@ameco.et: የክልሉ ምልክት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ቤተ መንግሥቱን ለመገንባት ቀደም ብሎ ዕቅድ ተይዞ እንደነበር ገልጸዋል። እስካሁን ድረስ የርእሰ መሥተዳድር ጽሕፈት ቤት ኾነው የቆዩ ሕንጻዎች ረጅም ዕድሜ ያስቆጠሩ፣ ሰፊ አገልግሎት የሰጡ መኾናቸውንም ተናግረዋል። እስካሁን የነበሩት ሕንጻዎች አገልግሎታቸውን ጨርሰዋል፤ ነገር ግን ጠብቀን ለትውልድ እናስተላልፋቸዋለን ነው ያሉት። ታሪክን መጠበቅ እና ማደስ የመንግሥት ትኩረት መኾኑንም ገልጸዋል። ሥራው የክልሉ ሕዝብ ወካይ እና ምልክት መኾኑንም አንስተዋል። የክልሉን ሕዝብ እና ታሪክ የሚመጥን ፕሮጄክት እንደኾነም ገልጸዋል። ባለፉት ጊዜያት ፕሮጄክቱን ለማስጀመር የሚያስችል ሥራ መሠራቱንም አንስተዋል። #የመደመር_መንግሥት! #ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ! #አማራ_ክልል #ባሕር_ዳር #ዓባይ #ጣና #ምልክት #አሚኮ

Amhara Media Corporation
Amhara Media Corporation
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 15 October 2026 13:53:09 GMT
22097
1006
45
88

Music

Download

Comments

sollchanalfam
sollchannal :
what is its purpose
2026-10-15 14:29:32
0
kassaw.k
ዶ/ር ካሳው, የአንገት በላይ ህክምና ስፔሻሊስት :
ይህ አካባቢ የመንግስት ቢሮ ሳይሆን የከተማዋን የቱሪዝም እንቅስቃሴ ማደግ አስተዋፅኦ ሊያበረክት የሚችል የሆቴልና መዝናኛ ሊሰራበት የሚገባ ቦታ ነበር። በአለም ትልቁ ወንዝ ከትልቁ ጣና ሐይቅ ሲወጣ የሚል የቱሪዝም መፈክር ይዞ የአለም ቱሪስቶችን ለመሳብ የሚያገለግሉ ቦታዎች በሙሉ በመንግስት ቢሮዎች መያዛቸው ትክክል አይደለም ብየ አስባለሁ።
2026-10-15 15:49:29
2
dona81203
@Dona :
design is flawed
2026-10-15 14:36:25
0
user3178280609196
Endalk :
We Need Hospital
2026-10-15 16:13:02
0
esxethiopia
ፊደል fidel :
ስንት መዝናኛ መሆን የሚችለውን ቦታ ለምን በቤተመንግስት ስም መዝጋት አስፈለገ። ይህ እዚህ ቦታ ከተሰራ ህዝቦች ወደዛ አካባቢ እንዳይጠጋ በጥበቃ ይታገዳል ለሰራተኛ ተብሎ ጣና ዳር ተገቢ አይደለም
2026-10-15 15:08:40
1
aburabkm
NeoMm :
why not in addis ababa
2026-10-15 15:34:50
0
solomonaddisie8100
Solomon Addisie :
አዲሳባ ላይ ነበር እንጅ መገንባት
2026-10-15 15:07:53
1
biruk.alemayehu5
Bag :
@Bag:በጣም ጥሩ ነው፤ ግን የጣና ሐይቅን በፈር ዞን (setback) ካልጠበቀ በሃይቁ እርጥበታማ ዳርቻ ላይ ችግር እንዳያስከትል ታሳቢ ተደርጎ ይገነባል ብለን እናምናለን። ጣና በዩኔስኮ የአለም ቅርስ ተደርጎ የተመዘገበ የአለም ብርቅዬ ቦታ ስለሆነ በጣና ላይ የሚገነቡ ግንባታዎች አለም ዓቀፋን ተሞክሮ ፣ደንብ ታሳቢ እንዲደረግ ይመኩራል ።
2026-10-15 14:52:30
1
yalaleti
yalaleti :
ዜጋ ሳይበላ ሳይማር በሰላም ሳይኖር ቤተመንግስቱ ለመን ነዉ??????
2026-10-15 14:01:49
2
gebeyaw.temesgen
Gebeyaw Temesgen :
መልካም ነው።
2026-10-15 14:44:30
1
belayalemu12
@Belay12 :
ሪዞርት ነው እንዴ የሚሰራው በጣና ዳር እንዲሰራ የተፈለገው ነው ቦታውን recomend ያደረጉ ስዎች ለበጎ አስበውት ይመስላችሗል???
2026-10-15 14:27:08
1
tometak
tometa333 :
በጣም ጥሩ ነው ይገንባ የክልሉም አሻራ ሆኖ ይታይ በከፍታ።
2026-10-15 16:07:41
0
tinsae.gatu
Tinsae Gatu :
ሰላም ላይ ደግሞ በትኩረት ይሰራ።
2026-10-15 14:19:00
1
dark.age60
King of king :
ይህ ቦታ ቤተመንግስት ሳይሆን ሆቴልና መዝናኛ የሚሰራበት ነበር
2026-10-15 16:24:45
0
zedoman1229
@Zed :
አዲስ አበባ ነው መገንባት ያለበት።
2026-10-15 16:09:04
0
user8721588200878
ሙሌ- የአዲስ ዓለም ልጅ ❤ :
እንደ ቅዱስ ላሊበላ የበለጠ ለአማራ ብሎም ለኢትዮጵያውያ ሃብት ወይም ወካይ አለ? እኒህ ድንቅ ቅርሶች እንደ ሃገር ከማንነት ሉአላዊነት ባሻገር እርበጣ ዶላር መንግስት እያገኘበት ሲፈርስ ጭጭጭ የ320 ዓመታት በላይ የሃገር የመንግስት ዋና ከተማ ሆና ያገለገለች ። ከ800 ዓመት ጀምሮ ከተማዋ ልማት ርቋት ህዝቦቿ በከፋ ድህነት ወድቀው እዚህ ግባ የሚባል የዘላቂ ልማት እና የከተማ መዋቅር አለመኖር እጅግ አሳዛኝ ሁኔታ ላይ ከተማዋ ትገኛለች።
2026-10-15 15:48:43
0
smoki0244
@smoki :
tiru new gin tiyakea allegn kezih yebelete agebigabi bizu mekidem yallebet yelenim endea?
2026-10-15 14:28:05
0
odegard7738
ኤፍሬም የማርያም ልጅ :
እባካችዉ ድምፅ ሁኑን ህዝቡ ተፈናቅሎአል አድም ካሳ ሳይከፈል እዲሁም ትክ ቦታ አልተሰጠም
2026-10-15 15:55:51
0
tinsae.gatu
Tinsae Gatu :
በርቱ
2026-10-15 14:18:12
1
kendie.gebru
Kendie Gebru :
በርቱልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-10-15 15:54:38
0
tewa7347
Tewa :
እደ ልማት ጥሩ ነው ግን የበላይ አመራሮች ያላያቸው የተፈናቀሉ ቤታቸው ፈርሶ መጠጊያ መድረሻ ያጡ በቦታው ታዝቢያለሁ 1 የማህበረሰቡን የመኖርያየ ቤት ትክ አልሰጡም(ደብተር የላቸውን) 2 የመኖሪያ የቤት ጥያቄ አይመልሱም(የግል ድርጂት ሰራተኛውን) በህገወጥ መገድ ሲሰሩ ያፈናቅላሉ?
2026-10-15 15:39:25
1
henon38
Abi Shegai :
በየአገሩ ቤተመንግሰት አንድ አይደል እኛጋረ ለምን በየቦታው ሆነ ወይሰ አጀንዳ ማሰቀየራ
2026-10-15 16:36:49
0
user429181132983
yemi :
አይ ጉድ
2026-10-15 14:37:03
0
tamebacha03
Tame :
መልካም ስራ ነው በርቱ የህዝባችን ብዙ ዕሴቶች የሚገነቡበት ቦታም ጭምር ነው ። የቦታ ምርጫው ግን የከተማችን ማስተር ፕላን ሌላ ቦታ ከጣና ወጦ የተመላከተ የቢሮ ቦታ ቢኖር እና ከዛ ቢሰራ መልካም ነበር !!
2026-10-15 14:34:18
0
user_1122334567890
Mohammed ali :
ፅፅፅ
2026-10-15 15:52:16
0
To see more videos from user @ameco.et, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

سعاده تبدأ من الداخل. بدلاً من التركيز على ما ينقصك، ابدأ بتقدير . • تمرين بسيط: دوّن كل يوم ثلاثة أشياء بسيطة جعلتك تبتسم (كوب قهوة، رسالة من صديق، أو حتى لحظة هدوء). هذا يدرب عقلك على رصد الإيجابيات وسط الضجيج. • توقف عن المقارنة: تذكر أن وسائل التواصل الاجتماعي تعرض
سعاده تبدأ من الداخل. بدلاً من التركيز على ما ينقصك، ابدأ بتقدير . • تمرين بسيط: دوّن كل يوم ثلاثة أشياء بسيطة جعلتك تبتسم (كوب قهوة، رسالة من صديق، أو حتى لحظة هدوء). هذا يدرب عقلك على رصد الإيجابيات وسط الضجيج. • توقف عن المقارنة: تذكر أن وسائل التواصل الاجتماعي تعرض "أفضل اللقطات" فقط، فلا تقارن كواليس حياتك المتعبة بعروض الآخرين المثالية. 2. إدارة العقل والمشاعر أفكارك هي التي تلون عالمك؛ إذا كانت سوداوية، سيصبح العالم باهتاً. • عِش اللحظة: القلق هو عيش في المستقبل الذي لم يأتِ بعد، والندم هو عيش في الماضي الذي انتهى. ركز على "الآن". • تقبّل المشاعر: الحياة ليست سعادة دائمة. من الطبيعي أن تحزن أو تغضب؛ تقبّل هذه المشاعر واعطِ نفسك حقها في التعبير ثم امضِ قدماً. 3. الاستثمار في العلاقات الإنسان كائن اجتماعي بطبعه، وجود دائرة داعمة هو سر الصمود النفسي. • النوعية لا الكمية: صديق واحد حقيقي يفهم صمتك خير من مئة صديق للمجام.#fyp #foryou #تصميمي #تصميم_فيديوهات🎶🎤🎬 #كرة_قدم

About