@igizi8: ሶሸል ምድያና የምትጠቀሙ ሴቶች ጥገብ ጥገብ አይብለቹ😁🤣💞👈#####ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑርየ #የኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ልጆች💚💛❤💒💚💛❤ #ኦርቶዶክሳዊያንሼርኮፒሊንክዲዩትአድርጉት #orthodoxMezmur #መዝሙር_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶ

Officall _Romayemika.el lij
Officall _Romayemika.el lij
Open In TikTok:
Region: AE
Wednesday 14 October 2026 19:41:15 GMT
49199
2426
81
1286

Music

Download

Comments

fk.fk59
ፍቄ የኛ :
እግር ማጠቡ ቀርቶብን ሰላም በሰጡን
2026-10-15 17:00:12
10
hello69156
أسيل :
ሁሌ ሴትን ታዛዥ ማረግ አይገብድም
2026-10-15 13:46:39
8
gelan.tufa4
Gelan Tufa :
yes yes yes yes
2026-10-16 05:04:27
0
azejesus
Sara Abebe🩵🦋 :
እኔ ግን ወንጌሉን የምንሰብከዉ ለግል ጥቅም ነዉ እንዴ????
2026-10-15 23:24:12
2
befikir.ye.mikael
Befikir ye mikael liji :
እግዚአብሔር መልካም ባል ይስጠኝ እንጂ በምገባ አከብራለው🥰🥰🥰
2026-10-15 12:33:33
2
cantinisalimworkesew
የኔ ማሬworkese :
😳😳
2026-10-15 12:23:46
1
...gg454
. :
አይባልም እድሎ ነው
2026-10-15 08:00:47
1
weyni47r
weyni47r :
ትምህርት ነው ወይሰ ሴትን መሰደብ ነው
2026-10-16 19:05:25
1
m.m428405
M M :
እግዚአብሔር ይባርክህ
2026-10-17 14:08:09
0
wondewotango
wndewtngo :
ትክክል
2026-10-17 14:45:28
0
user1356185521881
marryam :
ደና ባል የለም እንጅ ሁሌም ባጠብኩ ነበር
2026-10-15 12:26:02
1
fitsumtesfaye08
fitsumtesfaye08 :
አረ ምን ነካህ 🤭🤭🤭😂😂😂😂😂
2026-10-15 09:46:51
2
soligech3
soli gech :
ያኔ መሰት
2026-10-17 10:24:23
0
pubggame4lige
4 lide :
መቼም አላጥብም
2026-10-16 12:55:02
0
abineguse55
የሚያኖር እያለ የሚኖር ይጨነቃል :
የኔ ሚስት
2026-10-17 03:52:51
0
user4808156593475
user4808156593475 :
አያያይ እኔ አልታማማም የምግብ ነገር ምናልባት እምወድህ
2026-10-16 13:08:10
0
m.m428405
M M :
ትክክል
2026-10-17 14:06:41
0
weyni47r
weyni47r :
ምንነወለሴት ለሴት የምትነገረው ምንአድርግት ብለነው ምትመክረው
2026-10-16 18:55:53
0
emu22122
Nitsuh :
ሁሉም እንደምትለው አደለም ቤተ መንግስት ከመሰለ ከወላጆቿ ቤት አስወጥቶ የቆሰቆለ ህይወት ውስጥ የከተታትንም መርሳት የለብንም
2026-10-15 16:29:06
7
asnake125
Asnake :
ፀጋዎትን ያብዛው
2026-10-16 06:44:36
0
dereje.bekana7
Dereje Bekana :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-16 15:50:40
0
helenshifon
helen shifon :
ትክክል
2026-10-16 05:29:23
0
user9431748199248
ፈረሰኛው ጊዮርጊስ :
እረ ንገርል
2026-10-15 19:04:30
0
user54624158536506
KNA :
ጥሩ ባል ከሆነ የሚያከብራት የሚወዳት የሚንከባከባት ከሆነ ሴት ከዚህም በላይ ታደርጋለች ማርያምን። ግን እሱ ሲወጣና ሲገባ የሚያንቋሽሻትና የሚሰድባት የሚንቃት ከሆነ በምን ሞራሏ ልታጥበው ትችላለች ? ህመም አለውኮ ከባድ ነው
2026-10-16 07:13:00
0
shbira.begasawi
shbira Begasawi :
አሜን
2026-10-15 05:44:19
0
To see more videos from user @igizi8, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About