Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@k__t__a__b3: #الشعب_الصيني_ماله_حل😂😂 #طششونيي🔫🥺😹💞 #صعدو_الفيديو #متابعه_ولايك_واكسبلور_احبكم #احبكم
ﹾ٭ٰللـزمـن ﹾ٭ٰ
Open In TikTok:
Region: IQ
Thursday 15 October 2026 07:34:07 GMT
79
9
0
1
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @k__t__a__b3, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#مجرد________ذووووووق🎶🎵💞 #تصميم_فيديوهات🎶🎤🎬 #اكسبلورexplore #لايك__explore___ #متابعه #tiktok #trending #fyp #foryoupage #viral #viralvideo #fypシ
#ወሎ=>ጨርጨር/ባላ/መሆኒ/#የወሎ ህዝብ ምን በደላችሁ? ምንስ አጠፋ? #የወሎ ህዝብ ከሌላው የአገሪቱ ህዝብ የተለየ ልዩ መብት አይጠይቅም። የሚፈልገው ግን እኩልነት፣ ፍትሕ፣ ተደራሽ አገልግሎት እና በአካባቢው የተገነቡ ተቋማትን የማግኘት መብቱ እንዲከበር ነው። በተለይም ደሴ ለወሎ ቀጠና ያላትን ማዕከላዊ ሚና በመመልከት፣ በከተማዋ የተቋቋሙ የፍትሕ፣ የጤና፣ የትምህርት፣ የንግድና የአስተዳደር ተቋማት ለአካባቢው ህዝብ ብቻ የሚጠቅሙ አይደሉም፤ የህዝብ የጋራ ንብረት ናቸው። ከዚህ ቀደም ለወሎ ቀጠና አስፈላጊ የነበረውን ደሴ ሰበር ችሎት ወደ ባህር ዳር በመውሰድ በህዝቡ ላይ ተጨማሪ እንግልት መፍጠሩ የተሻለ አገልግሎት ያመጣ ነው ወይስ የተደራሽነት ችግር ፈጠረ ? የሚለው ጥያቄ በግልጽ መመለስ ሲኖርበት። አሁን ደግሞ ሌላ ጠንካራ ተቋም ከወሎ እንዲወጣ እየተደረገ ነው የሚል መረጃ እየሰማን እንገኛለን። ይህ እውነት ከሆነ፣ ለምን? የሚለው ጥያቄ በይፋ መመለስ አለበት። እንዲህ ያለ ውሳኔ ካለም በህዝብ ፊት በግልጽ መስፈርት፣ በጥናትና በምክንያት መቅረብ አለበት። አንድ ከተማ ተቋማት ሲገነቡባት በአንድ ቀን የመጡ አይደሉም። ለዓመታት የተሰራበት፣ የሰው ኃይል የተሰበሰበበት፣ የመሠረተ ልማት ወጪ የተደረገበት፣ ህዝብ አገልግሎት እንዲያገኝ የተዘጋጀበት ነው። ስለዚህ አንድ ተቋምን ከአንድ ቦታ ማንቀሳቀስ የቢሮ ቦታ መቀየር ብቻ አይደለም። ከተማዋን የሚያገለግሉ የሰው ኃይል፣ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ፣ የሙያ እድል፣ የአገልግሎት ተደራሽነትና የህዝብ እምነት ላይም ተፅዕኖ ይፈጥራሉ። ለምሳሌ፣ አንድ የፍትሕ ተቋም ከደሴ ወደ ሌላ ከተማ ቢወሰድ፣ በወረቀት ላይ ቢሮው ብቻ ነው የተንቀሳቀሰው። በተግባር ግን ለህግ ባለሙያዎች፣ ለተከራካሪዎች፣ ለምስክሮች፣ ለቤተሰቦች እና ለተቋሙን ለሚጠቀሙ በርካታ ሰዎች ተጨማሪ የጉዞና የጊዜ ወጪ ሊፈጠር ይችላል። ይህ ነው የተቋም እድገትና የተቋም ሽርሽር መካከል ያለው ልዩነት። የጉዳዩ ዋና ነጥብ ቦታ አይደለም፤ ፍትሕ ነው ይህን ጉዳይ የምናነሳው ባህር ዳርን ለመቃወም አይደለም። ባህር ዳርም የኢትዮጵያ ከተማ ናት፣ ህዝቧም የእኛ ወንድም ነው። ጥያቄው “ለምን ባህር ዳር?” ብቻ አይደለም፤ “ለምን ወሎ አይሆንም?” የሚለውም ነው። የአንድ አካባቢ ልማት በሌላው አካባቢ ኪሳራ ላይ መገንባት የለበትም። አንዱ እንዲያድግ ሌላው እንዲደክም የሚያደርግ አካሄድ የጋራ ልማት ሳይሆን zero-sum approach ነው። ይህ ደግሞ በረዥም ጊዜ ለማንም አይጠቅምም። መዋቅርን ሆን ብሎ መሸርሸር ምን ያመጣል? አንድ ህዝብ በተደጋጋሚ “ተቋማችን እየተወሰደ ነው፣ አገልግሎታችን እየተራቀቀ ነው፣ የልማት እድላችን እየቀነሰ ነው” ብሎ ካመነ፣ በህዝቡ ውስጥ ቅሬታ ይፈጠራል። ቅሬታው ሲደጋገም ጥርጣሬ ይሆናል። ጥርጣሬው ሲጠነክር ደግሞ በወንድማማች ህዝቦች መካከል ክፍፍል ሊፈጥር ይችላል። ስለዚህ የመዋቅር ጉዳይ ብቻ ብለን ማለፍ አይገባም። Institutional erosion የህዝብን እምነት የሚሸረሽር ከሆነ በጥንቃቄ ሊታይ እንድታዩት እመክራለሁ። ልማት ማለት ተቋማትን ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ማንቀሳቀስ አይደለም የከተማ ልማት ማለት መንገድ ብቻ አይደለም። ልማት ማለት የሰው ኃይል መሳብ፣ ተቋማትን ማጠናከር፣ የስራ እድል መፍጠር፣ የጤናና የትምህርት ማዕከላትን ማስፋፋት፣ የፍትሕ አገልግሎትን ማቅረብ እና የከተማውን institutional capacity ማሳደግ ነው። ደሴ ከዚህ በፊት ያላትን ተቋማዊ አቅም በማጠናከር እንድትቀጥል ማድረግ የወሎ ጥቅም ብቻ አይደለም፤ የመላው አጎራባች ቀጠና የጋራ ጥቅም ነው። ለመንግስት ያለኝ ጥያቄ መንግስት አንድ ውሳኔ ሲወስን ህዝቡ “ለምን?” ብሎ መጠየቅ ይችላል። ይህ ጥያቄ ጠላትነት አይደለም። Accountability ነው። ስለዚህ ከወሎ አካባቢ አንድ ተቋም ለማንቀሳቀስ ውሳኔ ካለ፣ ህዝቡ እነዚህን ጥያቄዎች የመጠየቅ መብት አለው፦ 1 .ውሳኔው በምን ጥናት ላይ ተመሰረተ? 2. የህዝብ አገልግሎትን ያሻሽላል ወይስ ያራራቃል? 3 .የወሎ ህዝብ የሚያመጣው ጥቅምና ጉዳት ተመዝኗል? 4. የቋሙ በደሴ እንዲቀጥል ማድረግ የማይቻለው ምንድነው? 5. የህዝቡ ከውሳኔው በፊት ተሳትፏል? 6. አማራጭ መፍትሔዎች ተጠንተዋል? በመንግስት ውስጥ ላላችሁ ወንድም እህቶች ይህ መልእክት ለወሎ ብቻ የሚነሳ የአካባቢ ጥቅም ጥያቄ እንዳይመስላችሁ። በየትኛውም የመንግስት አደረጃጀት ውስጥ ያላችሁ ወሎየ ወንድም እህቶች የምትችሉትን ያህል ህዝባችሁን መወከል አለባችሁ። የህዝብን ጥያቄ ማቅረብ ክህደት አይደለም። በህግ ውስጥ ሆኖ ለፍትሕ መቆም አገርን መጉዳት አይደለም። በተቃራኒው፣ የህዝብን ድምፅ በተቋማት ውስጥ ማስተጋባት public service ነው። የሚፈለገው የትኛውም ተቋም በዘር ወይም በአካባቢ ለአንድ ህዝብ ብቻ እንዲሆን አይደለም። የሚፈለገው ተቋማት በግልጽ መስፈርት፣ በፍትሕና በህዝብ ጥቅም መሰረት እንዲደራጁ ነው። የወሎ ህዝብ ጥያቄ ከሌላው ህዝብ ጥያቄ ጋር አይጋጭም አንድ ሰው የወሎ ተቋማት እንዲጠናከሩ ሲጠይቅ ይህ ሌላው ህዝብ እንዲደክም መፈለግ አይደለም። Development is not a competition for survival. አንዱ እንዲኖር ሌላው መጥፋት አይገባም። ደሴ እንድትጠነክር ማድረግ ባህር ዳርን ማዳከም አይደለም። ባህር ዳር እንድታድግ ማድረግም ደሴን ማዳከም አይገባም። ይህ ነው balanced development የሚባለው። አንድ ህዝብን ለማስተዳደር ከመትጋት በተጨማሪ እምነት መገንባት ይሻላል። የህዝብ ቅሬታ በግልጽ መልስ ካልተመለሰ፣ የተሳሳተ መረጃ ቦታውን ይወስዳል። የተሳሳተ መረጃ ሲስፋፋ ደግሞ ህዝብ በህዝብ ላይ ጥርጣሬ ይይዛል። ስለዚህ ከወሎ የሚነሳውን ጥያቄ በግልጽነት መመለስ የተሻለ ነው። የመጨረሻ ጥሪ የወሎ ህዝብ ተቋም አልባ መሆን አይፈልግም። የሚፈልገው ተቋማቱ እንዲጠናከሩ፣ አገልግሎቶቹ እንዲሻሻሉ፣ የልማት እድሉ እንዲሰፋ እና ልጆቹ በአካባቢያቸው ጥራት ያለው ፍትሕ፣ ጤና፣ ትምህርትና ሌሎች የህዝብ አገልግሎቶችን እንዲያገኙ ነው። ስለዚህ ዛሬ የምንለው ቀላል ነው፦ የወሎ ህዝብ ምን በደላችሁ? ተቋማችንን ለምን ታዳክማላችሁ? የአገልግሎት ተደራሽነታችንን ለምን ታራርቃላችሁ? የልማት አቅማችንን ለምን ትሸረሽራላችሁ? እና ከሁሉም በላይ፣ ይህ ሁሉ የሚደረገው በምን ዓላማ ነው? የምንጠይቀው የጥላቻ መልስ እንድሰጡን አይደለም። የምንፈልገው truth, justice and accountability ነው። የወሎን ህዝብ ከሌላው ህዝብ ጋር ለማጣላት ሳይሆን፣ ወንድማማችነትን ለማጠናከር ነው የምንጠይቀው። የወሎ ልማት የሌላው ህዝብ ጉዳት አይደለም። የወሎ ተቋም መጠናከር የሌላው ተቋም መዳከም አይደለም። የወሎ ፍትሕ ጥያቄ የሌላው ህዝብ ጥላቻ አይደለም። አንዱን ሳንጎዳ ሁላችንም ማደግ እንችላለን። ስለዚህ የወሎን ተቋማት ለማሸርሸር የሚያመራ ማንኛውንም አካሄድ በህጋዊ፣ በሰላማዊና በግልጽ ተጠያቂነት እንፋለመዋለን። Abdulmajed Melese Abiy Ahmed Ali Amhara Prosperity Party /APP/ Amhara Communications Borena woreda prosperity party Office -የቦረና ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የወሎ ድምፅ Voice Of Wollo ሙሀመድመኪ አል ሂዲ አርዱል ሀበሻ ገራገሩ ሳዳም ሽመልስ Tigist Ayehu ዳዉድ እንድሪስ ሃሰን Fedila Biya
😅💔-#foryou #k4k_karo0
Congrats if You Are Starting Any of These WR in Week 5 of #Fantasyfootball #nfl #football #startsit
off acc tới nơi#xh #vairal #trending #xuhuonggggggggggggggggg #avatar
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy