Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@agala47: ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ጋር ተወያዩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ጋር የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን አስታወቁ። በስልክ ውይይቱ ወቅት አመራሮቹ በሁለትዮሽ፣ በቀጣናዊ እንዲሁም በባለብዙ ወገን ጉዳዮች ዙሪያ ፍሬያማ ምክክር ማድረጋቸው ተገልጿል። ይህ ውይይት በእንደገና አዲስ ምዕራፍ ላይ በሚገኘው የሁለቱ አገራት ግንኙነት ውስጥ በኢትዮጵያና በዩናይትድ ስቴትስ መካከል ያለውን ታሪካዊ ወዳጅነት ወደ ላቀ ስትራቴጂካዊና ተግባራዊ አጋርነት ለማሳደግ ያለውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ መሆኑ ተጠቅሷል። አሜሪካ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ዘላቂ ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል የሰጠችውን ማረጋገጫ ያደነቁት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ኢትዮጵያም በበኩሏ የሁለትዮሽ ትብብሩን ለማጠናከር እና የጋራ ትኩረት በሚሹ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ መድረኮች ላይ በቅንጅት ለመሥራት ዝግጁ መሆኗን አረጋግጠዋል። 📷File
💥🗣አጋላጩ~💎
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 14 October 2026 15:43:26 GMT
5647
113
8
4
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
ደሳለኝ በጌታ :
አዎ ግን የተባባሉትን ብነግርህ ደስ አይልም ያው እንግዲህ በሰላም-------
2026-10-14 16:43:01
1
አልሀምዱሊላህ ያራብ :
ከዛስ
2026-10-15 08:32:51
0
Sofi ❤️ Jesus :
Dream
2026-10-14 22:04:05
0
SHELEMOWMIKEALBABOMSRAQ :
ጥዋትሊሂድቢሩሳተላይቱአንትአገኘህዉምአስፈቅድልኝ
2026-10-14 20:13:11
0
hit& :
❤️❤️❤️
2026-10-14 16:15:08
1
Ag :
🥰🥰🥰
2026-10-14 19:48:58
0
Ag :
😳😳😳
2026-10-14 19:48:55
0
Ag :
😳😳😳
2026-10-14 19:49:02
0
To see more videos from user @agala47, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
who need saving #fyp #relatable #captainsaveaho #blowthisup #viral
THEY CALL HIM LORD #X ! ٩(ˊᗜˋ*)و #tobeherox #tbhx #herox #tobeheroxedit
MayCha đã đưa "con tướng" chocomint trở lại đường đua rồi mọi người ơi 🥰#MayCha #Chocomint #TraSuaMayMan
Shakitz sour gummies with sour powder #shakitz #amos #peelerz #gummies #gummy
Peak Anime😭✨ #5centimeterspersecond #5centimeterspersecondanime #animeedit #anime #fypシ
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy