@427abc: #onthisday

ትዝታን በፎቶ
ትዝታን በፎቶ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 15 October 2026 03:41:45 GMT
210675
12316
205
2122

Music

Download

Comments

davi75551
davi :
በግራ በኩል በረባሶ ጫማ የሚሰሩ ሰውዬ ነበሩ አይ ትዝታ🥰💯
2026-10-15 08:01:15
161
.1251230
ጨረቃና ፀሀይ :
በዛን ጊዜ እንደዚህ አይነት ካሜራ የለም
2026-10-15 08:52:03
36
goldenlanguageclass1__8
Al saad :
I was grade 11 at Medish
2026-10-16 12:13:14
0
whatcountryisthis032
What Country Is This :
What Country is this ?
2026-10-16 09:56:17
0
bura_sebe
🦁SEBE🦁 :
እድሜ ለባቡር ሰፈሩን ከፋፈለው🥺
2026-10-15 08:20:25
48
tokeverything
Theory of everything :
So like this is the road that becomes a train station on the left and building on the right??
2026-10-15 15:23:23
0
minyahilgedlu
mnyhl :
እነዚህ ልጆች አሁን ላይ 50+ ዓመታቸው ነው
2026-10-15 07:47:02
25
lilinati4
lilinati4 :
ሰፈሬ [Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-15 15:33:55
0
samuhel2050
𝖘𝖆𝖒𝖚𝖍𝖊𝖑 𝓵𝓪𝓿𝓮 :
በፎቶ እራሱ ጊዜው የፍቅርና ሰላም እንደነበር ያስታውቃል🥰🥰🥰
2026-10-15 08:46:52
5
behailutsegaye3
Anis Geebii ♉️ :
ይሄ ቦታ ከልደታ ፍርድ ቤት ወደ ጦር ኃይሎች መንገድ ኮካ ማዞሪያ ሳሪስ ወንዝ አሁን ወይን ፋብሪካ ያለበት በስተግራ በኩል አንድ ሽማግሌ በረባሶ ( ሰላጤ ) የሚሰሩ ሰውዬ ነበሩ እኔ በዚ ግዜ ከቢሪሞ ሜዳ እየሄድኩ በ ሁለት ብር አሰራ ነበር [Snicker]
2026-10-15 15:26:46
8
wefu46
Habtamu :
Wowwwwwwwwwws
2026-10-16 15:55:05
0
user5502095844166
ሁሁይ :
አደባባዩ የታለ አሚን ሆስቢታል አይታይም እኮ
2026-10-15 18:12:12
2
yidnekachew74
Yidnekachew :
በረባሶ ጫማ የምንገዛበት ሰፈር የህ ግዜ ማለት የ5አመት ልጅ ነበርኩ ከወይራ ሰፈር[Heartwarming]
2026-10-16 09:33:17
1
glory32622
~Addis,D^ :
ኧረ ለማያቀው ሸውዱ እንጦጦ ወደ ማረያም ነው ያሁን ነው
2026-10-16 09:09:24
0
tesfaye.workeneh
tesfa…neh :
የአቶ ዲባባ በረባሶ ጫማ ቤት ትዝ አለኝ።
2026-10-15 09:00:58
18
yohanniskifle2021
yohanniskifle2021 :
ፊለፊት የሚታየው መጋዘን ቴምር ማተሚያ ቤት
2026-10-16 10:41:18
5
bruck_zity
Bruck Zity :
ሠፈሬ🥰🥰
2026-10-15 14:49:46
21
ermiasgirma67
ermias girma :
amazing
2026-10-15 09:53:12
1
3929f
3929f :
የህንፃ ኮሌጅ አጥር ጋር
2026-10-15 18:26:44
5
hulumyalfal53
ሁሉም ያልፋል :
ህንጻ ኮሌጅስ
2026-10-16 07:36:41
0
aser19887
yoakin :
የድሮዋን አ.አ በፎቶ እና በቪዲዮ እያዬሁ "ምን አለበት ያኔ በነበርኩ" እያልኩ የምናፍቅ ሰዉ ነኝ
2026-10-16 09:50:39
1
user5758544534089
ቢኒያም :
ይህ ፎቶ የ2019 ነው
2026-10-15 12:55:20
0
abera.gebretsadik
Abera Gebretsadik :
አይፋ ከሩቅ ትታየኛለች !
2026-10-15 17:37:30
2
real_properties1683
Real Properties :
berebaso yemnaserabet bet wow
2026-10-15 12:46:55
2
teddyafraeo
English with Anwar :
በረባሶ የምናሰራበት
2026-10-15 13:01:19
1
To see more videos from user @427abc, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About