@jotunes.yosef.tir: አንድ ወዳጄ ሃሳቡን አንስቶት ስናወራበት ነበር ። የእነዚህ ሁለት ሙዚቃዎች ሃሳብ ተመሳሳይ ነው ። የሀገር ናፍቆት እና የልቤ ፥ የራሴ የሚሉት ልብ እርፍ የሚልበትን ነገር ማጣት ፣ መባተል ነው ጉዳዩ ። የይርዳው ሙዚቃ መግቢያም ከእማሆይ ጽጌ ፒያኖ ጨዋታ ንሸጣ ፥ Inspiration የተወሰደበት ይመስላል ። የኤልያስ መልካ ቅንብር ነው ። የአጋጣሚ መመሳሰል ይኹን የምር ከዚህ መነሻ ይምጣ አላውቅም ። እኛ ስናወራ እንደነበረው በዚህ መነሻ ከተሰራ ለይርዳው አልበም ቡድን ክብራችን የበለጠ ከፍ ይላል ። መረጃው ያላችሁ ካላችሁ ብንሰማ ደስ ይለኛል ። አጋጣሚ ከኾነም ዝም ብለን አጣጥመን እናልፋለን ።#ethiopianmusic #eliasmelka #yirdaw_tenaw #emahoytseguémaryamguèbrou #piano

JoTunes (Yosef Tiruneh)
JoTunes (Yosef Tiruneh)
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 14 October 2026 15:52:02 GMT
2301
117
8
4

Music

Download

Comments

wayway995
way way 995 :
king
2026-10-14 19:56:56
2
gebrielu
Gebrielu ገብርኤሉ Getachew :
አጋጣሚ አይመስለኝም...ማስተዋልህን ሳላደንቅ አላልፍም!👏👏
2026-10-14 20:29:29
1
yalfal1612
Yalfal Ashager1612 | ያልፋል አሻግር :
በጣም ድንቅ ማድመጥና ማስተዋል፣ ሁለቱም ስሜቶች ይሰሙኛል፤ "አጋጣሚ" አልያም "በእማሆይ ንሸጣ"። ብቻ የእማሆይ ልቤ ላይ የሆነ ንዝረት ይሰማኛል።
2026-10-15 06:38:13
1
musicandbooks6
music &book :
sidet new classicalu titelu ye yirdaw musicm hasabu slesidet new so elias sample argo terekemew
2026-10-14 16:02:57
1
nyx_beka
BEKA_NYX :
lk neh broo🔥
2026-10-15 08:15:09
1
abiyajr
Abiya_Jr :
@የ60, የ70 እና የ80 ሙዚቃዎች
2026-10-16 05:29:50
0
To see more videos from user @jotunes.yosef.tir, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About