@mogesdimondibora8:

MogesDMJ Love
MogesDMJ Love
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 15 October 2026 19:06:40 GMT
98007
5467
675
2012

Music

Download

Comments

aydogan.iletisim
Aydogan İletisim :
ውይ አንጀቴን አራስከው ይህው 13 አመት ለፋው እነሱ አይቀየሩ እኔን በሉኝ ጊዞዬን ገንዘቤን እድሜዬን ደሞ አስተምሬ ድሬም ስራም ይዘው አግብተውም አሁንም ከኔ ይፈልጋሉ ስልችት ድክም አለኝ እነሱ ሁማሄር እየቀያየሩ ያደርጋሉ እኔ 40 ይሮ ከፍዬ ፀጉሬን። ለመሰራት ብሩ ያሳዝነኛል ከስራ ደክሞኝ መጥቼ ቁጭ ብዬ ፀጉሬን እሰራለው እኔ በዊግ ፀጉሬን እሰራለው እነሱ አንድዋ ህህቴ ቱያያሪ 4 አላት እኔ ነኝ።ኢሮፕ እነሱ አግብተው ወልደው ዘንድሮም ላኪ ሚሉት ነገርስ አሁን ላይ 13 አመት ኖሬ 1 ብር ኢትዮጵያ ባንክ የለኝም አሁን ላይ ብልጥ ሆንኩ 5 ወር ሆኖኛል ከማንም ጋር አላወራም አንድ ይሮ ላለመላክ ቃል ገባው የምን ሰልባጅ መልበስ አሁን የምን ቁጥርርጥር እኔ ምሰራው ፀጉር ቤት ሆጄ እሰራለው ለማን አባቱ 13 አመት ሙሉ እራሴን በድያለው እራሴን ይቅርታ ጠይቄ ይህው ሰላሜን አገኘው እመቤቴን እናቴን እራሱ አላናግርም እርግፍ አድርጌ ትቻቸዋለው እከከም ቤተሰብን እንደዚህመገላገል።
2026-10-17 04:12:52
91
g.m6292
G M :
እናትና አባት መርዳት እንኳን ግዳጃችን ነው
2026-10-16 01:55:23
69
jesoe51
JeSoE :
ውይ ዛሬስ አስለቀስከኝ 😭 እውነቱ ይሄ ነው አለቀ😭 እንዲህም አድርገን መጨረሻችን ቅስም የሚሰብር ስድብ😭 ደሞ ምን አለሽ እና ደሞ ምንአደረግሽና የሚሉትስ ነገር😭😭😭😭 ቆሰቆስከኝ ዛሬ😭
2026-10-16 13:40:42
54
user1931315224249
ሀያት አሠፋ :
አረብ ሀገር ብቻ ይመስለኚ ነበር ለካ ስደት ሲባል በሁሉም ነዉ😢😢
2026-10-16 08:22:01
127
evangelistester
Evg. Esther / Aster :
ገንዘብ ላኩ ብቻ ነው የሚያውቁት:: ምን ይደረጋል ዝም ነው
2026-10-16 13:47:04
46
tina_e21
Tina E🚀 :
ሆሆሆይ እርስበርስ ለምን አትጋቡም
2026-10-15 20:24:50
43
myking942
ታምራት ዘ24 :
እውነት ነው የስንቱ ብቸኛ ሆኖ ቀርቷል !!
2026-10-16 00:36:59
53
sofe2537
sofe :
ዉነትህን ነዉ እይጠግቡ እምጡ እምጡ ሁልግዜ ወነትህን ነዉ ወነድሜ
2026-10-15 22:13:46
40
user9487664567891
Ayni :
zooooooo true brother.
2026-10-22 10:37:00
0
fira444
Fira :
ከማለልጠብቀው ሰው ያልጠበኩት እውነተኛ ነግግር ሰማው🤟
2026-10-15 21:52:06
29
masho.tessema
MASHO TESEMA MANDEFRO :
ከረፈደ ቢገባንም አዲሶች ይተቂማቹሃል አዳምጡ ተባረኪ ትክክል
2026-10-16 15:47:07
28
nigistsheba
ንግስተSaba👑🪷💗 :
👏👏 sad truth
2026-10-21 18:08:03
0
mearye167
mearye :
chgr mawrat stwwedu
2026-10-21 19:14:32
0
7unkowngirl3
unkown girl :
ምስጋአና ሌለው ደሞ ቤተሰብ😭
2026-10-16 06:39:44
21
bobby.kemal
Bobby kemal :
ወላሂ ትክክል እሱም ሆኖ እኮ መች ትመሰገናለህ እንዳልከውም እነሱም አይቀየሩ እኛም አንቀየር !!
2026-10-17 01:43:04
9
bessie.zegeye
Bessie Zegeye :
ወንድሜ በጣም በጣም በጣም ልክ ነህ ሰለኔ ታሪክ ያወራህ ነው የመሰለኝ እውነት ነው
2026-10-17 22:11:11
6
gado0096
kiyu💗 :
uney now bro
2026-10-22 06:02:13
0
user5444918005335
user5444918005335 :
ewenet nw wendmy
2026-10-21 15:37:35
0
..melu.mel88.1
QQuueenaa :
thank you our brother this is the fact አደከሙን ስደት ላይ ያለን እንንቃ በቃአን🥺
2026-10-17 07:28:58
7
sa1lim9
Salim :
Btam btam negrlg please 😭💔
2026-10-15 20:24:24
20
www.tiktok.comfood3
Lm lem :
እንደኔ ማለት ነው
2026-10-16 09:57:53
7
zezeze24
Pizza 🍕 :
I agree with you 💯%
2026-10-15 22:40:53
6
mulukatillman
romyeee :
እውነት ነው
2026-10-16 01:37:29
8
teshome.belhu
TommyB21645 :
I hear you my brother, thanks for speaking up, we all went through it but learned from it. People please love yourself first. God bless.
2026-10-16 04:52:33
7
tsehay.belay2
Tsehay Belay :
you are right 🙏
2026-10-16 00:39:32
6
To see more videos from user @mogesdimondibora8, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About