@mekeneselamketema: ‼️ የቦረና መካነ-ሰላም ልጆች የት አላችሁ? ✋🔥 አካባቢያችንን በፍቅር የምናስብበት፣ መረጃ የምንለዋወጥበት እና እንደ ቤተሰብ የምንቀራረብበት የቴሌግራም ግሩፕ ተከፍቷል! አንተ/አንቺ ከሌለህበት ግሩፑ ሙሉ አይሆንም፤ አሁኑኑ ተቀላቀሉን! 🔗 የቴሌግራም ሊንኩን Bio ላይ አስቀምጬላችኋለሁ! #MekaneSelam #BorenaWollo #Wagdi #Kelala #WallelignMekonnen
መካነ ሠላም ከተማ
Region: ET
Wednesday 14 October 2026 15:43:24 GMT
Music
Download
Comments
glennvtxom4 :
የቦረናው ልዑል
2026-10-15 02:31:42
1
𝓶𝓮𝓻𝓬𝔂 በ🚦ቀ🔫ለ🗡ኛ⚔️ዋ🤪 :
ኑ የቦረናው ልኡል ዋለልኝ ትምርትቤት የተማራችሁ ተማሪወች እኔ
2026-10-15 05:53:29
12
FILLS/ፊልስ/ :
የተራማጂ ሀሳብ አቀንቃኝ ዘመናዊ እና ቆራጥ ወጣት ሙህር ነበር።የሰበአዊ መብት ተሟጋች እና የእኩልነት አቀንቃኝ ።አድስ እይታንና ምልከታን በድፍረት በማቀንቀን እስከ እስትንፋሱ መጨረሻ የታገለ ባለራዕይ ጀግና!!!!
2026-10-14 23:17:07
6
Beshilo_Tabor.Network :
የሌሎችን መብት ማክበር አማራን መፈረጅ ነበረበት?
2026-10-16 13:53:56
2
abdu :
የደ/ወሎው ጀግና
2026-10-15 03:06:23
3
የሰውሃቅሚዳፈሩት አብዛኞቹ አህለልሱናነን ሚሉት :
የዛሬ 100ሚሊዮን ማለት ነው
2026-10-15 12:31:09
2
🇪🇹ካሊድ (N) ፍቅር&True Family :
አለን እኔም 11ኛ እና 12ኛ ተምሬያለሁ
2026-10-14 20:12:39
1
health & Fitness :
እርዱት ቦረናዎች ወንድማችሁ በሞት አፋፍ ላይ ነው።
2026-10-15 06:42:46
1
ልዩ➾ሽልማቴ/ተዋሂዶ💒🎼እምነቴ✝️ :
አለን ማይ ቦረና🥰
2026-10-16 14:35:59
1
ሰያ :
ምንም አናቅም ነበር ማወቅ እንፈልጋለን
2026-10-15 05:33:56
0
ተገፋአትግፋያልፋል :
የቦረናዉዋለልኝ
2026-10-14 19:03:11
0
benjamin shesko :
ሞልተናል
2026-10-15 08:58:13
0
abe kakra :
የኛ ጀግና
2026-10-16 17:55:19
0
ONE DAY :
my borena
2026-10-15 06:42:36
0
life is block :
ጀግና
2026-10-15 07:31:19
0
zeraman12 :
part2
2026-10-23 04:57:05
0
Bizuneh menber :
ጄግናው
2026-10-14 19:37:53
0
Mekde Mekde :
የኛጀግና🥰🥰🥰🥰
2026-10-16 14:00:29
0
Abate Husen :
አለን ቦረኖች
2026-10-24 20:13:02
0
Beshilo_Tabor.Network :
የሰራው የታሪክ ስህተት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2026-10-15 03:11:55
3
ዞዚ :
መካነ ሰላም ግን ወሎ ናት ጎጃም ናት? በሙዚቃም በሌላም ሁለቱም አያነሷትም
2026-10-22 19:55:10
1
The King :
ወሎ ክፍለ ሃገር ቦረና አውራጃ ብትል መልካም ነበር
2026-10-15 04:15:35
4
Alemitu zewdu :
ዋለልኝ ታሪኩ የጥፋት ነው ምንም ታሪክ የለም
2026-10-22 06:21:06
0
Mel@&ekit :
yeserawnm fowel nigeren
2026-10-22 02:10:23
0
Kira :
Land to the Tailer
2026-10-15 04:23:00
0
To see more videos from user @mekeneselamketema, please go to the Tikwm
homepage.