@ethio_christian: እደግምልሻለሁ ይህን ቪዲዮ ስሚ። ትቢተኛ ሴት ከሴት ጋር ልትኖር ትችላለች፤ ከወንድ ጋር ግን ከባል ጋር ግን በታሪክ መኖር አትችልም። ትቢተኛ ሴት ንቀት ያለባት ሴት ቆማ ትቀራለች፣ ብታገባ መልሳ የመፍታት እድሏ ሰፊ ነው። * ወንድ ልጅ ብቻ አይደለም፤ ሰው ልጅ በባህሪው ክብር ይፈልጋል። እኔ ማግባት የምትፈልጉ ሰው፣ የአቅማችሁን ጥረት የምታደርጉት ይሄ ትሁት ሆናችሁ፣ ቅን ሆናችሁ ለመግባት የምትሞክሩ፣ ለማውራት የምትሞክሩ፣ ለመደወል የምትሞክሩ እናንተ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፣ በጣም ደስ ይላል። * በዚህ በኩል ማግባት የምትፈልጊ፣ በዚህ በኩል ግን አደገኛ፣ አደገኛ ትቢት የተባለች ሴት እኔ የእውነት የእውነት ትንሹን መጀመሪያ ትሁት ሁኚ። ሃምብል ለመሆን ሞክሪ፣ ቀለል ለማለት ሞክሪ፣ ልብሽን ሰበር ለማድረግ ሞክሪ። * ሴት ልጅ ሴት የምትሆኑ፣ ሚስት የምትሆኑ ትንሽ የተወሰነ ትዕግስት ሲኖራት መልካምነት ሲኖራት ቅንነት ሲኖራት ነው። * እኔ አረብ ሀገርም የምትኖሩ ሴቶች ምናልባት አንዳንዴ ነገሮች ላይ በጣም ጎበዝ ልትሆኑ ትችላላችሁ። ምናልባት ግን የፈለገ የምትፈልጉት ሰው እንኳን እናንተ ጋር ሲደውል ውጪ ሀገርም የንብ አለም ላይ ሁኑ በነገራችን ላይ የማትፈልጊው ወንድ ራሱ ቢደውልልሽ በጣም በትዕግስት እና በቅንነት አናግሪ። * በይዋንነት፣ በቅንነት ራስሽን እዛ ስለቆለሽ ይሄ የዛሬ ሠላሳ ዓመት አይደለም። ሶ እንደዛሬው የሠላሳ ዓመት ዘመን አታስቢ። ዛሬ ሃምብል ሆና፣ ቅን ሆና፣ ሰላም ነኝ ወይ እንዴት ነኝ ብላ ያንን ትዕግስት ሆኖ ይወድለታል እንደዱሮ ዘመን በቃ ጀንጅኖ፣ ጨቅጨቆ፣ ምናምን ማን መታገል ይፈልጋል? * ምናልባት ማርኬቱን ሲስተሙን ካላወቅሽው ወይም ደግሞ ገበያውን ካላወቅሽው ልንገርሽ ማን መታገል ይፈልጋል? የፈለገ ልዕልት ትሁን። * አሃ ታማኝ ሴት ስልክ አታነሳም? አሃ ቅን ሴት በጣም ትገረደደራለች እንዲህ እንዲህ ነው። ኖ መግደረደሩን ትገረደደም ማን ከለከላት? ግን በቅንነት መመለስ፣ በቅንነት ማወራት። * የዋንነቷን፣ ትዕግስቷን መልካምነቷን አለመፈለጓን በትዕግስት እኔ አንድ ልጅ ሚዲያ ላይ አንድ ጊዜ ፍቅር ሲዝም አወርሻለሁ ብሎ ይጠይቃለታል እና ልጂቱንም በጣም ከակበርኳት እንትን ምን ብትብላ የምትመልስ ጥሩ ነው። እሺ ላስብበት። * እንደማይሆንላት እኮ ታውቃለች። ግን ላስብበት አያችሁ ጨዋ ሰው፣ አያችሁ ስነ ስርዓት ያላት ሴት እንደማይሆን አታቃልም። ኖ ኖ እኔ ከእንዳንተ አይነት ጋር ሌላ ሴት መብቶ ትችላለች ብላም ደግሞ ታውቃለች። * ያንን ሰው በቃ አትሊስት ላስብበት እሚሆን ሰው ላይሆን ይችላል ግን በቃ ላስብበት። ጨዋ ሰው እንደዚህ ነው። * እግዚአብሔር ቅንነትን የሰጣት ሴት እንደዚህ ነው። የዋንነቷን መልካምነቷን የሰጣ እኔ እባክሽን እኔ ይሄ፣ ማግባት የምትፈልጊ ከሆነ ማንም አይነግድሽም ምስጢር ነው ይሄ። ወንድ ልጅ ትዕግስት ያላቸው ሴት ይወዳል። * መልካምነት ያላት ሴት ለዛ ያላት ሴት ይወዳል። ለወንድ ልጅ ክብር ያላትን ሴት ወንድ ልጅ ይወዳል። ሚስት መሆን ትችላለች። * አለበለዚያ ኖርማል ይሄ እዛ እና እዚህ እንጥልጥል ብትል ሴት በቃ ይሄ መቼም ቢሆን እንደማታገባ ከለሰክሹአል ነገር ከሆነ ውጪ ለሌላ ነገር ፈጽሞ አትፈልግ ሴት ሆነሽ ቁጭ የምትይ። * እነሱ ባህሪያቸው ትቢተኛ ናቸው። ለምን ብዙ አይነት ሰው ይደውላቸዋል በዛ ላይ ደግሞ እነሱም ንቀት አለባቸዋል የሚደውላቸውም ሰው ዘም ብሎ ይሄ ፌዘኛ ሰው ነው የሚደውለው፣ ቁምነገረኛ አይደውላቸውም። * እዛ ፌዘኛ መካከል ግን አንድ ቁምነገረኛ ሊኖር ይችላል። ሁለቱንም በስነ ስርዓት መናገር የማትፈልጊያቸው እኮ ብሎክ ልታደርጊት ትችላለሽ ሆኗል ነገር ግን በስነ ስርዓት ማናገር ማን ከለከለሽ? * በስነ ስርዓት ሊያገባ የተፈለገ ሰው ለአውድ ላይ አድርጎ ሊያባት ከፈለገ ሰው ጋር ሆኖ ልክ ሲያወራት የሚጋብዝ ለዛ የላትም ይሄን ንቀት ነው። * እሺ፣ ሚልታ አዘዝ፣ እሺ፣ እሺ አመሰግናለሁ፣ እሺ ምን ብሎ ያውራት አቺን ሴት? ምን ብሎ ያውራት? ሰዎች በአብዛኛው እነዚህን ቪዲዮዎች የሚለቁት ስለ ማህበራዊ ኑሮ፣ ትዳር እና የሰዎች ባህሪ ትምህርት ወይም ምክር ለመስጠት ነው። ተጨማሪ እርዳታ የሚፈልጉት ነገር አለ?

Fromsa
Fromsa
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 15 October 2026 15:51:42 GMT
11524
1011
11
223

Music

Download

Comments

user3438210369712
አሜን :
🥰🥰🥰
2026-10-15 20:22:15
0
asrat.beyene.bush
Asrat Beyene :
🙏🙏🥰🥰
2026-10-15 18:40:39
0
agegn89
Wondemagnu :
❤️❤️❤️
2026-10-15 20:29:30
0
tiktokdaraje3
Kakuu.Gindoo :
🥰🥰🥰
2026-10-15 20:18:53
0
taketal.eleso
Taketal.Eliso. :
🥰🥰🥰
2026-10-15 19:12:33
0
erimysa
Erimysa/የሚዛን አማን ልጅ/0915793180 :
🥰🥰🥰
2026-10-15 17:49:59
0
black_man_jo
Ⓑ︎Ⓛ︎Ⓐ︎Ⓒ︎Ⓚ︎Ⓜ︎Ⓐ︎Ⓝ︎ :
❤️❤️❤️
2026-10-15 16:25:22
0
selina.2556
Selina 25 :
🥰🥰🥰
2026-10-15 16:07:23
0
adimasu899
adimasu :
🥰🥰🥰
2026-10-15 16:03:25
0
caali.koo
Caali koo :
🥰🥰🥰
2026-10-15 16:03:24
0
eden.edu058
Eden Edu :
🥰🥰🥰
2026-10-15 16:02:45
1
To see more videos from user @ethio_christian, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About