@amirnews80: ሂጃብ ውበት ነው❤️‍🩹☝🏻 #ሼር_በማድረግ_ያጋሩ🙏🙏🙏🙏🥺🥺🥺 #ethiopian_tik_tok #russia #azerbaycan🇦🇿

Ämîr👑.🌐
Ämîr👑.🌐
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 15 October 2026 15:02:59 GMT
44739
12727
834
4457

Music

Download

Comments

abdissa.amboo
Abdissa Amboo :
Mashaallah [Red heart][Red heart][Red heart]
2026-10-17 09:00:30
0
muhamedmelkamu
muhaned Melkamu :
alah akber
2026-10-16 17:49:58
0
moh02014
Abu Khalid :
አላህ ሂድያ ይስጠው🙏🙏🙏🙏
2026-10-15 15:14:57
89
anwargajdh0
አንዋር :
allahu akber
2026-10-17 09:22:14
0
teddy05318
teddy :
የኦርቶዶክስ ሀገር እኮ ነው የሰውን ፍላጎት ያከብራሉ
2026-10-15 17:02:30
4
murida84
alehmedulilah84 :
mashallallah🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-17 14:44:12
0
evil_angle617
🐾Ayliz🥀 :
اسلام علكم ورحمة الله وبركاته በትምህርት ቤቶች ውስጥ የሚደርሱ በደሎችን በማጋለጥ ለ አላህ ብላቹ ድምፅ ሁኑን! እኛ በድሬዳዋ ከተማ በሚገኘው በማርያም አንደኛና አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የምንማር ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ነን። በትምህርት ቤታችን ውስጥ “የእምነት መብት መነፈግና መገለል” እየደረሰብን ይገኛል። የሚገርመው ነገር እኛ የለበስነው ሙሉ የፊት መሸፈኛ (ኒቃብ) አይደለም። ለጤና ጥበቃ የሚሆን ተራ ማክስ፣ ሻሽ፣ ጓንት እና ካልሲ ነው የተጠቀምነው። ይህ አለባበሳችን የትምህርት ቤቱን የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) በምንም መልኩ አይጥስም። ሆኖም ግን፣ የትምህርት ቤቱ አስተዳደር በየቀኑ በግዴታ እያስፈረመ ከትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ እያባረረን እና የመማታትና ጉልበትን በመጠቀም ላይይገኛል። በዚህ ምክንያት የዘንድሮ ትምህርታችን ሙሉ በሙሉ እየተስተጓጎለብን ነው፤ በስነ-ልቦናችንም ተጎድተናል። ይህንን በደል ለድሬዳዋ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት (መጅሊስ) እና ለትምህርት ቢሮው ዋና ኃላፊዎች ለማሳወቅ ጥረት አድርገናል። ነገር ግን ጉዳዩ መፍትሔ ከመስጠት ይልቅ ጉዳዩን ችላ የማለትና እንዲባባስ የማድረግ ሁኔታዎችን ነው ያየንበት። ይህ ጉዳይ በየአመቱ የሚፈጠር ነገር ቢሆንም አስካሁን መፍትሄ ባለማግኘቱ ምከንያት ዛሬ እኛ ላይ በዛች በምንጠቀማት ማስክ በ ጉልበት እየተበጠሰብን ይገኛል እናንተም ይህንን ጉዳይ ተረድታቹ ድምጽ እንድቶኑን በ አላህ ስም እንተይቃቿለን
2026-10-15 18:27:42
34
wezirmusa
wezirmusa :
masha'allaha
2026-10-16 04:55:42
0
muaz42158
muaz :
mashallah
2026-10-15 15:06:08
83
sume08241
ther is not god but Allah :
ማሻ አላህ አላህዬ ሁሉም ሀገር ሰላም አድርግልን ለኛም ሀገር በረከቱ ይድረሳት
2026-10-15 18:31:40
6
muaazabajihaad01
MuaazⓂ️🇪🇹 :
Maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh maashaallh
2026-10-16 18:18:43
1
asu.073
𝕳𝖆𝖋𝖘𝖆 :
@hanan:@🐾Ayliz🥀:@🐾Ayliz🥀:اسلام علكم ورحمة الله وبركاته በትምህርት ቤቶች ውስጥ የሚደርሱ በደሎችን በማጋለጥ ለ አላህ ብላቹ ድምፅ ሁኑን! እኛ በድሬዳዋ ከተማ በሚገኘው በማርያም አንደኛና አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የምንማር ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ነን። በትምህርት ቤታችን ውስጥ “የእምነት መብት መነፈግና መገለል” እየደረሰብን ይገኛል። የሚገርመው ነገር እኛ የለበስነው ሙሉ የፊት መሸፈኛ (ኒቃብ) አይደለም። ለጤና ጥበቃ የሚሆን ተራ ማክስ፣ ሻሽ፣ ጓንት እና ካልሲ ነው የተጠቀምነው። ይህ አለባበሳችን የትምህርት ቤቱን የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) በምንም መልኩ አይጥስም። ሆኖም ግን፣ የትምህርት ቤቱ አስተዳደር በየቀኑ በግዴታ እያስፈረመ ከትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ እያባረረን እና የመማታትና ጉልበትን በመጠቀም ላይይገኛል። በዚህ ምክንያት የዘንድሮ ትምህርታችን ሙሉ በሙሉ እየተስተጓጎለብን ነው፤ በስነ-ልቦናችንም ተጎድተናል። ይህንን በደል ለድሬዳዋ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት (መጅሊስ) እና ለትምህርት ቢሮው ዋና ኃላፊዎች ለማሳወቅ ጥረት አድርገናል። ነገር ግን ጉዳዩ መፍትሔ ከመስጠት ይልቅ ጉዳዩን ችላ የማለትና እንዲባባስ የማድረግ ሁኔታዎችን ነው ያየንበት። ይህ ጉዳይ በየአመቱ የሚፈጠር ነገር ቢሆንም አስካሁን መፍትሄ ባለማግኘቱ ምከንያት ዛሬ እኛ ላይ በዛች በምንጠቀማት ማስክ በ ጉልበት እየተበጠሰብን ይገኛል እናንተም ይህንን ጉዳይ ተረድታቹ ድምጽ እንድቶኑን በ አላህ ስም እንተይቃቿለን
2026-10-16 16:35:41
2
.eman8767
✨ℎ𝑖𝑡𝑚𝑒𝑛🌸🌸 :
ፍትህ በድሬዳዋ ከተማ ለሚማሩ ሙስሊም ሴት ኒቃቢስት ተማሪዎች ✊
2026-10-16 17:00:03
7
burjkalifa99
Burj king💰💪🤑🤪👍 :
Allahu akber 🥰
2026-10-16 18:38:54
1
abu_iman26
Abu Iman :
ወላሂ እራበኝ በአላህ አግዙኝ
2026-10-15 15:05:52
15
aliyimer0930
aliyimer@0930 :
አላሕ ሒደያ ይስጠው
2026-10-15 15:26:59
5
alhamdulillahirabbilala8
Alhamdulillah for everything. :
alhamdulillah Allah hidaya yisxewu
2026-10-15 17:00:31
5
useryusri1234
አቲካ✨✨ :
puttin ስወደው አላህ እስልምናን ይወፍቀው[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-15 17:26:53
5
mu.chiff26
muhabatin :
Masha allh
2026-10-15 15:27:51
5
yzedin.kedr
ሁሉም በግዜዉ ይሆናል :
እዉነት ነዉ ማሻአላ
2026-10-15 15:08:18
6
user1600246317209
ተቶት :
ማሻአላህ😁😁😁😁😁
2026-10-15 17:10:30
3
ras.ozan48
@ Ras ozan48 :
masha Allah
2026-10-15 15:06:08
4
evil_angle617
🐾Ayliz🥀 :
@🐾Ayliz🥀:اسلام علكم ورحمة الله وبركاته በትምህርት ቤቶች ውስጥ የሚደርሱ በደሎችን በማጋለጥ ለ አላህ ብላቹ ድምፅ ሁኑን! እኛ በድሬዳዋ ከተማ በሚገኘው በማርያም አንደኛና አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የምንማር ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ነን። በትምህርት ቤታችን ውስጥ “የእምነት መብት መነፈግና መገለል” እየደረሰብን ይገኛል። የሚገርመው ነገር እኛ የለበስነው ሙሉ የፊት መሸፈኛ (ኒቃብ) አይደለም። ለጤና ጥበቃ የሚሆን ተራ ማክስ፣ ሻሽ፣ ጓንት እና ካልሲ ነው የተጠቀምነው። ይህ አለባበሳችን የትምህርት ቤቱን የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) በምንም መልኩ አይጥስም። ሆኖም ግን፣ የትምህርት ቤቱ አስተዳደር በየቀኑ በግዴታ እያስፈረመ ከትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ እያባረረን እና የመማታትና ጉልበትን በመጠቀም ላይይገኛል። በዚህ ምክንያት የዘንድሮ ትምህርታችን ሙሉ በሙሉ እየተስተጓጎለብን ነው፤ በስነ-ልቦናችንም ተጎድተናል። ይህንን በደል ለድሬዳዋ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት (መጅሊስ) እና ለትምህርት ቢሮው ዋና ኃላፊዎች ለማሳወቅ ጥረት አድርገናል። ነገር ግን ጉዳዩ መፍትሔ ከመስጠት ይልቅ ጉዳዩን ችላ የማለትና እንዲባባስ የማድረግ ሁኔታዎችን ነው ያየንበት። ይህ ጉዳይ በየአመቱ የሚፈጠር ነገር ቢሆንም አስካሁን መፍትሄ ባለማግኘቱ ምከንያት ዛሬ እኛ ላይ በዛች በምንጠቀማት ማስክ በ ጉልበት እየተበጠሰብን ይገኛል እናንተም ይህንን ጉዳይ ተረድታቹ ድምጽ እንድቶኑን በ አላህ ስም እንተይቃቿለን
2026-10-16 06:36:00
2
hanun987654321h
hanan :
@🐾Ayliz🥀:@🐾Ayliz🥀:اسلام علكم ورحمة الله وبركاته በትምህርት ቤቶች ውስጥ የሚደርሱ በደሎችን በማጋለጥ ለ አላህ ብላቹ ድምፅ ሁኑን! እኛ በድሬዳዋ ከተማ በሚገኘው በማርያም አንደኛና አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የምንማር ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ነን። በትምህርት ቤታችን ውስጥ “የእምነት መብት መነፈግና መገለል” እየደረሰብን ይገኛል። የሚገርመው ነገር እኛ የለበስነው ሙሉ የፊት መሸፈኛ (ኒቃብ) አይደለም። ለጤና ጥበቃ የሚሆን ተራ ማክስ፣ ሻሽ፣ ጓንት እና ካልሲ ነው የተጠቀምነው። ይህ አለባበሳችን የትምህርት ቤቱን የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) በምንም መልኩ አይጥስም። ሆኖም ግን፣ የትምህርት ቤቱ አስተዳደር በየቀኑ በግዴታ እያስፈረመ ከትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ እያባረረን እና የመማታትና ጉልበትን በመጠቀም ላይይገኛል። በዚህ ምክንያት የዘንድሮ ትምህርታችን ሙሉ በሙሉ እየተስተጓጎለብን ነው፤ በስነ-ልቦናችንም ተጎድተናል። ይህንን በደል ለድሬዳዋ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት (መጅሊስ) እና ለትምህርት ቢሮው ዋና ኃላፊዎች ለማሳወቅ ጥረት አድርገናል። ነገር ግን ጉዳዩ መፍትሔ ከመስጠት ይልቅ ጉዳዩን ችላ የማለትና እንዲባባስ የማድረግ ሁኔታዎችን ነው ያየንበት። ይህ ጉዳይ በየአመቱ የሚፈጠር ነገር ቢሆንም አስካሁን መፍትሄ ባለማግኘቱ ምከንያት ዛሬ እኛ ላይ በዛች በምንጠቀማት ማስክ በ ጉልበት እየተበጠሰብን ይገኛል እናንተም ይህንን ጉዳይ ተረድታቹ ድምጽ እንድቶኑን በ አላህ ስም እንተይቃቿለን
2026-10-16 16:32:47
3
user2274600912783
kulsum✨ :
@🐾Ayliz🥀:اسلام علكم ورحمة الله وبركاته በትምህርት ቤቶች ውስጥ የሚደርሱ በደሎችን በማጋለጥ ለ አላህ ብላቹ ድምፅ ሁኑን! እኛ በድሬዳዋ ከተማ በሚገኘው በማርያም አንደኛና አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የምንማር ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ነን። በትምህርት ቤታችን ውስጥ “የእምነት መብት መነፈግና መገለል” እየደረሰብን ይገኛል። የሚገርመው ነገር እኛ የለበስነው ሙሉ የፊት መሸፈኛ (ኒቃብ) አይደለም። ለጤና ጥበቃ የሚሆን ተራ ማክስ፣ ሻሽ፣ ጓንት እና ካልሲ ነው የተጠቀምነው። ይህ አለባበሳችን የትምህርት ቤቱን የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) በምንም መልኩ አይጥስም። ሆኖም ግን፣ የትምህርት ቤቱ አስተዳደር በየቀኑ በግዴታ እያስፈረመ ከትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ እያባረረን እና የመማታትና ጉልበትን በመጠቀም ላይይገኛል። በዚህ ምክንያት የዘንድሮ ትምህርታችን ሙሉ በሙሉ እየተስተጓጎለብን ነው፤ በስነ-ልቦናችንም ተጎድተናል። ይህንን በደል ለድሬዳዋ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት (መጅሊስ) እና ለትምህርት ቢሮው ዋና ኃላፊዎች ለማሳወቅ ጥረት አድርገናል። ነገር ግን ጉዳዩ መፍትሔ ከመስጠት ይልቅ ጉዳዩን ችላ የማለትና እንዲባባስ የማድረግ ሁኔታዎችን ነው ያየንበት። ይህ ጉዳይ በየአመቱ የሚፈጠር ነገር ቢሆንም አስካሁን መፍትሄ ባለማግኘቱ ምከንያት ዛሬ እኛ ላይ በዛች በምንጠቀማት ማስክ በ ጉልበት እየተበጠሰብን ይገኛል እናንተም ይህንን ጉዳይ ተረድታቹ ድምጽ እንድቶኑን በ አላህ ስም እንተይቃቿለን
2026-10-16 06:37:58
2
To see more videos from user @amirnews80, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About