@ermias2125: ጋዜጠኛ አልዓዛር አስገዶም 👏👏 #viral #fypシ #creatorsearchinsights #habeshatiktok🇪🇹 #football

ERMIAS
ERMIAS
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 15 October 2026 15:42:49 GMT
122182
10643
109
543

Music

Download

Comments

user4795000186377
@yotor Amahara /Amu#21❤/ :
አል አዛር የኔ ምርጥ ግን እኔ አድለኛ ነኝ በሱ ዘመን በመፈጠሬ ።
2026-10-15 18:51:44
68
terasegalove
zahar's page 2 :
ለምሳ ነው የሚነሳው ሲል ምሳን በጣም ያከብራታል ማለት ነው?
2026-10-15 20:03:09
107
mesidagim2
mesidagim :
ዐፀ ገነት ላቀ ትግስት በጋሻው አልአዛር አስገዶም የፋና ትዝታወቼ
2026-10-16 05:58:32
37
alebel.adugna8
Alebel Adugna :
አላዛርን በትክክል የገለፀው ደጉ ጋዜጠኛ
2026-10-16 03:50:07
31
belayneh212
BELAYA :
አላዛር ይለይብኛል ነው የምልህ እውቀቱ ብቻ አይደለም ለዛው ይማርካል ድስፕሊንድ አንድ ቀን አገኘዋለሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ስጦታም መስጠት እፈልጋለሁ እኛ ሀገር የሚሰራን የሚያበረታታ ስለሌለ ነው እንጂ ብዙ ነገር ይገባው ነበር በርታልኝ ወዳጄ አንድ ነገር ግን አይጠፋህም ብዬ አስባለሁ ብዙ ጊዜ ቁጭ ስለምትል ጤናህን ለመጠበቅ ያክል ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ስራ ለማስታወስ ያክል ነው ብሮ
2026-10-16 05:13:16
2
enate298
BURA@ETHIO@ SOLDER 19🙏 21 :
Ere Yileyal Alx🫡🫡
2026-10-16 07:27:58
1
user9562841670993
yareb :
የምንጊዜውም ምርጥ ጋዜጠኛችን አሊዝ
2026-10-16 06:13:18
5
abe84134
Abe :
አሊዝ ምርጥሠዉ
2026-10-15 20:19:52
4
heh83752214
አውቶቢስ ተራ 32 :
የሚያምር አገላለፅ ❤️❤️❤️እናመሰግናለን
2026-10-15 18:54:21
4
newsinework
sine madrid :
አዴ ቅን አሳቢ, በጣም ትሁት ሰው ነህ, የሙያ አጋርህን የገለፅክበት መንገድ ትክክል ነው
2026-10-17 06:18:41
3
solomonjifar09
[email protected] :
ከስፖርት ጋዜጠኛ ሁሉ የበለጠ ነው
2026-10-17 12:30:07
2
asebe57
asebe :
አላዛር የጋዜጠኛ 🐐
2026-10-15 20:37:19
1
abdesadik06
አብዲ ኡመር :
አላዛር ይመቸኛል እስከጥግ
2026-10-19 18:53:40
1
user8736658443245
Mesfin Mulugeta :
ስለ ሁሉ ትንሽሽ እወቅ በጣም ትክክል that we call it general knowledge
2026-10-16 16:58:51
1
user8844976811906
ልሳን አለሙ :
ስርአትም እውቀትም አለው
2026-10-17 08:09:59
2
metyw.nazu.k81
metyw nazu k81 :
አላዛር ይለያል
2026-10-16 11:50:22
1
anduendi
Andi :
አንተም ምርጥ ነህ🙏
2026-10-18 12:18:23
1
beki.w8
Beki W :
ሙሉ ሰው ነው። ነገሮችን በትንትን አድርጎ ገጣጥሞ በተዋቡ ቃላቶች የሚገልፃቸው ደግሞ ይገርመኛል። ንግግሮቹ ውብ ናቸው ንግግር አዋቂ ነው እሱን ማዳመጥ አይሰለችም.......!!!!!
2026-10-16 09:07:27
2
bindilla
Yidneq1888 胡凯 :
There was Ahadu Sabure for the 50s and 60s followed by Paulos Gnogno in the same era, then Darius Modi to the later years, followed by Alemneh Wase and the likes in 80s and 90s along with Birtukan Haregewey, Negash Mohammed and Demessie Damte. Yet the 2000s got Alazar Asgedom as an undefeated Jorno👌🏾
2026-10-15 21:21:46
4
user2450521084751
Mele Brand Blues stamford :
my best Sport journalist 🥰🥰🥰🥰🥰Alazar Asgedom 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-15 18:43:37
3
twbteb
@TWB :
እንዲህ ዓይነት ባለ ዓቅም ግን ለምን ወደ መሪነት ማይመጣዉ?
2026-10-16 05:29:30
1
hayelom.teka2
ሓየሎም ተካ(ሻማነኺ) :
ደሰ የሚል ቢኖር ኣላዛር ነው
2026-10-24 19:58:35
0
mise5419
misomise :
ማን እንደአላዛር እኛም እንወደዋለን
2026-10-22 06:46:59
0
abdulmejid374
Abdulmejid :
ሁሉንም መረጃ ያለውና ስርአት ያለው ጋዜጠኛ
2026-10-21 14:35:36
0
esraile0
esraile :
A😂😂😂😂😂😂😂😂😂
2026-10-15 19:26:51
0
To see more videos from user @ermias2125, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About