@ethiopian.electri: የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት ነገ ጥቅምት 6 ቀን 2019 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት፡- ✅ከጠዋቱ 2፡00-10፡00 👉🏾አፍሪካ ሕብረት ፣ መቻሬ ኮንዶሚኒየም፣ ልደታ ጸበል አካባቢ ፣ ሜክሲኮ በከፊል፣ ትንባሆ ሞኖፖል፣ ሳር ቤት ቴሌ እና አካባቢው 👉🏾ጎፋ ገብርኤል ፣ ሶፊያ ሞል ፣ ሶፊያ ሞል ፣ ቄራ ፣ ገብርኤል ታቦት ማደርያ ፣ አልማዝዬ ሜዳ፣ ጎፋ መብራት ሀይል ኳስ ሜዳ እና አካባቢው 👉🏾ሜክሲኮ ደብረወርቅ ሕንጻ፣ ለገሐር ጀርባ ፣ ለገሐር አሸዋ ተራ ፣ ኤግዚቢሽን ሴንተር፣ ፍላሚንጎ፣ኦሎምፒያ ፣ ደንበል፣ ደንበል ጀርባ፣ ፐርፕል ካፌ ፣ ቦሌ ማተሚያ ቤት ፣ ወሎ ሰፈር እና አካባቢው 👉🏾ዊንጌት ት/ቤት፣ ድሬ ቆዳ ፣ ጊዮን በረኪና ፣ መከላከያ መኖሪያ ፣ ኢንዱስትሪ መንደር ፣ ሚኒሊየም ሰፈር ፣ ሸጎሌ ጨፌ ሰፈር ፣ ጉለሌ እጽዋት ማዕከል ፣ ኪዳነ ምሕረት እና አካባቢው 👉🏾ሸጎሌ መንደር 7 ፣ ዊንጌት ጤና ጣቢያ ፣ አበራ ሆቴል ፣ እምነበረድ ፣ አጠና ተራ ፣ ኢትዮ ጠቢብ ፣ ደጉ ሆቴል ፣ ሰፈረ ሰላም እና አካባቢው 👉🏾አርሴማ ቤተክርስቲያን ፣ ጀርመን አደባባይ ፣ጀሞ ሚካኤል ፣ አፍሪካ ህንጻ ፣ ዱላ ማርያም እና አካባቢው 👉🏾ለገጣፎ ፣ የካ ሰዲ ፣ የካ አባዶ ጀርባ ፣ 44 ማዞሪያ ፣ ፍሬ ጎዩ ፣ ሮጌ ፣ ድሬ ሶኮሩ ፣ ለገበሪ ፣ ግራር ገብርኤል ፣ አዲስ አበባ ውሃ በከፊል ፣ ዳቢ ጎርጊስ ፣ ሰንዳፋ ሙሉ ከተማ ፣ ለገጣፎ ኢንዱስትሪ መንደር እና አካባቢው 👉🏾ቃሌ ጨረታ ጋር፣ ብርጭቆ ማርያም ፣ 40/60 ፊት ለፊት ፣ ጠሮ አራት መንታ ፣ ጠሮ ስላሴ ፣ ሹራብ ማህበር ፣ ጠሮ መስኪድ ፣ አጠና ተራ ፣ ኮልፌ ጤና ጣቢያ፣ቡራዩ ማርያም በከፊል ፣ አሸዋ ሜዳ ፣ ሻንጎታ ፣ ቁሳዬ ፣ ወረገኑ መንደር ፣ ውሃ ታንከር ሰፈር ፣ ሰፈራ እና አካባቢው 👉🏾ባህርዳር-አባይማዶ፣ጨርጨራ፣ሚካኤል ቤ/ክ፣ፖሊ፣አዲስ ዓለም፣ኦቪድ አፓርታም፣ሰማእታት እና ጊዮን ት/ቤት አካባቢ ✅ከረፋዱ 4፡00-9፡00 👉🏾ቀጨኔ 1ኛ ፣ 2 ኛ ፣ 3ኛ መንገድ ፣ ላዛሪስት ት/ቤት ፣ እንጦጦ ፓርክ ፣ ስፔስ ሳይንስ ፣አለም ባንክ ፣ አልፋ ት/ቤትበሙሉ ፣ ስላሴ ቤተክርስቲያን እና አካባቢው 👉🏾ጎፋ መከላከያ ካምፕ ፣ አሚጎ ፣ መካኒሳ አረቄ ፋብሪካ ፣ አቦ አደባባይ ፣ መካኒሳ አቦ፣ ከፍያለው ህንጻ ፣ ከነማ መድሀኒት ቤት እና አካባቢው 👉🏾ሰሚት እሳት አደጋ ፣ ሰሚት ኮንዶሚየም ፣ ሰሚት 72 ካሬ በታች በኩል ፣ በሻሌ ፓሊስ ጣቢያ ፣ ቡና በርድ ፣ አያት ዞን 2 መኖሪያቤት ፣ ሰሚት ፊየል ቤት ፣ ሰሚት ኪዳነ ምህረት እና አካባቢው 👉🏾ሻላ መናፈሻ ፣ ቺቺኒያ ፣ አትላስ ትራፊክ መብራቱ ጋር ፣ ቦሌ ቴሌ በስተቀኝ ፣ ቦሌ ቴሌ በስተግራ ፣ ደሳለኝ ሆቴል ፣ ጭሩ መድሀኒያለም ስጋ ቤት ፣ ማዶ ሆቴል ፣ ቦሌ 19 መናፈሻ ፣ ቦሌ ሩዋንዳ እና አካባቢው 👉🏾ገላን ኮንዶሚየም በከፊል ፣ዘኒት ማህበር ቤት ፣ ገላን ማህበር ቤት ፣ ሳሎ አዲስ ሰፈር ፣ዘነበወርቅ ፣ ታቦት ማደሪያ ፣ ወይራ ሰፈር እና አካባቢው ✅ከጠዋቱ 1፡00-3፡00 👉🏾አዳማ-40 ሜትር፣አዳሚቱሉ፣ኮሳቲክ፣ዝዋይ፣መቂ፣ዓለምጤና እና አካባቢው የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል፡፡ ስለሆነም በአካባቢው የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንኑ በመገንዘብ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡ #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

Ethiopian Electric Utility
Ethiopian Electric Utility
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 15 October 2026 17:29:34 GMT
127898
4728
1
1276

Music

Download

Comments

To see more videos from user @ethiopian.electri, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About