Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@galihry.id: Cara bikin motion graphic minimalist pakai claude ini promptnya #claude #ai #motiongraphic #galihry
galihry.id
Open In TikTok:
Region: ID
Thursday 15 October 2026 21:25:00 GMT
1372
27
1
2
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.38MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.32MB
)
Watermark .mp4 (
0.88MB
)
Music .mp3
Comments
Future Tech :
pake HP ga bisa ya bg
2026-10-15 22:07:07
0
To see more videos from user @galihry.id, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#ekspresikan2024 #serunyaliburan #euforia2025
Chị em đã sẵn sàng chưa, hẹn các chị em 9h nhá #baongocaerobic #guno
Hay ăn đồ cay nóng nhưng mà tui có… bí quyết 🙂↕️ #betixiu #mukbang #miengdanmunvikim #Acropassvietnam #hoptaccungacropass
Nồi hấp đa năng mình cực kỳ thích vì dễ vệ sinh #momqq_vlog #vifiba #noihapvifiba #noihapthuynhiet
#jewlery #work #miamicubanlink #jewleryinspo #silver
ከዓይኔ አጠፊም 😢 ✍️ እሱ ከ90ዎቹ ምርጥ ድምፃዊያን አደራውን ተረክቦ ሙዚቃን ከነሙሉ ክብሯ ለሚቀጥለው ትውልድ በተገቢው መንገድ ያስተላለፈ እምቅ የተትረፈረፈ ችሎታ ያለው ነው ከሚሊነየሙ ጋር አብሮ የገባውን የጥዑም ሙዚቃ ድርቅ በሰላ ብዕሩ እና በተገራ ድምፁ ያራሰ ነው በተቺዎቹ ሳይሰበር ለዝና እና ገንዘብ ሳይጋጋጥ እንደ ሙያ አባቶቹ ቀን ከለሌት እየለፋ ጊዜውን እድሜውን የሰዋ ልታይ ልታይ የማይል ዝቅታን የሚያውቅ ብርቱ እና ትሁት ወጣት ነው የዛሬው ተመስጋኝ ባለታሪካችን የዚህ የባለሙሉ ክብር አልበም ባለቤት የግጥምና ዜማ ደራሲ ፣ የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋች እና ድምፃዊ እሱባለው ይታየው ( የሺ ) 🙌🥰 ✨ውድ ቤተሰቦቼ ለእሱቤ ህይወት ሙዚቃ እንግዳ አይደለችም ገና በታዳጊነት ዘመኑ የህፃናትና ወጣቶች ቴአትር ቤት በርካታ ስራዎችን የሰራ ፣ በቴአትር ቤቱም ልምዱን ያዳበረ ፣ በዚህም ሳያቆም ያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት ገብቶ የሙዚቃ ተሰጥኦውንና ችሎታውን በትምህርት ያዳበረና ዕድሜውን ሙሉ ቴዲ አፍሮ እንዳለው "ሙዚቃ ህይወቴ" ብሎ የኖረ ነው አንድ ሰሞን ዘፋኞች በሙሉ ማሬ ፣ ማር በሚል ሙዚቃ ሀገሩን ባደበላለቁበት ሰሞን የእሱባለው ማሬ ማሬ ሙዚቃ ነው ከሁሉም በላይ የተደመጠው ፣ የተወደደው በነጠላ ዜማ ወደፊት የመጣው እሱቤ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ከታምሩ አማረ (ቶሚ) ጋር ለ5 አመት የለፋበትን ጥንቅቅ አድርጎ የሰራውን የመጀመሪያ አልበሙን "ትርታዬ"ን በ2010 ይዞ ከጫፍ እስከጫፍ የተደመጠለት 👌 እዚህ የሚጣል ዘፈን የሌለው አልበሙ ውስጥ የተካተቱት ሙዚቃዎችን በሙሉ እኛ የሙዚቃ ወዳጆች የልብ ትርታችን አንዴ ከፍ አንዴ ዝቅ እስከሚል ድረስ በፍቅር አዳምጠንለታል አጣጥመንለታል። 📌ለምሳሌ ፦ዘፈን_ማሞቂያ_አይደለም በዚህ ማስተር ፒስ የሆነ ከሙዚቃም በላይ የሆነ ስራው፦ ዘፈን/ሙዚቃ ከዳንኪራና ከጭፈራ በላይ ትልቅ ትርጉም እንዳለውና ሙዚቃ ምን ያህል ሀይል እንዳላት ለሙዚቃም ሆነ ለድምፃዊያኖችም ትልቅ ክብር የሰጠበት ስራ በኔ ግምት የሱና የሙዚቃን ጥምረት ከቸብ ቸቦም በላይ መሆኑን ያሳየበት አንዱ ተወዳጅ ስራው ነው ሌላው ደሞ ፦ፎቶ_ይናገራል በተሰኘው ስራው እነሱ በችግር እየተጠበሱ ልጆቻቸው እንዲያበሩ ላደረጉና መስዋዕትነት ለከፈሉ ምርጥ ኢትዮጵያውያን እናቶች ለክብራቸው የሚመጥን ድንቅ ስራ ያስደመጠበት በዚህም የበርካታ ኢትዮጵያዊያን ቤተሰቦች ህይወት ያስመለከተብት ከመሆኑም በላይ የሱን የላቀ የግጥም የመፃፍ ችሎታ ከሙዚቃዊ እይታ ጋር ያስመለከተበት ድንቅ ሙዚቃው ነው ወትሮም ቢሆን በማህበራዊ ጉዳይ እና ሀገር ፍቅሩ የማይታማው እሱቤ እራሱ ግጥም እና ዜማ ደርሶ በዚህ አልበም ላይ ካካተታቸው 14 ሙዚቃዎች ሌላ እንደ እኔ_ነኝ_ደራሽ_ለወገኔ በተሰኘው ማህበራዊ ግዴታችንን እንድንወጣ በሚያነሳሳው የሙዚቃ ስራው ለተቸገሩ ወገኖቻችን ቦርሳውን ያልከፈተና ኪሱን ያልዳበሰ ኢትዮጵያዊ ማን አለ ? እሱቤ ፦ በርካታ የፊልም ማጀቢያ ሙዚቃዎችን በራሱ ግጥምና ዜማ እንዲሁም በውብ ድምፁ ያጀበ ፣ እንዲሁም ለጀማሪ ድምፃዊያኖች ሳይሰስት ግጥምና ዜማ በመስጠት የጀርባ አጥንታቸው የሆነ ታታሪ የተትረፈረፈ ችሎታ ያለው ድንቅ ጥበበኛ ነው። ሀመልማል አባተ "እኔው ነኝ"፣ ዝናር ዜማ፦ የኔ ሴት፣ ቸሊና "ጥቁር ወፍ"፣ ዮዋሐንስ ግርማ "መገን እኔ ፣"እንዴት ልሁን"፣ "እንጃ"፣ ነፃነት ለማ፦ ቶሎ ና፣ ፍቅረማርየም እና ሰላማዊት፦ ናፍቆት (ዜማ)፣ ብርሃኑ ተካ፦ እረበሽኩሽ እንዴ፣ ማስተዋል እያዩ መጥቼ ነበር (ዜማ)፣ ለምለም ኃ/ሚካኤል፦ "ፍቅሬ ሆይ"፣ ሀሌሉያ ተክለፃዲቅ "ለጉድ ነው"፣ (ዜማ፣ ቃል ኪኒ "ወስኗል"፣ "ደርባባ" (ዜማ)፣ ቃልአብ ሙሉጌታ "ጤና አዳሜ"፣ "እንጃ ሰሞኑን"፣ "ካደረ"፣ ለአዲስ ለገሰ አልበሙ ላይ ካለው በተጨማሪ ከኢንጆሪ ነጠላ ዜማው ውጪ ሁሉም "እወድሻለሁ" ግጥም እና ዜማ፤ እንጃ እና እቱ ዜማ፤ ልዑል ሲሳይ "ባሰብኝ"፣ ሜላት ቀለምወርቅ "ጣይቱ ብሎ"፣ ሮቤል ሚዴቅሳ "ወዳኝ"፣ ዊንታ ፅጌ "ልቤን ምን ልበለው"፣ ቃልኪዳን "ሎጋው" ወዘተ..... በተጨማሪም ለአደይ ድራማ እና ለ የፍቅር ጥግ የሰራቸው ማጀቢያ ሙዚቃዎች በራሳቸው ከሙዚቃም በላይ የሆኑ የልጁን የድርሰት አቅም የሚለኩና የሚያስጨበጭቡ ስራዎች ናቸው። እሱቤን ለመተቸት ከመሯሯጣችን በፊት ፦ በዚህ ዕድሜው የሰራቸውን በርካታ ስራዎች መመልከትና በደንብ ማጤን ተገቢ ይመስለኛል። በሁለተኛ አልበሙ ዳግም እስኪመለስን ድረስ እስከዛሬ ሰይታክት ላበረከተልን ቆንጆ መልዕክት ያለቸው የተለፋባቸው ቆንጆ ሙዚቃዎች ልናመሰግነው ይገባል እያልኩኝ ለዛሬ አበቃሁ🙌🙏 🗣ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 musictube 🇪🇹 #fyp #እሱባለውይታየውየሺ #ከዓይኔአጠፊም #musictube369 #ethiopianmusic
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy