Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@gazetaw1: ሥራዋ አጥጋቢ አይደለም።ከይዘቱ ይልቅ መያዣው ያስጨንቃታል።ከአልበሟ ይልቅ ሥለ አልበሟ የተወራው ይበልጣል። ግን ጥቂት ብቻ የተወራለት የደርባባዋ የማ አልበም ውስጥ ያለ አንድ ሙዚቃ ያለው እሴት ሙሉ «መጠሪያዬ» ውስጥ መኖሩን እንጃ🤗 ካለ ተንትኑልኝ፤ደግሜ ለመረዳት ዝግጁ ነኝ። ትክክል እኮ ናት! «ከሥብ ሥም ይሸታል፤ረቡዕ የወጣ ሥም አርብ አይመለስም»—ይላል አማራ! ግን ሥም በዘበኛ ወይም በዚህ ዘመን በካሜራ ጋጋታ አይጠበቅም።ሥራ ምሥክር ነው።ችሎታሽ ሥምሽን ይጠብቀዋል። አንች በምትፈጥሪው ግርግር ሰበብ አንድ ተራ ዩቱዩበር ጉዳይ አደረገሽ።መልሰሽ ጉዳይ አደረግሽው። ተበላሽ😥 የምታደንቂው ቴዲ አፍሮ በ90ዎቹ እንደ አንች ነገር የሚገንበት—እሱም ባገኘው አጋጣሚ ከእነ ሰይፉ ጋር በየ ቃለመጠይቁ የሚፋለም ሰው ነበር። ወደ ኋላ ገባው። ለጮኸው ውሻ ሁሉ እየዞረ መልስ መሥጠት እንደማይገባው ተረዳ።እናም ዝም አለ። በሥራው ይናገር ጀመረ። ዛሬ ሳልሳዊ ቴዎድሮስ እስከመባል ደረሰ። እንዲሁ ለምሳሌው ነው ያነሳሁልሽ። አንች ሙዚቃን ከዘፈንነት እልፍ ላለ ዓላማ የምታስቢው አይመሥልም።እናም የበነነው—የተነነው ያተራምስሻል። አይዟችን በቃ—ቬሮ❤
ታመነ መንግሥቴ ውቤ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 15 October 2026 17:33:15 GMT
7573
73
10
5
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
netsi 16*** :
ሲጀመር የሚሰለች ሙዚቃ ነው የምትሰራው ከሳምንት በኋላ ለማዳመጥ የማልፈልገው አይነት ቶም ምን አለ ከቤሮኒካ ዘፈን የሚመቸኝ ዳሌዋ ነው
2026-10-15 17:43:49
3
uniqe ♏ :
ልጅነቷ እየተጫወተባት ነው
2026-10-16 14:31:48
1
mimi :
@mimi:በጣም ጠንካራ ትመስለኝ ነበር ለማንም ቱልቱላ እንደዚህ መሆን የለባትም ደይ ሰቨን እና አብይ ይልማ ቀና ቀና የሚሉ አርቲስቶችን ስም በማጥፋት የሚተዳደሩ ናቸው ደህና ሰው የሰደባት አትመስልም
2026-10-16 02:48:50
2
To see more videos from user @gazetaw1, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#حبيب#مامه#حسوني#العراق_السعوديه_الاردن_الخليج #مشهير_تيك_توك_مشاهير_انستقر #حركت #الكسبلوررررررررر؟؟🌹💙 #الشعب_الصيني_ماله_حل😂😂
#عبارتكم_الفخمه📌📿 #مالي_خلق_احط_هاشتاقات
#fypppppppppppppppppppppp #lyrics #shin
#relatable #irritated #fyp #xyzbca #pinterest
ومازال هاذا الشعور يلاحقني كل الوقت #طرابلس_بنغازي_المرج_البيضاء_درنه_طبرق #ليبيا🇱🇾
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy