@gezahegnmamo15: @Veronica Adane stay 💪

geza.mamo2
geza.mamo2
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 15 October 2026 16:22:37 GMT
32229
2001
201
376

Music

Download

Comments

kdoggin_it
lil ቆለጥ :
i just want to take her away from all of this
2026-10-16 08:30:49
0
jonaty19
Jo kaza :
Bemin tawkaleh endih athun hulum lik alew libs bicha aydelem hulum lay new yalew egnam aniten sileminwedik new yemininegirh
2026-10-16 12:21:47
0
taekl28
TAEKL :
አከብርሃለሁ ግን Dsy 7 100% ትክክል ነው ብዙ ተመክራለች እሱ ህይወቱን አደጋ ላይ ጥሎ ለትውልዱ እየሰራ ነው። የወጣቶች ሞት እንኳን አያስተምራቸውም። የሮፍናንም፣ የነሀሌሉያም ትክክል ነው።
2026-10-15 16:36:25
144
theendisnear036
theendisnear036 :
I’m I the only one thinks she is enjoying the spotlight? 😅
2026-10-15 17:28:22
9
zarumol
[email protected] :
inema yimeslagnal day 7 ye veronika afkari naw imbi sitilaw bezhi menged libekalt faligo naw
2026-10-16 06:58:34
0
mcween4
MC Wendi :
geza day7 ከተናገረው ውስጥ ኢሄ ተሳስታል ብለክ አሳየን በማስረጃ
2026-10-15 17:52:36
56
victory28813
victory :
atawqatem bro
2026-10-16 06:57:41
0
safetechplc
safetech :
Wye aba btlbsese bikers normlyu
2026-10-15 16:58:26
0
user61854042693592
Beki :
አትሳሳት በዚ ጉዳይ አልደግፍህም
2026-10-15 16:52:54
100
belaya75
Belayhun Fiseha :
ጥልቁ የሚሉ ሰዎች ራሳቸው የጥልቅ አባላት ናቸው። ሲጀመር ጥልቅ የሚባል ነገር የለም። የነ አብይ ይልማ፣ ፍስሃ ያዜ ፈጠራ ነው።
2026-10-15 17:41:34
17
rebekaaschalew2
Raki ርብቃ :
አታለባብስ እውነት እውነት ነው።
2026-10-15 17:17:15
46
ermiass90
Ërmîäs90 :
አንተም በማንም እርግጠኛ አትሁን ❗
2026-10-15 17:43:09
28
asesanews1
አሸናፊ ደሴ :
D7 ሲጀመር የትኛውንም ጉዳይ ጠምዝዞ 666 ያደርገዋል ።ለሱ ከተመቸው የቅንድብህ አቀማመጥ ከተዘባ ቆጥሮ ኢሉሚናቲ ይልሃል።የሱ ጠባይ ነው።
2026-10-15 16:41:08
31
merrykato
Merry collection :
day 7 liki nw
2026-10-16 04:57:19
2
fikadumekonnen
Smart_Sofa_Solution :
አይ ልክ አይደለችም ፣ ትውልዱን ቀስበቀስ ከተፈጥሮው እንዲወጣ በከፍተኛ ጥረት ላይ ናት እሷ ብዙ ተከታይ ትውልድ ስላላት በራሷ ልታደርገው የማይገባውን አርቴፊሻል ፀጉር እና ጥፍር ከማድረጎ በላይ ለትውልድ አርቴፊሻል ፀጉርን ታስተዋውቃለች። ለማንኛውም አንተም ለሾው ወይ ተከታይ ለማስደሰት ብለህ የምትናገር አይመስለኝም። ካወቅካት ምከራት ፣ እሷ የአርቴፊሻል ፀጉር እና ጥፍር ተጠቃሚ አይከን ናት። ይህ ከተፈጥሮ ውጭ በመሆኑ እኔ ብቻ ሳይሆን በጣም ብዙ ሰው ያዝንባታል። ምክንያቱም ትውልዱን ትበርዝብናለች።
2026-10-15 17:28:53
13
ethio121addis
ethio121addis :
አትዘናጉ አታዘናጉንም ግዜው እየፈጠነ መጨረሻውም እየቀረበ ነው ሁኔታዎች በሙሉ የሚያመላክቱ ይሄንን ነው እናስተውል
2026-10-15 18:24:41
5
getachawe
Gech :
እንዴት አወክ
2026-10-15 16:58:56
11
tsion229
tsion229 :
አንተ አይደለህም እንዴ Day 7
2026-10-15 16:46:36
6
12onelove23
one love :
እንዴት እርግጠኛ ሆንክ ለማምለክ እንዳልሆነ የሚሰሩት ስራ ነው ተብሎ መጥፍም መልእክት ሲያስተላልፍ እንለፍቸው ነው እያልክ ነው ቄሱን ነቅፍ ዘፍኙን ለሰራው ጥፍት ማለባበስ ተገቢ አይደለም ደሞ የጠረሀቸው ዘፍኞች በተደጋጋሚ የሚያሳዮት ነገር ነው ሌላ ብዙ ዘፍኝ አሉ እነሱን አልተናገረም በቁጥር ለሚሆኑ ዘፍኞች ከማሰብ ለህዝቡ ማሰብ ይቀድም ነበር የሚሰሩት ነገር ለህዝብ የማይጠቅም ከሆነ መሸማቀቅ አይደለም እስር ቢኖር እራሱ መታሰር አለባቸው
2026-10-15 17:26:57
7
mila00753
Ras milla 24 :
ከተናገረው ውስጥ ኢኤ ተሳስታል ብለክ አሳየን ግን
2026-10-15 17:04:23
6
seidhassenshibeshi
ጨረቃ :
አትሸወድ ሲቀጥል ሌሎች ሽፍን አትሁን ግድ የለህም የጠራሀቸው ሁሉ 6666 ነች እመነኝ
2026-10-15 18:48:14
2
yonastamene0
yonStamene :
በምን እርግጠኛ ሆንክ ለኛም አስረዳን
2026-10-15 17:31:44
2
almemekonen6
[email protected] :
እረባክ።። አንተደሞ
2026-10-15 18:02:40
2
wagachew29
2018 EC :
ግን 666 ምንድን ነው?
2026-10-15 17:12:04
0
kirosasefa6
kiros@beriya love :
አተደሞ?
2026-10-15 18:46:21
1
To see more videos from user @gezahegnmamo15, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About