@dmindwarehouse: Excel ላይ ያለ መረጃን ከPowerPoint ጋር Link የምናደርግበት ዘዴ How to Link Excel to PowerPoint (Auto-Update Your Data!) በዚህ ቪዲዮ በኤክሴል (Excel) ላይ የሰራነውን ሰንጠረዥ (Table) ወይም ቻርት (Chart) ከፓወርፖይንት (PowerPoint) ጋር እንዴት ማገናኘት (Link ማድረግ) እንደምንችል ደረጃ በደረጃ እናያለን! በዚህ ዘዴ ኤክሴል ላይ መረጃዎችን፣ ቁጥሮችን ወይም ቻርቶችን በሚቀይሩበት ጊዜ PowerPoint ላይ ያሉት መረጃዎች በራሳቸው ጊዜ (Auto-Update) ይ ቀየራሉ። ይህ አሰራር በየጊዜው ሪፖርት ለምታዘጋጁ፣ ለስራ ገለፃ (Presentation) እና ለተማሪዎች ጊዜን በእጅጉ የሚቆጥብ እጅግ አስፈላጊ ቴክኒክ ነው። #HowtolinkExceltoPowerPoint #ExceldatalinkingtoPowerPointauto-update #ExcelእናPowerPointማገናኘት #LinkExceltabletoPowerPoint #ExceltoPPTdynamiclink #DmindWarehouse #ዲማይንድዌርሃውስ #ExceltutorialsinAmharic #PowerPointtipsandtricks #MicrosoftOfficeAmharictutorial #ዳንኤልአለማየሁ #ኤክሴልመረጃንከፓወርፖይንትጋርማገናኘት #በExcelየተሰራሰንጠረዥበPowerPointላይበራሱእንዲዘምንማድረግ(Auto-Update) #ExceltoPowerPointlivelinktutorial #HowtoupdatePowerPointwhenExcelchanges #የማይክሮሶፍትኦፊስአጠቃቀምትምህርትበአማርኛ

ዳንኤል አለማየሁ
ዳንኤል አለማየሁ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 14 October 2026 18:18:55 GMT
19108
702
6
270

Music

Download

Comments

osmaneshetu266
Exa peace :
Daniel show me other lisen
2026-10-15 05:58:31
0
user2680829254304
molla :
nice work
2026-10-14 19:52:22
1
ethipia18
ጩቢቲ ጩባው :
waw kip it
2026-10-15 04:32:01
0
mule.mati
Mule :
2026-10-14 22:30:07
0
prince_lij_xndr
LIJ X-NDR🇪🇹 :
😁😁😁
2026-10-14 22:47:15
0
To see more videos from user @dmindwarehouse, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About