@annfai_: #CapCut #stikesdustira #perawat #fyp

ann.fzhh_
ann.fzhh_
Open In TikTok:
Region: ID
Thursday 15 October 2026 11:23:10 GMT
46358
3176
37
88

Music

Download

Comments

nabilmaulanarrr
nabil :
#54
2026-10-20 04:48:46
2
whoitscan_
CANDRA :
2026-10-20 11:00:27
2
xxprtma811xx
alfi :
lho alumni 54 angkatan brp kak ?
2026-10-21 06:54:20
1
chocolateee_321
dumpieseccnnr :
potku🫡
2026-10-16 05:09:55
0
sndistecu
𝐴𝑁𝐴𝐾.𝑃𝐸𝑅𝑇𝐴𝑀𝐴𝑋 :
pengacara😎
2026-10-18 06:55:45
1
masgil178
masgil :
barudak pak dewan wkwk
2026-10-19 14:46:01
1
superxus_
xus :
salam angkatan 28 teh🙌
2026-10-23 09:30:34
1
r3yby
ريبي :
ini kak merdeka teh
2026-10-19 00:42:18
1
aingjeck6
jeck :
aduh ini alumni 2019 nihh wk
2026-10-20 13:35:01
1
anaftaaa
𝒂𝒍𝒊𝒆 :
salam dari angkatan 28 #54
2026-10-21 23:29:32
1
jenaapp
sherrr :
2026-10-15 12:23:24
1
nab11la_
bile :
2026-10-15 11:26:58
0
araaoktta
syhraokta :
2026-10-15 11:27:20
0
shnayyy1
shennyyyy :
2026-10-15 12:46:33
0
poseidonnnnnn666
Pöseidönnn :
teteh meni manis
2026-10-31 12:46:19
0
andresanchezspain
Kevin Jonathan Nainggolan :
Gemesin🥰
2026-10-30 03:49:46
0
nzaryunn
nzaryunn :
2026-10-17 12:29:43
0
faisalapip725
Faisal gg :
2026-10-23 11:55:44
0
trendingmasukberanda
trending :
jadian yuk
2026-10-22 03:43:12
0
bangzii260
BangZii :
2026-10-16 10:12:34
0
To see more videos from user @annfai_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

     እግዚአብሔርን ማስቀየም ፣ ቅጣትን ከመፍራት ይልቅ ያሳዝናል። እንደ አለመታደል ኾኖ፣ ገሀነም ባይኖርና ባንፈራ ፣ ምንም ዓይነት መልካም ነገር ለማድረግ አንመርጥም ነበር። ይህ በእጅጉ የሚያሳዝን ኹኔታ ነው ። ስለዚህ በሌላ ምክንያት አይኾንም እንኳ ክርስቶስን ከምንወደው በላይ ስለምንፈራው ገሀነም ይገባናል ። ወደ ገሀነም እንድንገባ የሚያስፈርድብንም ለእርሱ በልባችን ፍቅር ማጣት ነው ። ክርስቶስን እንደሚገባው ብንወደው ኖሮ የምንወደውን እርሱን መጉዳት (ማሳዘን ) በገሀነም ውስጥ ከሚገኝ ከማንኛውም ቅጣት የበለጠ የሚያም መኾኑን እንረዳ ነበር ። ነገር ግን ለእርሱ ያለን ፍቅር ስለጎደለ የቅጣቱን መጠን መረዳት ተስኖናል ።                አምላካችን በእኛ ዘንድ ለመወደድ ያላደረገው ነገር ምንድን ነው ። ያላሰበውስ ምንድን ነው ? ምንንስ ረስቷል? አዋርደነዋል፣ ምንም እንኳን እሱ ፈጽሞ ባይበድለንም ስፍር ቁጥር የሌላቸውን እና በቃላት ሊገለጽ የማይችል በረከቶችን ሰጠን። በኹሉም መንገድ ሲጠራን ከእርሱ ራቅን ነገር ግን ስለ ጥፋታችን አልቀጣንም። ይልቁንም እኛ ከእርሱ ስንጠፋ ሊፈልገን መጣ ። እኛ ግን ገፍተነው ወደ ዲያብሎስ እቅፍ ተሸሸግን ። እኛን እንዲመልሱ ብዙ መልእክተኞችን ላከ ነብያትን ፣ መላእክትን ፣ አባቶችን ፤ ኾኖም መልእክታቸውን ውድቅ ማድረጋችን ሳይበቃን መልእክተኞችን ስድብን አባረርናቸው ። ይኽ ኹሉ ሲኾን እግዚአብሔር አልጣለንም ። እንደ ታማኝ ፍቅረኛ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ሰማይን ፣ ምድርን ፣ ኤርምያስን ፣ ሚኪያስን እና ሌሎችን እርሱን ወክለው እንዲናገሩ አደረገ፤ እኛን ለመጨፍለቅ ሳይኾን እኛን ለማዳን ይኽን አደረገ ። እንዲያውም
     እግዚአብሔርን ማስቀየም ፣ ቅጣትን ከመፍራት ይልቅ ያሳዝናል። እንደ አለመታደል ኾኖ፣ ገሀነም ባይኖርና ባንፈራ ፣ ምንም ዓይነት መልካም ነገር ለማድረግ አንመርጥም ነበር። ይህ በእጅጉ የሚያሳዝን ኹኔታ ነው ። ስለዚህ በሌላ ምክንያት አይኾንም እንኳ ክርስቶስን ከምንወደው በላይ ስለምንፈራው ገሀነም ይገባናል ። ወደ ገሀነም እንድንገባ የሚያስፈርድብንም ለእርሱ በልባችን ፍቅር ማጣት ነው ። ክርስቶስን እንደሚገባው ብንወደው ኖሮ የምንወደውን እርሱን መጉዳት (ማሳዘን ) በገሀነም ውስጥ ከሚገኝ ከማንኛውም ቅጣት የበለጠ የሚያም መኾኑን እንረዳ ነበር ። ነገር ግን ለእርሱ ያለን ፍቅር ስለጎደለ የቅጣቱን መጠን መረዳት ተስኖናል ።              አምላካችን በእኛ ዘንድ ለመወደድ ያላደረገው ነገር ምንድን ነው ። ያላሰበውስ ምንድን ነው ? ምንንስ ረስቷል? አዋርደነዋል፣ ምንም እንኳን እሱ ፈጽሞ ባይበድለንም ስፍር ቁጥር የሌላቸውን እና በቃላት ሊገለጽ የማይችል በረከቶችን ሰጠን። በኹሉም መንገድ ሲጠራን ከእርሱ ራቅን ነገር ግን ስለ ጥፋታችን አልቀጣንም። ይልቁንም እኛ ከእርሱ ስንጠፋ ሊፈልገን መጣ ። እኛ ግን ገፍተነው ወደ ዲያብሎስ እቅፍ ተሸሸግን ። እኛን እንዲመልሱ ብዙ መልእክተኞችን ላከ ነብያትን ፣ መላእክትን ፣ አባቶችን ፤ ኾኖም መልእክታቸውን ውድቅ ማድረጋችን ሳይበቃን መልእክተኞችን ስድብን አባረርናቸው ። ይኽ ኹሉ ሲኾን እግዚአብሔር አልጣለንም ። እንደ ታማኝ ፍቅረኛ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ሰማይን ፣ ምድርን ፣ ኤርምያስን ፣ ሚኪያስን እና ሌሎችን እርሱን ወክለው እንዲናገሩ አደረገ፤ እኛን ለመጨፍለቅ ሳይኾን እኛን ለማዳን ይኽን አደረገ ። እንዲያውም " ሕዝቤ ሆይ ምን አደረኩኽ ፣ ምን በደልኩኽ ? መልሱልኝ " ሲል የተማጽኖን ጥያቄ ደጋግሞ በነብያት በኩል ላከብን ።....... ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #መዝሙር_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_መዝሙር #coptic #ethiopianorthodox #መዝሙር #ማርያም #ethiopianorthodoxtewahedo🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

About