@jawarmofficial: “በዚህ ጦርነት የኢትዮጵያ መንግስት ‘የባህር በር’ ባለቤት ያደርገናል ብለህ ታስባለህ?” #ethiopia #ethiopianpolitics #jawarmohammed #teddyhawassa #fyp

Jawar Mohammed
Jawar Mohammed
Open In TikTok:
Region: KE
Thursday 15 October 2026 06:15:58 GMT
309630
33193
781
2280

Music

Download

Comments

kibrsewnw12
ቀብራራው⚔️ :
አንተ ለሀገር ታስፈልጋለህ የምር ክብረት ይስጥህ
2026-10-15 06:42:17
446
rita_ko0
Ŕita🌸 :
እመኑኘ አሰመራ አብይ ከገባ 99% የትግራይ ህዝብ አብይን ይደግፏል
2026-10-15 09:48:06
40
solomanka1
solo :
የምንረሳው መሰለህ እንዴ?
2026-10-15 09:04:13
73
abbbbb12390
abbbbb12390 :
Those who said fano themselves
2026-10-15 19:42:43
0
errtrytt
ለlemonad :
ሀገር ሲል ሲቀፍ ሀገር የሚለው ኦሮሚያ ነው??
2026-10-15 07:24:31
68
madda.beekkumsaa8
Madda Beekkumsaa :
what kind of amazing answer
2026-10-15 21:21:31
1
wedeyhiwety
my son is my life 🇪🇷🇺🇬💙 :
drama is free
2026-10-15 10:33:04
32
ka_lu_71
Ka_Lu🥷🏾🍁 :
Oromoo king 🤴
2026-10-15 06:20:39
74
meseret.abebe14
mesi dire እናቴ ፩፬ :
ጀዋር ለአገር ያለው አመለካከቱ መልካም ሆኖ ሳለ ያለፈ ድርጊቱ እንዳላምነው ያደርገኛል
2026-10-15 09:39:43
7
bahii.ng
bahi :
በዚ ችግር ጊዜ ፖለቲካውን ተወት አርጋቹ ከመንግስት ጎን በመሆናቹ በጣም ትልቅነት ነው ሀገር መውደድ ማለት ይህ ነው👌👌👌👌🙏🙏🙏
2026-10-15 10:31:04
37
haaaa9195
s m s :
ጁኸር ሀገር ግበነ ተበብረቹ ስሩ ።
2026-10-15 06:28:09
78
abiolefavrp
K4 G9 :
thank you brother ❤️🙏 💙 🙌
2026-10-15 20:17:09
1
eyobanol
Eyob :
I would like to say sorry to hating you before keep up Ja
2026-10-15 17:38:45
1
mohammedkedir2066
Mohammed :
yes bero Thanks 🙏🙏🙏
2026-10-15 22:44:46
0
zige068
ከሸዋ ሜዳ! :
አይታሰብም የውስጥ ሀይሉ ግፊት ሰላም ሲነሳው አጀንዳ ማስቀየሻ ለመጠቀም እንጅ አሰብ አሳስቦት እንዳልሆነ የፖለቲካ ስሪቱ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። አዲስ አበባ የእኔ ብቻ ነች ከሚል ተቅዝበዝባሽ ስርዓት አንድነት መፍጠር ያልቻለ ጦርነት የወንበር ማስቀጠያ አድርጎ የተሰራ መንግስት አወዳደቁ እራሱ አያምርም። የባህር በር ያስፈልጋታል ምንም ጥያቄ የለውም። በዚህ አካሂድ አይታሰብም።
2026-10-15 07:33:47
11
qalloo2
Velora :
በሀገርህና በህዝብህ ጉዳይ ላይ የማትደራደር በሳል አራዳ እና Smart analytical ተንታኝም ነህ ትችላለህ ነገር ግን በDiplomacy ሳይሞከር ቀርቶ አይመስለኝም
2026-10-15 07:29:30
106
evahiwan
evahiwan :
ምንም አይነት የፖለቲካ አመለካክት ይኑር የጭንቅ ቀን ከሀገር ጎን የቆመን ግን ታሪክ ይዘክረዋል
2026-10-15 09:22:40
41
dahlik.harun
Dahlik Harun :
impossible at all
2026-10-15 15:14:16
0
betweencommunity
MMA MARSHALL ARTE ETCHING MANE :
በሳል ፖለቲካ ሰው ጅዋር ለኢትዮጵያውያን ያስፈልጋል
2026-10-15 06:19:51
33
divad1463
m/r karka tea ☕️☕️🎩 :
Red sea for Eritrea to Eritrean country
2026-10-15 08:04:37
26
myarsii
ماخيا Makiyaa ❤️✅ :
abbaa qeroo 🥰🥰🥰
2026-10-15 06:28:03
23
user90248487765208
جميلة :
2026-10-15 07:06:48
6
user6356958753215
@user635695875321 :
ሰለቸን እኮ ወሬ ብቻ መበጥረቅ ትርጉም የሌለዉ አጀንዳ
2026-10-15 12:01:21
7
kdianvge
🤲MDSARVE🍟🍟 :
ሲጀመር ኢሳያስና አብይ ድራማ እየሰሩብን ነው
2026-10-15 09:24:08
9
feruuu02
Faru Ahmed :
ጀዌ ይችላል 💪
2026-10-15 06:23:22
10
To see more videos from user @jawarmofficial, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About