@thekristofferwilliam:

Kris Daniels
Kris Daniels
Open In TikTok:
Region: CA
Wednesday 14 October 2026 16:31:38 GMT
2768
223
4
6

Music

Download

Comments

anitasnider120
anitasnider120 :
But there is never a reason NOT to have a conversation about something that's going to change there whole life! cheating is devastating to a person's life 💯
2026-10-14 23:53:36
2
crazyjeteye
crazyjeteye :
Super true facts
2026-10-14 18:20:25
2
beautifulcreature12
beautifulcreature12 :
Did it affect me? Yes it did. No matter what they think or thought. I wonder if they ever thought at all. I did. I walked away, with my head held high. My heart, now, that’s a different story…
2026-10-14 21:11:36
1
k.g6866
Nagaba Kakuru Glory :
very true
2026-10-14 19:05:38
1
To see more videos from user @thekristofferwilliam, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🌿 ኢንዚ ተራራ ወደ እንደዚህ አይነት ልማት ቢቀየር፤ ለአሶሳ ምን ያህል የቱሪዝም መስህብ ሊሆን እንደምችል አስባችሁታል? እስቲ አስቡት! በኢንዚ ተራራ ላይ እንደዚህ ዓይነት ዘመናዊ፣ አረንጓዴና ለሰው ልጅ ምቹ የሆነ መሰል ፕሮጀክት ቢሰራ ለአሶሳ ከተማችን ብሎም ለመላው ክልላችን ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ምን ያህል ትልቅ የቱሪዝም መስህብ እንደምሆን! 🏔️✨ ይህ ምኞት በተግባር ቢተረጎም፦ ✅ ለአሶሳና ለክልላችን ታላቅ የቱሪዝም መስህብና መለያ ይሆናል ✅ ለበርካታ ወጣቶች ሰፊ የሥራ ዕድል ይፈጥራል ✅ ለከተማችን ነዋሪዎች እጅግ ውብ የመዝናኛና የአረንጓዴ ስፍራ ይሆናል ✅ የከተማችንን ኢኮኖሚና ገጽታ በሀገር አቀፍ ደረጃ ያሳድጋል ዛሬ የአሶሳ ከተማ ከንቲባ አቶ ቶውፊቅ አብዱልቀዩም በኢንዚ ተራራ አካባቢ ከሚገኙ የልማት ተነሺ ነዋሪዎች ጋር ውይይት ማድረጋቸው ይህን ታላቅ ራዕይ እውን ለማድረግ ትልቅ ተስፋ የሚሰጥ ጅምር ነው።  ልማት የሚያምረው በፍትሐዊነት ሲታጀብ ነው! የነዋሪዎች መብትና ክብር በሕጋዊ መንገድ ተጠብቆ፣ ተነሺዎች ተገቢውን እገዛና ድጋፍ አግኝተው እንደዚህ ያለ ዘመናዊ ልማት ቢሰራ ለከተማችን ታሪካዊ ስኬት ይሆናል። አሶሳ ይህን ውበት ትመጥናለች! 💚💛❤️ የእናንተስ ራዕይና ሀሳብ ምንድነው? በኢንዚ ተራራ ላይ ምን ዓይነት ልማት ቢሰራ ደስ ይላችኋል? 👇 ሀሳባችሁን በኮሜንት አጋሩን፣  👉ማሳሰቢያ፦ ይህ ምስል የፕሮጀክቱ ትክክለኛ ዲዛይን ሳይሆን፣ ኢንዚ ተራራ በዘመናዊ መንገድ ቢለማ ምን ሊመስል እንደሚችል ለማሳየት የተዘጋጀ የራዕይ ምስል ነው) ይህ የእኛ ራዕይና ምኞት ነው! ኢንዚ ተራራ እንደዚህ ቢለማ አሶሳ ምን ያህል ትዋባለች? 😍🌿 #EnziHill #Assosa #BenishangulGumuz #GreenAssosa #TourismDevelopment

About