Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@mos2008_00:
Mostafakourani
Open In TikTok:
Region: US
Wednesday 14 October 2026 20:38:44 GMT
126
2
0
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.69MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.69MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @mos2008_00, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
ትናንት ዛሬ ይመስላል...ርቆ የማይርቅ መሰንበትም አለ...ሰው ይኖራል እስካለ ድረስ...ክፍተቱን የሚሞላው ግን በጊዜው በላይኛው ፈጣሪ እጅ ብቻ ነው...ሁን እስኪለው ድረስ ረግቶ መጠበቅ አማራጭ የሌለው የሁሉም ነገር መልስ ይሆናል... ከሆነ አመታት በፊት...በቀናት መጨረሻ...ሳስብ ባረፍድም የምሄድበት አጣሁ...በቀሰስታ ለባብሼ እግሬ እንደመራኝ ከቤት ወጣሁ...ዋናው አስፓልት ጋር ስደርስ የመንገዱ ጥግ እግረኛ መንገዱ በሰዎች ተሞልቷል...ህፃናት የያዙ እናቶች...በአለባበሳቸው ጆሊ የሆኑ ሴትና ወንድ ወጣቶች... በፍቅር ክንፍ ብለው ዘንባባ እየታከኩ የሚያልፉ የተያያዙ ጥንዶች...በኤሊ ዝግታ አንገታቸው ወደ መሬት ዝቅ አድርገው የማይመጣ የትዝታ ናፍቆታቸው ጋር የሚተራመሱ አዛውንቶች ይራመዳሉ...መሀል አስፓልቱ ላይ መዓት አይነት መኪናዎች እዚህም እዚያም ይተራመሳሉ...የፀሀይዋ ሙቀት እራሴን እያነደደኝ እግረኛ ማቋረጫውን ተሻግሬ ወደ ሀይቁ ዳር ደረስኩ... ጣና በእርጋታ ተኝቷል...የሚነፍሰው ነፋስ ነፍስን ያለመልማል...በአይኖቼ ወዲያ ወዲህ እያማተርኩ አንድ ዛፍ ስር ካለው መቀመጫ ስር ሄጄ ተቀመጥኩ...አሻግሬ በሩቁ ደሴቶችን አያለሁ...በደንገል ታንኳ ላይ ያሉት አሳ አስጋሪዎች መረባቸውን ደጋግመው ይጥላሉ...አንደኛው የውሃው ጥግ ላይ ፔልከኖች በብዛት ሆነው ይዋኛሉ...ፈዝዤ እነሱን እያየሁ... ከአድማስ ባሻገር እንጉዳለሁ... ድንገት ከየት መጣ የማይባል ኮቴ የሌለው...ያልጠበኩት ተስረቅራቂ የሴት ድምፅ መጥቶ አባነነኝ!...ከሀሳቤ በፍጥነት ስመለስ የሚያምር ባለ አበባ ቀሚስ የለበሰች...የእግሮቿ ጥፍር በለበሰችው ክፍት ጫማ ያለ ቀለም አምረው የሚታዩ.... ያልተገላለጠ የቀሚሷን ወርድ በአይኖቼ እየተከተልኩ ወገቧን...ደረቷን..ከዛም ፀይም መልኳን አስተዋልኩ... ከምኔው ግን መጥታ ከጎኔ ተቀመጠች?... ቀልቤን ለመሰብሰብ እየሞከርኩ...ያለችው ቃልን ለማስታወስ እራሴን እጠይቃለሁ...ምን ነበር ያለችው?.... ይቅርታ ሳላስፈቅድ ስለተቀመጥኩ! ፀሀዩ....(ስነ ስርዓቷ ልብን ይሞላል...ስታወራ ጎላ ጎላ ያሉት ውብ አይኖቿ ከለዛዋ ጋር በእርጋታ ሳያቋርጡ ብርሀናቸውን ይፈነጥቃሉ)... ለምን እንደሆነ ሳይገባኝ...በትኩረት አያታለሁ...አሻግራ ፊት ለፊቷ ያለውን ሀይቅ እንደ ሰዓሊ ተገርማ ታየዋለች...እኔም እሷን...ደጋግሜ...አንዴ እንጆሪ ከንፈሯን...ቀጥዬ ሰልካካ አፍንጫዋን...ከዚያም ጦረኛ አይኖቿን... በመጨረሻም እራሷ ላይ ያለውን ጥቁር ለስላሳ ፀጉሯን ያለማቋረጥ አያለሁ.... አረ ችግር የለውም!...የጋራ መቀመጫ እኮ ነው...(ውስጤ አያርፍም...ወሬዋ እንዲቀጥል ምኞቴ ልክ አጥቷል)... እዚህ ሁሌም ትመጣለህ!...(እሷ በጨረፍታ ለማየት እየሞከረች...ከፈገግታዋ ቀድሞ የጉንጯ ዲንፕል እየተገለጠ).. ጉድ ገብቻለሁ...ይቺ ጠይም አሳ ያለ ሀሳብ ውስጤን እያመሰች ነው... እራሴን ለመሰብሰብ እየጣርኩ ነው...አይ የሚገርምሽ ቤቴ ከዚህ ብዙም ሩቅ አይደለም....የልጅነቴ መልክ ያለው እዚህ ቦታ ነበር... ግን ዘመን ጥላ ሆኖ ሲያልፍ...ሳርቅ እራኩ...( እኔ ትንሽ ትካዜ ባለው ድምፅ)... ኦኦኦ...ከውበት በቀላሉ መራቅ ይቻላል እንዴ!...ይሄን የመሰለ አለም እንደዋዛ መተው ይከብዳል...እኔ ይገርምሀል ሲመቼኝ መምጣት ምፈልገው እዚህ ነው...ከተፈጥሮ ጋር በዝምታ ማውራት...በማራኪ ወፎች መመሰጥ...ከሩቅ ከሚታዩት ደሴቶች ጋር በአይን ቋንቋ አሻግሮ ማውራት... የማያልቅ ውበትና ትዝታ!...(ቃላቶች እንዴት ነው ከአፏ አምረው የሚወጡላት...እንደዚህ ስታወራ ደስ ማለቷን ታውቀው ይሆን?) በንፋስ የሚጫወተውን ፀጉሯን...ደርባባነቷን...የሚያፈዝ አለባበሷን እያየሁ በሀሳብ ጠፍቼ ሩቅ ሄጃለሁ... አዎ ልክ ነሽ!... ከዚህ የሚያምር አለም እንዴት ይሸሻል... እርቆስ የት ይደረሳል!...በጭራሽ አይታሰብም!... (እኔ ውስጤ በደስታ እየዋኜ)... ስምሽን?...ልል አስቤ የቸኮልኩ ስለመሰለኝ ከንፈሬ ላይ ደርሶ ተመለሰ... በሰከንዶች ፀጥታ ማለፍ ውስጥ...ስሜ ብሌን ይባላል...ሳይኮሎጂስት ነኝ!...(በከፊል ወደ እኔ ዞራ እያየች).. ጉድ ፈላ!..ይቺ ሴት ልቤን እያነበበች ነው እንዴ...ውስጤን በአንዴ በርብራ ያወቀች መሰለኝ....ከሩቅ መንገዱን ተሻግሮ ካሉት ካፌዎች ኤፍሬም በሚስብ ድምፁ ይስረቀረቃል.... የሀገሬ ልጅ ናት ደማይ... የማትጠገብ እንኮይ.... ስምሽ ያምራል!...(በውስጤ አንቺ ደግሞ ከሁሉም ትበልጫለሽ የእኔ ድንቡል ዶቃ)... እሷን እሷን እያየሁ...እኔ ደግሞ አላዛር!...ሞቼ ግን አልተነሳሁም!...ነጭ በረዶ ጥርሷ እንደ ጥጥ እየፈለቀቀ ተገለጠ... ጣና ከእሷ ጋር የሆነ የሚያምር ድባብ ውስጥ ይዞኝ ሰመጠ.... ቆይቼ ቆይቼ የተገኘሁት ግን ሰላም በሞላው ቤቴ እሷ ብቻ ሞልታ በአብራኮቼ ተከብቤ ነበር... ያቺ ቀን ግን ለዘላለም ትኑር ተብሏል...✍️🙌🙏#creatorsearchinsights
#lovespell #lovespellsthatwork #manifestation #spirituality #witchcraft
#اكبر ساعة في العالم ساعة (مكه) وتقع على قمة برج الساعة في مجمع أبراج البيت بمكة المكرمة. يبلغ ارتفاعها حوالي 601 مترا ، وتتميز بأربع واجهات كبيرة يمكن رؤيتها من مسافات بعيدة تم تصميمها على الطراز الإسلامي وتضم العديد من الميزات الفريدة، بما في ذلك لفظ الجلالة "الله أكبر" وأكبر هلال تم صنعه حتى الآن. معلومات إضافية عن ساعة مكة الارتفاع والوزن يبلغ ارتفاع برج الساعة 601 مترا، ويصل وزن الساعة بالكامل إلى 36,000 طن، وفقا لوكالة الأنباء السعودية. الواجهات تحتوي الساعة على أربع واجهات كل منها يبلغ حجمه 4343 مترًا للواجهتين الأمامية والخلفية وحوالي 3943 متزا للواجهتين الجانبيتين الزخرفة يزين قمة الساعة لفظ الجلالة "الله أكبر" حيث يبلغ طول حرف الألف في كلمة "الله" أكثر من 23 مترا، كما يزينها هلال يبلغ قطره 23 مترا، وفقا لموقع كارديال التوقيت يرتبط مركز توقيت مكة المكرمة بشبكة التوقيت العالمي "UTC". الإضاءة: تستخدم الساعة 21,000 مصباح LED باللونين الأخضر والأبيض الإضاءتها أثناء الأذان، ويمكن رؤية الأضواء على بعد عدة كيلومترات #islam #alhamdulileh #اكسبلور #reels قرآن_کریم
#fragil ❤️🩹
duygusal rollercoaster yaşadıkk #fypage #sosyalmedya #keşfet #keşfetbeniöneçıkar #fy
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy