@amhara1668: እግረኛው ከ21 አመት በሗላ ከእናቱ ጋር ተገናኜ:: ከባድ ስሜት አለው:: ከቻላችሁ ብቻ እዩት::

Amhara
Amhara
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 14 October 2026 16:39:02 GMT
22468
818
39
53

Music

Download

Comments

azizahusen.y7
ገነት ነጋሽ :
አይዞኝ ወንድሜ አካል ጉዳተኝነት እና ሞት የማይገባበትና ያልገባበት የለም ለጥያቄዎች ሁሉ መልስ ሰጪ ጊዜ ነው እንኳን ተወለድ የህይወት እሩጫዎችን የምታሸንፍበት ጤናማ የሆነ አህምሮ የሰጠህን አምላክ ክብር ይግባው።
2026-10-14 20:46:14
3
user2147655695081
ሓርቤ :
አስለቀሱኝ😭😭😭😭
2026-10-14 19:08:57
4
kiduslalibela21
☦️🇲🇱የንጉሱም👉🏿 የቅዱሱም🌹 ልጂ❤️ :
ቆይ ስንት ስው እያገናኘ እሱ እስከ21 ዓመት ምን ሁኖ ነው
2026-10-14 19:25:43
4
selamsimenhe
selam :
ከባድ ነው አስለቀሽኝ እናቴ
2026-10-14 19:51:08
2
kedirman500
KEDIR :
እዉነቴ ነዉ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ እናት እናት ነት😭😭
2026-10-14 19:32:05
2
user3131702843621
Yemi :
የእኔ እናት እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰዎት
2026-10-14 18:39:07
2
yemaryam.asefa6
Yemaryam Asefa :
አይ እናት ብቻ እንኳን ኖርክላችው እይ ምላርጎት አስለቀሱኝ
2026-10-14 19:45:27
1
user9962819662721
konjye :
kale atahu😭😭😭
2026-10-14 19:31:17
1
meba2119.zewud
@yabnan21 :
የኔ እናት ኡፍፍፍፍፍፍ
2026-10-14 19:04:51
1
user7002938577208
zema :
የኔ እናት አይ እናት ግን ትለያለች 😭😭
2026-10-14 18:46:25
1
aschalewbelife
faalmeeta dadi :
የኔ እናት በደስታ ሠከሩ
2026-10-14 18:13:27
1
userfancylife
user@dreambig :
እናትህ በሂወት እያለች በማግኘትህ እንኳን ደስ አለህ
2026-10-14 22:18:22
0
jevealemu7gmail.com0
The Lanister :
አይ ናት ሌጂ ግን ጨካኝ ነው😭😭
2026-10-14 21:17:00
0
user4714811761281
#### :
እናቴ ማሪያምን ውስጤ በጣም ነው የነካሽው😭😭😭❤️❤️❤️❤️
2026-10-14 20:53:02
0
kasti.na
👉pass ward( ዳስ ጣል )ከአዴት27🚣 :
ዛሬ ብቻ ቲክቶክን አመሰገንሁት 🙏🙏🙏🙏
2026-10-14 21:25:57
0
zewditu.hailu
Zewditu Hailu :
አይዞኸ እናቴ እንኳን ደስ አለዎት፣
2026-10-14 21:35:32
0
user1816948248390
Merima Abdu :
የኔአናት
2026-10-14 20:22:07
0
wubit.hawas22222
Wubit Hawas22222 :
ሲታሳዚን የኔ እናት
2026-10-14 18:03:05
0
user6752807382281
woygizie :
እናት ለዘላለም ትኑር !!!!!!!
2026-10-14 22:28:37
0
zewditu.hailu
Zewditu Hailu :
የት ሀገር ነው ያሉት፣
2026-10-14 21:42:17
0
eyobaamaraw
@እዮባ አማራው ተራርው :
ማሪምን የኔ እባ ሰው ሲሞት የማይመጣው ዛሬ መቆጣጠር አቃተኝ ሁሁሁሁ
2026-10-14 20:17:35
0
netsanetgashaye0
ነፃነት ጋሻዬ :
ወንድሜ እንደ ብረት የጠነከረ ሃሳብ ባለቤቱ አይዞህ። ብዙ የምትሰራጀግናው።😭😭😭
2026-10-14 22:21:19
0
user7570081787847
Nebyu :
እሡ ግን ምን ሁኖነው የሔን የን ያል ግዜ
2026-10-14 18:43:16
0
user9745848395827
ባልጀራህን እደራስህ ውደድ :
እናቴ እንኳን ደስ አለሽ የወለደ ያውቀዋል😭😁😁 ❤️🙏
2026-10-14 20:04:27
0
aschalewbelife
faalmeeta dadi :
ወይ እናት
2026-10-14 18:12:32
0
To see more videos from user @amhara1668, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About