@__pax_: 🫶#Siblings #brother @gravenlaw

⟭⟬Paxx⁷
⟭⟬Paxx⁷
Open In TikTok:
Region: DK
Thursday 15 October 2026 13:10:40 GMT
424
30
1
2

Music

Download

Comments

kristvm07
𓍢ִ໋🌰͙֒₊˚⊹♡ 𝓀𝓇𝒾𝓈𝓈𝓎 🍂🧸 :
Cuties
2026-10-15 13:21:33
0
To see more videos from user @__pax_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት በመቄት ወረዳ በ021 ቀበሌ አካባቢ የምትገኘው በመላው ዓለም የሌለች ብቸኛዋ እና ታሪካዊቷ የሊቃውንትና የቅዱሳን መፍለቂያ የመነኮሳት መጸለያ እና የቅዱሳን የተጋድሎ ቦታ በኢትዮጵያዊቷ ሰማእትና ጻድቅ በቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ እጅ ታህሳስ ፲፬ በአንድ ቀን በስሚዛ ወይም በሰንሰል እንጨት እና በሐረግ የታነጸውን ቤተ መቅደስ ለመባረክ ኢየሱስ ክርስቶስ እመቤታችን ቅድስት  ድንግል ማርያምን ቅዱሳን መላእክትንና ቅዱሳን ጻድቃን ሰማእታትን አስከትሎ  ለእናታችን ለቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ ቃልኪዳን ሊሰጣት እና ቤተ መቅደሱንም ሊባርክላት ሲመጣ ቤተ መቅደሱም እንደ ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ ለአምላኩ በአራቱም አቅጣጫ የሰገደውና ከተሰራ 400 ዘመን ያስቆጠረውን ቤተ መቅደስ ከገዳሙ ደርሶ የተሳለመ ገዳሙን የረዳና ከገዳሙ የተቀበረ ወደገዳሙ መምጣት የማይችል ከሆነ ግን በአለበት ቦታ ሁኖ አምላከ ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ ማረኝ ይቅር በለኝ ብሎ የተማጸነውንና ገዳሙን የረዳውን እስከ 12 ትውልድ ድርስ እምርልሻለሁ ብሎ ጌታችንና አምላካችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ በሰጣት ቃልኪዳን መሠረት እስከ እለተ ምፅአት ድረስ የማይፈርሰውና የማይታደሰው በአራቱም አቅጣጫ እንደሰገደ የሚታየው እፁብ ድንቅ የሆነው ቤተ መቅደስ ያለባት ታላቋ ገዳም ገዳመ ሲሐት እመ ምዑዝ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት እና ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ አንድነት ገዳም ይህች ናት      

About