህን የሚያደርጉት የአየር አጋንንቶች ናቸው፡፡ በዚህም ያልፈለግነውን ሐሳብ ከኛ ለማራቅ በምንገጥመው ውስጣዊ ግብግብ ጸሎቱ ይዘነጋናል፣በጸሎት መጽሐፍ የምናደረሰው ምስጋና ይረሳናል፡፡ ምን እንደጸለይን እንኳ ላናስታውስ እንችላለን፡፡ የአየር አጋንንቱ ሐሳቡን ለእኛ ሰጥቶ እሱ ከእኛ ይርቃል እኛን በሐሳብ ከጸሎት ያታግለናል፡፡ የምንፈልገውን ሳይሆን የማንፈልገውን ሐሳብ እናስተናግዳለን፡፡ ይዘን የቆምነውን የጸሎት አላማ በሌላ ይለወጥብናል፡፡ ይህ ታላቅ የአጋንንት ፈተና ቅዱስ ጳውሎስ ስለተሰቃየበት ‹‹የማልወደውን ክፉ ነገር አደርጋለሁና ዳሩ ግን የምወደውን በጎውን ነገር አላደርገውም፡፡ የማልወደውን የማደርግ ከሆንሁ ግን ያን የማደርገው አሁን እኔ አይደለሁም፣በእኔ የሚኖር ኃጢአት ነው እንጂ›› በማለት አጋንንት ምን ያህል ይፈትነው እንደነበር ከልምዱ እንድንማር ነግሮናል፡፡ /ሮሜ 7÷19-20/ በዚህም በጸሎታችን ተስፋ መቁረጥ እንዲሰማን ‹‹እንዲህ እያሰብኩ ከምጸልይ ቢቀርብኝ ይሻላል›› እንድንል ያደርገናል፡፡ 🥀የአየር አጋንንት በጸሎት ሰዓት እኛን መፈተኑ ሁለት ነገር ያስጠቅመዋል፡፡ አንደኛው በጸሎታችን መሃል እየገባ እንዳንመሰጥ፣ተመስጦን እንዳንለማመድ ሲያደርገን ሁለኛውና ዋነኛው በጸሎታችን ተስፋ ቢስ ወይም ተስፋ እንድንቆርጥ ያደርገናል፡፡ 🥀እኛ ወደ እግዚአብሔር ያቀረብነው ጸሎት ለአጋንንት እሳት ስለ ሚሆን በላያችን ላይና በአቅራብያችን ላለው ርኩስ መንፈስ እሳት በመሆን ያቅጥለዋል፡፡ ስለዚህ በየትኛውም የሐሳብ መበተንና ውስጥ ብንሆንም በፊቱ ለክፋት ሳይሆን ለጸሎት የቆምንለት ፈጣሪ ስለሚያውቅ ጸሎታችን ይሰማል፡፡ አንድ ሰው በጸሎቱ ሰዓት የአየር አጋንን እየፈተነው እንደ ሆነ በምን ያውቃል? ካልን ግልጽ ምልክቶች አሉት፡፡ ምልክቶቹም በጸሎት ሰዓት የሐሳብ መሰረቅ፣የልቦና መዘበራረቅ፣ተረጋግቶ አለመጸለይ፣እንቅልፍ እንቅልፍ ማለት፣መደበት፣አትጸልይ የሚል ስሜት መሰማት፣ለምን እንደምንጸልይ ግራ መጋባት፣መቁነጥነጥ፣ወገብ አከባቢ ህመም መሰማት፣እጅና በተለይ ሙሉ ሰውነት መዛል፣ትንፋሽ ማጠር፣ማፋሸግ፣እያዛጉ እንባ ማንጠባጠብ፣ድገተኛ እራስ ምታት፣መደንዘዝ፣ምላስ መተሳሰር፣የፍርሃት ስሜት መሰማት፣ጭው የሚል ነገር ውስጥ መግባት፣የልብ ምት መጨመር ወይም መቀነስ፣መንቀጥቀጥ፣ድንገተኛ ሆድ መነፋት፣በፈስ መወጠር ወዘተ ናቸው፡፡                    🥀እነዚህ የአየር አጋንንቶች በጸሎት ሰዓታችን ሲፈትኑን የምናያቸው ምልክቶች ስለሆኑ መደነቅ እና መደናገጥ አያስፈልግም፡፡ ግን ከእነዚህ ምልክቶች ውስጥ ግማሾቹ የአይነ ጥላ ምልክቶችም ናቸው፡፡ ሌላ ጊዜ በዝርዝር እናያቸዋለን፡፡ ህሊናችን ልቦናችን ተበትኖ ብንጸልይም ከአንድበታችን የሚወጣው ቃለ እግዚአብሔር ለአጋንንት እሳት መሆኑን አንርሳ፡፡ 🥀ጸሎት ማለት በምቾት ውስጥ ሆኖ ሳይሆን በፈተና ውስጥ ሆኖ ሲጸልዩት ነው በረከቱና ዋጋው ከፍ የሚለው፡፡ ጸሎት ምንም እንኳን ተመስጦ ባይኖረውም ከልብ ፍላጎት የሚወጣ ስለሚሆን ተሰሚነቱ አያጠራጥርም፡፡ ጸሎት እግዚአብሔርን ከመሻት፣ለማግኘት ከመጣር የሚመጣ ስለሆነ ይሰማል፡፡ ይልቁንም ልንጠነቀቅበት የሚገባው ‹‹እግዚአብሔር ጸሎቴን አይሰማኝም›› ማለት እግዚአብሔር እንደሌለ እንደማይሰማ መቁጠር ነው፡፡ ይህ ደግሞ እራሱን የቻለ ኃጢአት ነው፡፡ እኛ እንኳን እንዳቅማችን የሰውን ችግር እንሰማለን፡፡

About