@amhara1668: "አፄ ይኩኑ አምላክ ኦሮሞ ነው:: እናቱ ሀዊ ጊፍቲ: አባቱ ደግሞ አዛዥ ጫላ ይባላሉ::" - ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሳ

Amhara
Amhara
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 15 October 2026 12:31:11 GMT
17121
948
15
144

Music

Download

Comments

shewameda2123
ራስ Abebe Aregay ዘ ሸዋሜዳ :
😂😂😂 False narrative
2026-10-16 05:56:14
2
merdova_13
Yotod_D 🦅 :
😂😂😂😂
2026-10-15 20:36:40
1
oumer.kayame
the count :
ኦ ዶር 10q subaa አለቀ
2026-10-15 17:42:57
1
user6797119200707
hani bajar :
ቆይ ድሮ
2026-10-15 15:42:38
1
lemon200_8
lemon :
2026-10-16 10:05:50
0
akalo244
Akalo24 :
ስለ ሀዊ ጊፍቲ መንድያ ታሪክ ንገረን።
2026-10-15 20:55:35
0
countersq
Bullet💥 ⌯⁍ :
በዛ ጊዜ ኦሮሞ በአሁን ሰአት ኢትዮጵያ የሚባለው ቦታ አልደረሰም
2026-10-15 16:29:18
2
user6081295843541
yibeltal :
ይህን የምትሠማ ሁሉ ቆም ብለህ እራሥህን ጠይቅ ዘረኝነት ምን ያህል ቆሻሻ እንደሆነ ተመልከት ታሪክን ከሥር መሠረቱ የሚመረምሩኢትዮጵያን በዚህ መልኩ ይገልጻል ዘርህ ምን ያህል የተደበላለቀ እንደሆነ አሥብ ሁላችን ኢትዮጵያውያን ን ን
2026-10-15 15:19:56
2
temesgen.gebre
prego_99 :
ሀለውለው
2026-10-15 19:29:55
0
oumer.kayame
the count :
ሌላው ታሪክ የውሸት ነው የረስወ ልክ ነው
2026-10-15 17:42:12
1
game.aman8
Game Aman :
🥰🥰🥰
2026-10-16 04:02:47
0
ketsebawot
Dn Weldeab Belay :
አባት፡ ተስፋ ኢየሱስ እናት፡ እግዚእኃርያ (በአንዳንድ የቃል ታሪኮች "ክብሬ" ወይም "ሥምረት" በመባልም ትጠራለች) አፄ ይኩኖ አምላክ በ1270 ዓ.ም (በ13ኛው ክፍለ ዘመን) የዛግዌ ሥርወ-መንግሥትን በመሻር የሰሎሞናዊ ሥርወ-መንግሥትን በሸዋ (በተለይም በአምሐራ/መርሐቤቴ አካባቢ) እንደገና የመሠረቱ ታዋቂ ንጉሥ ናቸው። አፄ ይኩኖ አምላክ (የሰሎሞናዊ ሥርወ-መንግሥት መሥራች) │ ... (ቀጣዮቹ ነገሥታት) │ አፄ ዘርዓ ያዕቆብ (1434–1468) │ አፄ በእደ ማርያም (1468–1478) │ አፄ ናዖድ (1494–1508) ───── እቴጌ ናኦድ ሞገሳ (እናታቸው) │ አፄ ልብነ ድንግል (1508–1540) የኦሮሞ ፍልሰት የጀመረው አባባህሪ እንደዘገበው በ16ኛው ክፍለ ዘመን ነው ማለትም ከአፄ ልብነ ድንግል እልፈት በኇላ ነው ኦሮሞዎች በሶሎሞናዊዉ መንግስት ውስጥ ቦታ ይዘው ተጋብተው መኖር የጀመሩት በ17ኛው ክፍለዘመን ከልብነ ድንግል እልፈት ብኇላ ምናገሻቸውን ከሸዋ ደብረብርሃን ወደ ጎደር በተዛወረ ጊዜ ነው ኦሮሞ ከጎንደር ነገሥታት ተጋብተው አብረውም የነገሡት ፕሮፌሰር ፍቅሬ በጣም እናከብሮታለን ግን ይህንን የተሳሳተታሪክ ያርሙት "ትውልዳቸው ከኦሮሞ ነው" የሚለው አባባል ምን ያህል እውነትነት አለው? ብንል ይህ አባባል በታሪክ፣ በክብረ ነገሥት ድርሳናትና በሳይንሳዊ የታሪክ ጥናቶች የተደገፈ እውነታ የለውም። ምክንያቶቹና ታሪካዊ እውነታዎች፡ 1. የጊዜ ልዩነት (Chronological Gap): አፄ ይኩኖ አምላክ የነገሡትና የኖሩት በ13ኛው ክፍለ ዘመን (ከ1270 እስከ 1285 ዓ.ም) ነው። የኦሮሞ ሕዝብ ወደ ማዕከላዊው የኢትዮጵያ ክፍል (እንደ ሸዋ፣ ወሎ፣ ጎጃም) ያደረገው ታላቁ የሕዝብ እንቅስቃሴና ከቤተ-መንግሥት ጋር የመቀላቀል ሂደት የተከሰተው ደግሞ በ16ኛው ክፍለ ዘመን (በ1530ዎቹ/1540ዎቹ በኋላ) ነው። በመሆኑም አፄ ይኩኖ አምላክ የነበሩበት ዘመን የኦሮሞ ሕዝብ በማዕከላዊ የፖለቲካ ሥልጣንና አካባቢ ከመታየቱ አራት መቶ (400) ዓመታት ገደማ በፊት የነበረ ነው።
2026-10-15 14:55:13
3
To see more videos from user @amhara1668, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About