@melegnaa: ቅቅል ለማዘጋጀት ግዴታ የበግ፣የበሬ ወይም የፍየል ስጋ መኖር አይጠበቅበትም ፡፡ የዶሮ የተለያዩ ብልቶችን በመጠቀም በቤታችሁ ልዩ የሆነ ቅቅል ማዘጋጀት ትችላላችሁ ፡፡ በተለይ የሀበሻ ዶሮ የምትጠቀሙ ከሆነ በደንብ ካፀዳችሁት ዘለግ ላለ ደቂቃዎች ጠብሳችሁ እና ቀቅላችሁ ግሩም ጠዓም እንዲኖረው አድርጋችሁ ማዘጋጀት ትችላላለችሁ ፡፡ የዛሬው ቅቅል ላይ የተወሰነ ሚጥሚጣ ነስነስ በማድረግ በእንጀራ ፈርሻችሁ ካልሆነ ዳግሞ በተጠበሰ ዳቦ እየነከራችሁ መመገብ ትችላላችሁ ፡፡ #foryou #fyp
Melegna መለኛ
Region: ET
Thursday 15 October 2026 08:14:47 GMT
Music
Download
Comments
👸⚡️🥷 :
ene bekagn😂😭
2026-10-15 16:50:02
18
a ❌t :
የዛሬው ይለፈኝ😂✌️
2026-10-15 09:13:58
22
zirinbut :
እኔ ብቻ ነኝ ቪድዮዎችህ የማይደርሱኝ
2026-10-19 13:36:17
0
MD 1221 :
ባንተ ምክኒያት ባለሙያ ሁኛለሁ አመሰግናለሁ
2026-10-15 08:29:19
5
dagelasssssss :
መለኛ ፊቶን መቼ ነው ሚያሳዮን🙏🙏🙏
2026-10-15 19:36:48
1
سوسو1577 :
ደሮነገር ይቅርብኝ ባይሆን ሌላውን በሙሉ በደሥታጋርነውእምከታተልህ
2026-10-19 14:35:36
0
Duka Duka :
ዶሮ መግዛት ለማንችልስ ?
2026-10-15 14:24:02
0
Mekdes Tamiru :
Betam des yilal enamesegnalen 🙏
2026-10-15 08:21:35
1
romanyma24 :
belew asebekut betamm new metafitew
2026-10-15 10:55:53
1
Melegna መለኛ :
🌿 ቅመም በሻይ ማንኪያ ልኬት ግማሽ 👉 ሮዝሜሪ ፣ በሶብላ ፣ ቀረፋ ፣ ጥቁር ቁንዶ በርበሬ ፣ ፓፕሪካ ( በርበሬ አላልንም ) ትንሽ ቃጠል እንዲያደርግ ከፈለጋችሁ የመለኛንሚጥሚጣ
2026-10-15 08:41:38
2
p_i_d_o™ :
Second
2026-10-15 08:22:43
0
እናት ቦንዳ :
የዛሬው ይለፈኝ
2026-10-15 09:24:39
1
Natnael_Samuel :
ቃላት የለኝም
2026-10-16 13:53:39
1
Megnot :
ene bekagn 😅
2026-10-16 11:44:21
0
Hanni kebede :
Egziabehere yebarekeh
2026-10-17 02:39:27
0
Helen 😊 :
Nice 👍🏿
2026-10-15 09:40:23
1
foziya :
moya kemelegna
2026-10-15 08:27:09
1
🌼 Nina 🌼 :
2026-10-15 08:42:51
1
🐭 :
ያልተከተፈ ሽንኩርቱ ጥቅሙ ?
2026-10-16 08:46:42
0
Yemihiret Zemen :
ዋው ይሄ ደሞ ይለያልእጅህ ይባረክ
2026-10-15 20:52:50
0
ቢኒያም :
የዶሮ ቅቅል 😟😟😟
2026-10-15 16:38:27
0
Hana D. :
dfen lemn hone onionu?
2026-10-16 08:55:10
0
ሜሪ¹⁶የኔB❤ :
እኔ እኮ የእሱ ኮመንት መልስ ነው የሚያስቀኝ😂
2026-10-17 12:16:19
0
ERGOYE LEMA :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-15 10:57:21
1
To see more videos from user @melegnaa, please go to the Tikwm
homepage.