@islamicdaewas: እስቲ ይሄን ጥያቄ ብቻ መልሱ እስቲ እስተንትኑ አሏህን እወቁት እንወቅ 😔😢👇 قُلْ أَرَأَيْتُمْ إِن جَعَلَ اللَّهُ عَلَيْكُمُ النَّهَارَ سَرْمَدًا إِلَىٰ يَوْمِ الْقِيَامَةِ مَنْ إِلَٰهٌ غَيْرُ اللَّهِ يَأْتِيكُم بِلَيْلٍ تَسْكُنُونَ فِيهِ ۖ أَفَلَا تُبْصِرُونَ አያችሁን «አላህ በእናንተ ላይ ቀንን እስከ ትንሣኤ ቀን ድረስ ዘውታሪ ቢያደርገው ከአላህ ሌላ በውስጡ የምታርፉበትን ሌሊት የሚያመጣላችሁ አምላክ ማን ነው (ንገሩኝ) አታስተውሉምን» በላቸው፡፡ 28፡71 قُلْ أَرَأَيْتُمْ إِن جَعَلَ اللَّهُ عَلَيْكُمُ النَّهَارَ سَرْمَدًا إِلَىٰ يَوْمِ الْقِيَامَةِ مَنْ إِلَٰهٌ غَيْرُ اللَّهِ يَأْتِيكُم بِلَيْلٍ تَسْكُنُونَ فِيهِ ۖ أَفَلَا تُبْصِرُونَ አያችሁን «አላህ በእናንተ ላይ ቀንን እስከ ትንሣኤ ቀን ድረስ ዘውታሪ ቢያደርገው ከአላህ ሌላ በውስጡ የምታርፉበትን ሌሊት የሚያመጣላችሁ አምላክ ማን ነው (ንገሩኝ) አታስተውሉምን» በላቸው፡፡ 28፡72 እናም አህባቢ ስለ ሰሏት የቱን ተወርቶ ያልቃል ሱብሀነሏህ አጅሩ ጥቅሞቹ ትሩፋቶቹ ያሰላም ሚያቅ ያቀዎል አንዱ የሰሏት ጥቅም ውስጥ አሏህ ሲነግረን ምን ይላል إِنَّ الصَّلَاةَ تَنْهَىٰ عَنِ الْفَحْشَاءِ وَالْمُنكَرِ ۗ ሶላት ከመጥፎና ከሚጠላ ነገር ሁሉ ትከለክላለችና፡፡ አል-ዐንከቡት 29:45 ወሏሂ ሰላት ከመጥፎ ነገር እንደምትከለክል ሚሰግደው ያቀዎል ምን እሱብቻ በሌላ አያ ላይ ምን ይላል أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡ ያ ሰላም የህሊና እረፍት ትፈልጋለህ ስገድ እንስገድ ወሏሂ እናየዎለን ሰላሙን ሌላው የአሏህን እዝነት እንፈልጋለን ምህረቱን እንግዲያውስ እንስገዳ እህህ وَأَقِيمُوا الصَّلَاةَ وَآتُوا الزَّكَاةَ وَأَطِيعُوا الرَّسُولَ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ ሶላትንም አስተካክላችሁ ስገዱ፡፡ ምጽዋትንም ስጡ፡፡ መልክተኛውንም ታዘዙ፡፡ ለእናንተ ሊታዘንላችሁ ይከጀላልና፡፡ ግን ይሄን ሁላ ጥቅም እምቢካልክ ነው ከባዱ ምክንያቱም የዛኔ የውመልቅያማ ሰቀር ምትባል የጀሀነም እሳት ውስጥ ምን አስገባቹ ተብለው ሲጠየቁ ከሰጋጆች አነበርንም ነው ሚሉት እና እኛም ከነሱ እንዳኖን እንስገድ مَا سَلَكَكُمْ فِي سَقَرَ (ይሏቸዋልም) «በሰቀር ውስጥ ምን አገባችሁ?» قَالُوا لَمْ نَكُ مِنَ الْمُصَلِّينَ (እነርሱም) ይላሉ «ከሰጋጆቹ አልነበርንም፡፡ ሌላውም አለ ምን ይላል አሏህ ሱብሀነህ ወተዕላ فَوَيْلٌ لِّلْمُصَلِّينَ ወዮላቸው ለሰጋጆች፡፡ الَّذِينَ هُمْ عَن صَلَاتِهِمْ سَاهُونَ ለእነዚያ እነርሱ ከስግደታቸው ዘንጊዎች ለኾኑት፤ (ሰጋጆች)፡፡ ብዙ ይባላል ግን ሲበዛ ማንበቡ እንዳይሰለቻቹ ለሰው ልጅ አንድ ምክር ይበቃውል ቀልቡ እርጥብ ከሆነ እና አደራ ሰሏትትትትትትትትትት ኮፒ ሊንክ አርጉ አድርሱልኝኝኝኝኝ አጅር ከአሏህ ታገኛላቹ
የእምነት ድምፅ(voice of faith)
Region: ET
Thursday 15 October 2026 05:25:25 GMT
Music
Download
Comments
fetiya :
mashaallh[Pray][Pray][Pray]
2026-10-29 08:30:52
0
STAR :
አላህ ከሚሰግዱት ያርገን
2026-10-17 08:52:13
110
ወያላዉ :
ወላሂ ምክናይት የለኝም ዳዐ አረጉልኝ
2026-10-21 16:06:10
28
seid :
እረ ያረቢ ያግራልንን ሶላትን ያረብብብብ🙏
2026-10-15 16:00:59
61
📿📚ኢነሏሀ🕋ማአሷቢሪን 📿📚 :
ያርብ ሶላታችንን ሡሥ አርግብን 🥺😥🥺😥🥺😥🥺😥😥😥😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-10-15 18:24:56
20
Hąnawi🦋 :
አላህ ከሚሰግዱት አርገን ያረብ💔🥺
2026-10-29 11:46:44
2
Neju :
wend new ende ...?? ykrta glits slalhonelign nw
2026-10-15 17:03:03
1
Rina Online Work 🤑 :
MashaAllah bertaln wedenewal😍
2026-10-15 05:37:28
10
sadam amare :
እባክ የኔ ጌታ አንተው አግራልን😭😭😭😭
2026-10-20 19:34:18
3
Neima Fashion Abaya🛍🧶 :
ያረብ አንተው አጠንክረኝ😭
2026-10-17 03:32:44
4
seid ☪️ :
ወላሂአንዳዴ መሞታችንንም እንረሳዋለን አላህቀልብይስጠን
2026-10-15 19:46:21
6
Em :
አላህ ይዘንልን
2026-10-15 18:57:17
4
Jabaan Rabbuma :
mashaa Allaah
2026-10-15 14:57:46
4
suad 😍😍😍 :
ماشاءالله
2026-10-15 07:42:42
7
fuad yemanchew :
yareb ante maren
2026-10-16 03:31:31
2
Abuke 🍫🍫 :
inshallah inshallah
2026-10-15 16:13:36
4
kare mele 😜😜 :
ya Allah
2026-10-17 15:49:11
1
Nimu :
subhanallah
2026-10-16 14:21:24
1
Diyaa :
mashaa allah
2026-10-15 20:52:50
2
sama :
2026-10-15 18:17:24
1
mussmah :
Allah yizenlh
2026-10-16 08:09:41
2
mame ibnu nurye 🥰 :
🥰🥰🥰
2026-10-15 07:35:06
3
Asam :
Allahi
2026-10-18 10:49:09
1
Rihanna Salih :
MashAllah bro
2026-10-17 07:19:38
1
siku :
yareb selat sus argbn Amiiiiiiiin🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
2026-10-18 08:43:27
4
To see more videos from user @islamicdaewas, please go to the Tikwm
homepage.