@khaliddubalejale: በየካፌው እየገባችሁ የምትጠጡት ካፒቺኖ የጥራት ደረጃውን የጠበቀ ይመስላችኋል?! 🤮☕ አብዛኛዎቹ የአዲስ አበባ ካፌዎችና ባሪስታዎች የሚጠቀሙበት ወተትና የአሰራር ስልት ለሰዎች የተሳሳተ ጣዕም የሚሰጥና ሙሉ በሙሉ የተበላሸ ነው! ማይክሮ-ፎም (Micro-foam) እንዴት እንደሚሰራ እና ትክክለኛው የላቴ አርት (Latte Art) ምስጢር ምን እንደሆነ የማያውቁ አማተሮች ሰውን ሁሉ ሸውደዋል! እውነተኛውን የባሪስታ ሙያ ከኛ ጋር በመማር ህይወቶንና ንግድዎን ይቀይሩ! 👇 የኛን የባሪስታ ትምህርት ቤት ለመቀላቀል እና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ኡልናውን ይጫኑ! @EverGreen Coffee
KAY | ኬይ 🎙️
Region: ET
Thursday 15 October 2026 07:31:38 GMT
Music
Download
Comments
JAKE :
We only know 3 types of
2026-10-16 15:43:54
0
Shewet :
London Cafe!!! is very bad 😞
2026-10-15 16:10:01
0
ethh :
London. Cafe 🥲
2026-10-15 07:37:44
5
@RIYONF :
jimma oddaa kafee
2026-10-15 15:48:20
0
WhyBuyNew :
I can mention Betam bizu because it’s true
2026-10-15 08:22:49
0
outis :
bro come to my restaurant I will show you
2026-10-15 18:30:20
0
astu56 :
🙏🙏🙏 wenat belehal
2026-10-15 07:41:59
1
IBRA ٩(๛ᴛ ʏ ᴛ)۶=͟͟͞͞➳ :
absolutely exactly
2026-10-15 09:37:09
2
@use3151619 :
2026-10-16 03:16:46
0
lily :
ትክክል
2026-10-15 10:36:29
0
hami sahile :
Lik neh
2026-10-15 10:53:08
0
yaya man :
ፍትህ ለከስተመሮች ከስተመር አታቁም አይባልም
2026-10-15 10:59:46
0
@use3151619 :
2026-10-16 03:16:54
0
Barood :
u r being a hater my guy, ur every video be scrutiny sebeb ur hating
2026-10-15 07:54:14
0
@RIYONF :
ande teshewdku
2026-10-15 15:47:44
0
@use3151619 :
ወተቶች የሬሳ ማድረቂያ አየተጨመረ ነው
እንዳይበጣጠስ ነው :: ተረጋግጧል
2026-10-16 03:18:39
0
ማሂር :
በነገራችን ላይ የቀበሌ ክበብ የመንግስት ቤት ሰራተኞች ክበብ የፋብሪካ ላባደሮች ክበብ የረጅም አመት ልምድ ያላቹህ በትንሽዬ እና በሚጢጢዬ ከእጅ ወደ አፍ ደሞዝ ስትጠገረሩ ለነበራቹህ ባሬስታዎች በባትሪ እየተፈለጋቹህ ነው መነሻ ከ40 ሺህ እስከ 50 ሺህ መክፈል ተጀምሯዋል በዚህ ሰአት እየበላ ያለው ባሬስታ ነው በላ በላ በላ
2026-10-15 11:00:23
1
wayin :
wareyam
2026-10-15 09:47:27
0
fiesha dangew :
አትሰግጥ
2026-10-15 14:13:31
0
አይዳ :
🥰🥰
2026-10-15 07:47:12
0
Yonas :
@Mule Baristaw
2026-10-16 18:23:46
0
To see more videos from user @khaliddubalejale, please go to the Tikwm
homepage.