@zereaburuk: 👉በሕግ አምላክ አባቶች። @ዲ/ን ሲራክ✍️ ሁለተኛ አካውቴ ነው Follow አድርጉ። . . . . . . . . . . . . #እግዚአብሔር_ብርሃኔና_መድኀኒቴ_ነው #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #ቤተክርስቲያን

ዲ/ን ሲራክ ✍️
ዲ/ን ሲራክ ✍️
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 15 October 2026 11:39:20 GMT
171767
31660
1096
19922

Music

Download

Comments

yedmasko.merkogna
የደማስቆው ምርኮኛ 21 :
አቡነ ሳዊሮስ እኮ ክህነታቸውን ያጡት የጫካውን ሲኖዶስ አቋቁመው ራሳቸውን በራሳቸው ፓትሪያሪክ አድርገው የሾሙ ዕለት ነው። ለእኔ አቶ ሳዊሮስ ብቻ ናቸው !
2026-10-15 13:06:38
1082
user5587930699819
ሴት መሆን ፈተና ነው :
አይ ወንድሜ ብቻህን ሆንክብን
2026-10-15 11:59:49
1123
dagi11879
dagi :
min chigr alew ?
2026-11-03 16:35:09
0
mitku.argaw
Mitku Argaw :
ሳዊሮስ እኮ የሀይማኖት መሪ ሳይሆኑ ፖለቲከኛ ናቸው
2026-10-15 13:12:12
772
eyorry15
Eyerus ጦጲያ🦋 :
እግዚያብሄርን ብቻ ብየ ነው ያለሁት እንጂ በአባቶች ተስፋ ቆርጫለሁ
2026-10-15 12:09:09
339
user69790327650841
ሰው ከንቱ :
እድሜና ጤና ይስጥህ ዲያቆን ሲራክ
2026-10-15 11:46:31
624
macru.12
Emnet :
ለነሱ እኛ ተሸማቀን አለቅን 🤦‍♀️
2026-10-15 12:11:23
267
hene.man.king22
ⒽⒺⓃⓄⓀ ⓬ ➁➀✨✨ :
ፍቅረ ነዋይ
2026-10-15 12:05:47
99
thank12god7
ይሴባ :
[Pray] እኛ ምንከተለው የተሰቀለውን ክርስቶስ ነው [Pray] በርታ
2026-10-15 11:48:19
92
kalu_yemariyam21
kal :
የኔ ወንድም የኦርቶዶክስ ጠበቃ በቤቱ ያቆይህ በርታ የኛ መካሪ ቃለሕይወት ያሰማልን ፈጣሪ እንደቸርነቱ ይቅር ይበለን እንጂ እኛ እኳ ሀጥያትን ከተለማመድነው ቆየን ፈጣሪ ይቅር ይበለን እግዚኦ[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-15 11:53:38
67
1888e.c1
🌟🪙 1888 :
አንተ ግን ጀግና ነህ ሚካኤልን 👏👏👏
2026-10-15 14:25:58
46
agel1921
....፲፱🙏 :
tleyalek sirak🫡🙏
2026-10-15 11:48:46
36
sami.danel8
ያልተፈተነ አያልፍም 🤷‍♀️🤷‍♀️ :
👌👌👌 ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
2026-10-16 05:00:38
38
natisha123
Nati :
እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን
2026-10-15 11:53:46
39
johnlive312
John Live :
የእዉነት ይህን ቪዲዮ አይቼዉ ምን እንደምል ግራ ገብቶኝ ነበር የሆነ ነገር ማለትህ ደስ አሰኝቶኛል
2026-10-15 12:42:52
38
cheguevara.orthodox
Lij dagm አቡጡ :
አረካሺኝ
2026-10-15 12:06:00
26
meskiiila
meski la ፴ :
የልቤ ነው የተናገርከው 🙏
2026-10-15 11:48:40
19
abini.boy.of.mado
abini boy of madonna :
ማንም ምንም ብልህ ዋጋህ በሰማይ ነዉ
2026-10-15 13:25:07
22
mtym2007
ማዕዶት :
ተባረክ ወንድም ሲራቅ
2026-10-15 12:50:46
13
dejenmelesetemesg
n2116 :
100%
2026-10-15 11:46:22
8
user5724292170749
selamawit yemaryam :
ወንድም አለም እረዥም እድሜ ከጤና ጋር እግዚያብሄር ይሠጥህ ዘንድ የርሱ እረቂቅ የሆነው የእውቀት ጥበብ ያድልህ ♥️♥️♥️♥️
2026-10-15 16:17:29
13
llephemerall27
Dani :
ante bertaln wendm ale lelawn tewew abzagnaw neger tru adelem bcha fetari yawkal
2026-10-15 11:44:00
16
samualfetene
§am¡ ®™ :
ትክክል ነህ
2026-10-15 11:47:03
5
dagi5001
ባርኮት❤️💛💚 :
እዉነት ለመናገር ዲያቆን እድሜና ጤና ይስጥልን እዉነት ስትናገር ሁልጊዜ ተች አንተ ብቻ አዋቂ ሁሌም ተሳዳቢ አድረገዉ ሲናገሩ ይገርመኛል እዉነት የሚናገር አይወደድም አጭበርባሪዉ የሚወደድበት ዘመን ይገርመኛል በርታልን እንደናንተ አይነት መምህር ነዉ የጠፋዉ እዉነት ይዘህ አታገልክ ነዉ እዉነቴ ሲነገራችዉ ሄደዉ የሚሸወጡት እንደማምለጫ የሚጠቀሙት ወደ ብሔር ወደ ዘር ይሸወጣሉ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
2026-10-15 16:36:51
25
nazazi27
Andu የክርስቶስ እስረኛ ☦️ 🦅🦅🦅 :
ምዕመናን ላይ የሚደረገው በደል በዛ የኛ ቤተክርስቲያን አባቶች እነኚህ አይደሉም ቃለህይወትን ያሰማልን ዲያቆን
2026-10-16 09:59:15
11
To see more videos from user @zereaburuk, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About