@sileshederso: አገር የለበሰ ... የአገር ሽማግሌ ፣ ሰው ሆኖ በመኖር ...የነበር ባተሌ ፣ ለወገኑ መኩሪያ ...የመልካም ምሳሌ ። " ባበይ " ሰው ወዳጁ... የሁሉ አማላጁ... ሙሉ ጌትነቱ ...ሙሉ ሰብዕ - እጁ የደርሶ ልጅ ኩሩው - ሰውን አላማጁ ፣ አድባር - አውጋር አባት... ራስ ነገር ፈጁ ። ርቱዕ አንደበቱ ... ምስባክ ገዢ...ፊትለፊቱ ... ልበ ጠጣር ...ፍትፍት ፊቱ ፣ ልጅ አገሩ ... ሁሉ አባቱ !!! ( ነፍስኄር ለአቶ ሙሉጌታ ደርሶ 24/12/2018 ዓ.ም )

ስለ ሺህ😎😎
ስለ ሺህ😎😎
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 15 October 2026 00:20:56 GMT
347
6
1
0

Music

Download

Comments

worku.abate2
Worku Abate :
የኔ አባት😭😭😭😭😭😭
2026-10-15 16:55:20
0
To see more videos from user @sileshederso, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About