@aschalew.mulugeta5: መዝሙረ ዳዊት 139:1-2 •••••••••• ¹ አቤቱ፥ መረመርኸኝ፥ አወቅኸኝም። ² አንተ መቀመጤንና መነሣቴን አወቅህ፤ አሳቤን ሁሉ ከሩቅ አስተዋልህ። ³ ፍለጋዬንና ዕረፍቴን አንተ መረመርህ፤ መንገዶቼን ሁሉ ቀድመህ አወቅህ፥ ⁴ የዓመፃ ቃል በአንደበቴ እንደሌለ። ⁵ አቤቱ፥ አንተ እነሆ የቀድሞውንና የኋላውን አወቅህ፤ አንተ ፈጠርኸኝ፥ እጅህንም በላዬ አደረግህ። ⁶ እውቀትህ ከእኔ ይልቅ ተደነቀች፤ በረታች፥ ወደ እርስዋም ለመድረስ አልችልም። ⁷ ከመንፈስህ ወዴት እሄዳለሁ? ከፊትህስ ወዴት እሸሻለሁ? ⁸ ወደ ሰማይ ብወጣ፥ አንተ በዚያ ነህ፤ ወደ ሲኦልም ብወርድ፥ በዚያ አለህ። ⁹ እንደ ንስር የንጋትን ክንፍ ብወስድ፥ እስከ ባሕር መጨረሻም ብበርር፥ ¹⁰ በዚያ እጅህ ትመራኛለች፥ ቀኝህም ትይዘኛለች። ¹¹ በውኑ ጨለማ ትሸፍነኛለች ብል፥ ሌሊት በዙሪያዬ ብርሃን ትሆናለች፤ ¹² ጨለማ በአንተ ዘንድ አይጨልምምና፥ ሌሊትም እንደ ቀን ታበራለችና፤ እንደ ጨለማዋ እንዲሁ ብርሃንዋ ነው። ¹³ አቤቱ፥ አንተ ኵላሊቴን ፈጥረሃልና፥ በእናቴም ሆድ ሰውረኸኛል። ¹⁴ ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤ ሥራህ ድንቅ ነው፥ ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለች። ¹⁵ እኔ በስውር በተሠራሁ ጊዜ፥ አካሌም በምድር ታች በተሠራ ጊዜ፥ አጥንቶቼ ከአንተ አልተሰወሩም። ¹⁶ ያልተሠራ አካሌን ዓይኖችህ አዩኝ፤ የተፈጠሩ ቀኖቼ ሁሉ አንድ ስንኳ ሳይኖር በመጽሐፍህ ተጻፉ። ¹⁷ አቤቱ፥ አሳቦችህ በእኔ ዘንድ እንደ ምን እጅግ የተከበሩ ናቸው! ቍጥራቸውም እንደ ምን በዛ! ¹⁸ ብቈጥራቸው ከአሸዋ ይልቅ ይበዛሉ፤ ተነሣሁም፥ እኔም ገና ከአንተ ጋር ነኝ። ¹⁹ አቤቱ፥ አንተ ኃጢአተኞችን የምትገድል ከሆንህስ፥ የደም ሰዎች ሆይ፥ ከእኔ ፈቀቅ በሉ። ²⁰ በክፋት ይናገሩብሃልና፤ ጠላቶችህም በከንቱ ያምፁብሃል። ²¹ አቤቱ፥ የሚጠሉህን እኔ የጠላሁ አይደለሁምን? ስለ ጠላቶችህም አልተሰቀቅሁምን? ²² ፍጹም ጥል ጠላኋቸው፥ ጠላቶችም ሆኑኝ። ²³ አቤቱ፥ መርምረኝ ልቤንም እወቅ፤ ፍተነኝ መንገዴንም እወቅ፤ ²⁴ በደልንም በእኔ ውስጥ ብታገኝ እይ፤ የዘላለምንም መንገድ ምራኝ። #aschalewmulugeta #adishiwet #chrstian
አዲስ ህይወት
Region: ET
Wednesday 14 October 2026 18:31:34 GMT
Music
Download
Comments
Mercy_ab💥 :
በሚገባኝ ልክ ትነግረኛለህ💪
2026-10-14 18:36:55
13
Abrsh~@ŋĩ :
Amen[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-14 18:37:05
1
Jo235644 :
እግዚአብሔር ይባርክህ
2026-10-14 18:39:07
2
wagu :
tebarek
2026-10-14 18:43:23
0
fantisheverforward :
welcome to Koye
2026-10-14 19:14:14
1
Meskerem k/Mariam 1234567890 E :
እግዚአብሔር ይባርክህ ።
2026-10-14 19:29:28
1
ምህረቱ/Ututu :
የኔ ውድ ወንድም ተባረክልኝ🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-14 18:55:27
1
Ĕ ñ đ î ~ ፱፫ :
ተባረክ ወንድሜ🙏❣️🥰
2026-10-14 18:41:25
1
berichi☄️💫 :
እግዚአብሔር አለልኝ ማንነንም አልሰማም
2026-10-14 18:39:37
1
Yitu🎚🛐 :
ፀጋ ይብዛልህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-14 20:16:29
0
ashenafi :
ጠፋህ ወንድማችን በነገሮችህ ሁሉ ላይ እ/ር ጣልቃ ይግባ አደባባይ ላይ እንደመሰከርክለት የናዝሬቱ እየሱስ በግልጥ ይክፈልህ በጠላቶቼ ፊት ለፊት እራሴን በዘይት ቀባህ እንደሚል ቅዱስ ቃሉ በላይህ ላይ ከጌታ የሆነ ዘይት ይፍሰስ በእየሱስም ክብሩ ሁሉ ጌታ ይውሰድ አሜን 🥰🥰🥰🥰
2026-10-14 20:15:11
0
Titro7 :
uuuuuufffffff tadelek gin.....hule mitanebilachew gin tadelew....☺️☺️☺️☺️birk bel
2026-10-14 19:01:49
0
Eden Habtamu :
amennnn
2026-10-14 19:32:42
0
@eyasu :
tebareki
2026-10-14 20:04:12
0
galana olani :
tebarak wendime
2026-10-14 19:11:45
0
@ Dink :
Tebarek bro🥰🥰
2026-10-14 19:08:26
0
Milli key1 :
👍
2026-10-14 18:34:19
0
@Esay su :
amen🥰👌
2026-10-14 19:17:40
0
TEKUA ISRAEL :
ምርጥ ልጅ!
2026-10-14 18:47:23
0
Tafese Almu :
🥰🥰🥰
2026-10-14 19:07:29
0
Mekdi :
Abetu meremerhegn🥹🥹🥹🙌🙌🙌
2026-10-14 19:01:42
0
Ashu@ 77 :
ወንድሜ ተባረክ🥰🥰
2026-10-14 18:57:27
0
Filimon Nega :
ወንድምአለም
2026-10-14 19:13:31
1
prophet nigatu feten :
🙏🙏🙏
2026-10-14 18:45:21
0
prophet nigatu feten :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-14 18:45:43
0
To see more videos from user @aschalew.mulugeta5, please go to the Tikwm
homepage.