@marizalife: 32 ዓመቴ ነዉ ብቻዬን ተከራይቼ ነዉ ምኖረዉ ቀጠይ ሳምንት ልደቴ ነዉ ።ልደቴ በመቃረቡ ምክንያት ነዉ መሰለኝ ብዙ ሺ ጥያቄዎች ይመላለሱብኛል በዚ ዕድሜዬ ምንም የሰራሁ አይመሰለኝም ።እንዚ ስሜቶች ተደማምረዉ ትንሽ Depression ዉስጥ ከተዉኛል።#fyp#lifestruggles#livingalonestruggles#Age#marizalife@FIker Tadele

Marይዛ
Marይዛ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 15 October 2026 18:00:29 GMT
149513
11601
535
528

Music

Download

Comments

roba_zi
Robel :
This feeling is created by TikTokers who are showing off their unrealistic lifestyle
2026-10-16 16:09:01
15
fikerfiker154
fikir :
Enikan Teweledish lezih Wubi Edime [Red heart][Red heart][Red heart][Red heart]
2026-10-16 07:27:42
2
genikeshi7
geni 👉16 :
hulu bezi hasab nenn yalenew gn kefetary wuchi mnm emihon new ayzosh and ken nebern enlalen 🥰🥰🥰__
2026-10-16 07:46:06
2
user2361332282831
hareg 19 :
yehulum sew chgr new
2026-10-16 05:48:24
1
destamulugeta3
sr jo ye geta :
ayzosh wude hulum neger geta befekedew ken yhonal hulunm begzew wub yhonal tselybet bc betselot mayfeta neger yelem
2026-10-16 06:09:19
1
nattyasmamaw
survival.... :
happy born day scorpion king... may you live another 32 square years
2026-10-16 01:30:29
6
fqqqqr203
ፍቅር ያልቃል :
እኔ 27 ኣመቴ እሄን ሃሳብ ያስጨነቀኝ 34 ገባሁ ኣሁን ግን ላገባ ነው። ዘልኣለም ኣለሜ ምመኘው ኣይነት ባል!!
2026-10-16 04:01:20
303
marinamarinatad
Marina :
ሴቶች ባካችሁ ዝም ብለን እየኖርን😂 34 ነኝ ይሄን ኢኮኖሚ ስለተቋቋምን የራሳችንን ህይወት ስላሸነፍን መጨነቅ የለብንም። እንደ እናቶቻችን ዘመን ሁሉም በጊዜ አይገኝም
2026-10-16 14:32:10
25
user327533596
ቃል ኪዳን :
ጥሩ ባል ስጠኝ እኔም እንዳችነኝ በጭንቀት በጣም ከሳው 🥺
2026-10-16 05:07:23
57
kidyana
kidiyana :
እኔ በ25 አመቴ እንደዚህ ነው ሚሰማኝ ማርያምን 🙏
2026-10-16 01:36:56
82
jonanijazzing7
Jonani :
እናቴ ብቸኛ አስተማማኝ ሰላም ጌታ ኢየሱስን ተቀብለሽ እርሱን በቅርብ መከተል ነው። በዚህ ምድር ሙሉ ሰላም ፣ እረፍት የሚሰጥ ነገር የለም። Halwot Emanuel Church ነይና ተማሪ በተለይ ማክሰኞ ገራሚ ትምህርተ እየተማርን ነው!
2026-10-15 19:48:34
69
ruhamakinfe
🅡𝚞𝚑𝚊𝚖𝚊 🄺𝚒𝚗𝚏𝚎 :
የማይረባ ትዳር ውስጥ ገብተን ነገ ከምንፍታ እርሱ በፈቀደው ቀን እናገባለን አሁን ላይ ማግባት ቀላል ነው ግን እስከ እርጅና መዝለቁ ከባድ እና ጌታ ካገባን መቼም የማንፈታውን ትዳር ይስጠን
2026-10-16 06:38:31
50
touch_by_ketty
Ketty Tewodrose :
የኔ ቆንጆ አብዛኞቻችን በሱ ስሜት ውስጥ ነው እያለፍን ያለነው ግን እግዚአብሄር አይሳሳትም ሁሉም በጊዜው ውብ ይሆናል❤️🙏
2026-10-15 18:38:22
86
kidantihish
kidan zerabruk :
ኣይዞሽ ማሬ ገና ብዙ ነገር ይጠብቅሻ እንኳንም ተወለድሽ ቆንጆ🥰🥰🥰🥰
2026-10-16 14:35:36
7
kenapro99
KenaPro :
ድንግል ነሽ?
2026-10-16 14:51:47
8
asrecho
Asrecho :
Ayzosh alrefedem🥰
2026-10-15 20:28:20
8
user2326920984390
Fitawerari :
እኔ 39አመቴ ነው ላጤ ነኝ ግን አንዳንዴ የአንቺ አይነት ስሜት ይሰማኝ እና ግን ፀሎት ሳደርግ ብን ብሎ ይጠፋል እና በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል
2026-10-16 06:15:19
29
boniiiiiiii16
boni :
የጥቅምት አበባዬ HBD🎂
2026-10-15 18:46:20
7
e5holygod0
''God is my everything'' :
ፀሎት አድርገሽ ለፈጣሪ ንገሪው ከቻልሽ የትዳር አጋር ፈልጊ
2026-10-16 05:02:23
6
hailsha90
Haዬ🫂💖🙏 ፳፩ :
ውይ ሚስኪን አሳዘንሽኝ እኔ እንኳን ወንድ ሆኜ በጣም ነው የምጨነቀው አንቺ ደሞ ሴት እንደመሆንሽ ስሜትሽን እረዳለሁ አሁንም ቢሆን ይሄ ስሜት ፈጠረብኝ ብለሽ ዘለሽ እንዳትገቢ ከዛሬ ጀምሮ ከስራሽ ጐን ለጐን ማግባት እንዳለብሽ እራስሽን እየጠየቅሽ ለፈጣሪም እየተናገርሽ ቢበዛ የ2 አመት እቅድ ይዘሽ ማግባት እንዳለብሽ መወሰን አለብሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏
2026-10-16 05:55:40
7
amanuelshiferaw123
Amanuel Shiferaw :
በጣም ቅንነት አይብሻለው ግን
2026-10-15 18:49:22
16
mayagirma19
MAYA :
እኔ በ20 አመቴ እንዳንቺ ነው ሚሰማኝ እስኪ ምትመክሪኝ ነገር ካለ ከኔ በእድሜ ስለምትበልጪ እንደታላቅ እህት ምትዪኝ ነገር ካለ🥰
2026-10-15 20:51:43
19
teybamohamed883
Teyba Mohamed :
አይዞሽ ውዴ የሁላችንም ጭቀትነው ግን ፈጣር ብቻ በቂያችነው እኛ የማናቀው እሱ የሚያቀው መልካም ነገር አለን አብሽር
2026-10-16 04:35:26
7
abyssinia_21
@ ice berg 212🦋 🦋 🦋 :
30 k enasgebat mariyezan 🥰🥰🥰🥰
2026-10-15 18:39:16
8
ribkahas
RibkaHas :
አይዞሽ የኔ ውድ ሁሉም ያልፋል አንቺ ብቻ ራስሽን ለእግዚአብሔር አደራ ስጪው
2026-10-15 18:40:53
6
To see more videos from user @marizalife, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About