Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@apostolicanswers:
ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 14 October 2026 17:07:48 GMT
33612
7194
190
3108
Music
Download
No Watermark .mp4 (
10.69MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
13.73MB
)
Watermark .mp4 (
10.69MB
)
Music .mp3
Comments
ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers :
የክርስቶስ ትንሣኤ ጉዳይ በሰፊው በብዙ ማስረጃ የሚተነተን ስለሆነ በቅርቡ በላይቭ እንሄድበታለን..
2026-10-14 17:09:27
387
Tesfa :
@ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers vs @DAVE MBN = @@Dok'a Podcast
2026-10-14 17:48:05
2
ዳዊት :
Adis ena des mil እይታ ake blessed 🤌🏻
2026-10-14 18:49:59
7
lij yisak :
ሀሳብህን ባልቀበል እና ባላምንበትም ማሻ አላህ ስርዓት የሞላህ በመረጃ ምታወራ በጣም ጥሩ ሰው ነህ 🤝
2026-10-14 18:34:35
8
khkuhuy :
እኔ ግን ወላሒ አኬ ያለ ርግጫ መልስ ስለሚሠጥ ይመቸኛል
2026-10-14 17:42:01
26
Daniel 🦅 :
ከዚህ በፊት ይህ ትምህርት የ Telegram ላይ መሰረታዊ የክርስትና ትምህርት በምትሰጥ ሰዓት በ voice እና በፅሁፍ አስረድተህን ነበር ከዛ በኃላነው ለብዙ ጥያቄዎቼ መልስ ያገኝውት ለዛም በጣም አመሰግናለው ብሮ
2026-10-14 17:24:15
18
Beimnetalemayehu :
😃My God My God My God whta a Answer👏👏👏👏👏👏👏 powerful and Exact Truth 🙌 God Bless you! but i have one question for you?
2026-10-14 17:53:08
2
BILILIGN man TEGEGN :
ንፅህይት ቅድስት ተዋሕዶ ሀይማኖቴ ክርስቶስ በደሙ የመሰረታት እውነተኛ ቀጥተኛ ሀይማኖት 🥰🙏
2026-10-14 17:15:59
39
Debr Printing :
ሃብተ መምህራንን ያድልህ ወንድም አኬ
2026-10-14 18:12:48
6
Abrish truth :
አኬዋ🥰ቃለህይወት ያሰማልን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን
2026-10-14 17:14:24
25
†𝐁𝕒𝐲ᾰ†🕊️23🏇 :
🥰🥰🥰 ቃል ሕይወት ያሰማልን አኬዋ 🙏
2026-10-14 17:13:11
18
☦️ትንሿ የክርስቶስ እስረኛ☦️💒🕊️ :
እኛ ግን የተሰቀለዉን ክርስቶስን እንሰብካለን እኛ ግን በድል ያረገዉን ክርስቶስን እንሰብካለን🙏😍❤
2026-10-14 17:22:00
19
Lily 💒☦️ :
አምላካችን ክርሰቶስ እሞታለሁ አለ ሞቷል እነሳለሁ አለ ተነስቶል እመጣለሁ ብሏል ሰለዚህም ይመጣል ለቃሉ ዘላለም የታመነ ነው አምላካችን🤍 ጌታችን ይመጣል ንገራቹ ብየ ነው 😏 አሜን ጌታ ሆይ ና🙏🤍🤍🤲
2026-10-14 18:42:58
1
siiዬ :
the boss is back 🙌
2026-10-14 17:30:50
2
BBBBB :
አንድ ጥያቄ ነበረኝ እኔ i hope you will answer አኬ በዚህ አለም ስንወለድ አንዳንዶቻችን ከአማንያን ሌሎች ደግሞ ከኢ አማንያን ቤተሰብ እንወለዳለን ስለዚህ በዚህ ሁኔታ ውስ እንዴት ነው እኩል ና ፍትሐዊ የፍፁምነት ህይወት ለመኖር አምላክ ሰቶናል ማለት የምንችለው እኔ ከከሃዲያን ወይም ክርስትናን ከማያምኑ ቤተሰቦች መፈጠሬ ከፍፁምነት ማዕረግ ያጎድለኛል ወይም ደግሞ በሌላ አባባል ሀጢያት የሰራሁባቸው ጊዜያት ነበሩ by just accept my religion from my parents በተቃራኒው ደግሞ ከክርስቲያን የተወለደው ከእናቱ ማህፀን ከወጣ ጀምሮ በትክክለኛ መስመር ላይ ነው How is it fair?????
2026-10-14 17:21:16
2
Milget :
What an amazing logical argument🥰
2026-10-14 17:30:44
0
☦ 𝓗𝓮𝓷𝓸𝓴 𝓗𝓪𝓭𝓮𝓻𝓪🎯 ✝ :
ተነሥቷል ጌታ ተነሥቷል ተነሥቷል ክርስቶስ ተነሥቷል ❤❤❤❤💙💙💙💙
2026-10-14 18:08:16
3
china 🦋 :
እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስ እንሰብካለን❤️እኛ ግን ሞቶ የተነሳውን ኢየሱስ እንሰብካለን❤️እኛ ግን ዳግም ለፍርድ የሚመጣውን ኢየሱስ ክርስቶስ እንሰብካለን❤️🙏Tnxs Akewa🥰
2026-10-14 17:20:47
8
yonas :
leju gen angetu lay meskel Le get new ende yaregew
2026-10-14 17:32:19
2
ቻሌ ማን :
ወንድም አኬ መፅሀፍ ቅዱስ ለኔ በቂ ማስረጃ ነው ምክንያቱም የዛን ጊዜ ስለመፃፉ ማስረጃ ካለ በቂ ነው
2026-10-14 17:22:20
1
@kide 21 :
አኬዋ ❤
2026-10-14 17:21:08
2
የኔ እናት፲፮ ፳፩(𝐇𝐢𝐰𝐢)🧕☦️ :
አኬዋ ❤️🩹
2026-10-14 17:11:45
3
Lemlem የበጌምድሯ☦️⛪🛐 :
የህይወትን ቃል ያሰማልን🥰
2026-10-14 17:30:46
3
hodey💙💙 :
🥰🥰🥰🥰
2026-10-14 17:16:56
3
M የ 21💧 :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2026-10-14 17:25:49
2
To see more videos from user @apostolicanswers, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
SEVERIAN Aura Farming #zenlesszonero #zzz #zzztrailer #zzzvideo #zzzero #hoyocreators #zzzcreators #foryoupagee #fvp #Spzzz33 #phoenix #severian #remielle
#zenlesszonezero #zzz #zzzedit #hoyocreators #hoyoverse
Wish me luck i’m pulling for her || She’s such a mystery || @Ethereal.Snoopy scrap #fyp #zenlesszonezeroedit #nangongyu #angelsofdelusion #zzz
@Jon Liyoa JON LIYOA IMITANDO UMA SIRENE 2 (COMPLETO) - ESTOURADO #memes #audio #brazil #loud #famous #video #meme #edit #meme #audio #estourado
#الشعب_الصيني_ماله_حل😂😂 #flypシ #اكسبلورexplore
👉 Nếu các cơ quan trong cơ thể biết nói, bạn có dám lắng nghe xem chúng đang “kêu cứu” điều gì không? 🫀🧠 #KiếnThứcSứcKhỏe #KhoaHọcSứcKhỏe #LắngNgheCơThể #ChămSócSứcKhỏe #HiểuĐểKhỏe
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy