Because they are jealousy person then they don’t like and they don’t say anything, but they keep following and watching us. This kind of people are sneaky. I hate to.
2026-10-16 13:45:58
1
$❤️🔥 48❤️🔥 :
unatii now 😂😂😂
2026-10-16 22:31:19
0
Becky :
በእውነት የውስጤን ነው የተናገርሽው ጌታን
2026-10-15 22:22:31
31
Meazicat🌺 :
የእውነት ነው ደሞ በጣም በሚያቁን ሰዎች ይብሳል👌👌👌
2026-10-16 03:41:55
42
ⓈⒺⒶⒹⒶ☪️🫰🧕 :
Enama react yalaragegnen
enam yenasun scroll nw maragw🤭😁
2026-10-16 20:45:13
1
ፊደል ካስትሮ💂♀️ :
እቺን ያዣት የልቤን ነው የተናገርሽው🥰
2026-10-16 03:17:56
24
Selam12💚💛❤️ :
የሚያውቅሽ ነው እኮ የማያረገው እኔማ ብሎክ ነው ማረጋቸው
2026-10-16 06:43:31
13
Dibo human hair🇿🇦🇪🇹🛍️🎀 :
Ahun beshem like letasedergine new 🤣🤣
2026-10-15 20:52:19
5
saራ💄 :
እኔማስ ሁሉንም ብሎክ ላደርግ ነዉ አስጠ ልተዉኝ
2026-10-16 05:08:48
4
meaza nahusenay :
በተለይ የቅርብ ጎደኛ እማልፍልን መስሎቸው እኮ ነዉ 😁😁😁
2026-10-16 12:55:43
9
#Emmዬ..Medi👸🌸 :
በውስጤ Repost አደረኩት 😳😁😁
2026-10-16 11:51:50
6
⚡H̊i̊r̊å🇪🇹🌺 :
እኔማ ቦልክያቸው ቦልክያቸው ነው ሚለኝ☠️
2026-10-16 18:43:49
0
🤘ዘሌ➍➍ 🔥 :
አይቶ እንደወጣ በምን ይታወቃል ያሳያል እንዴ
2026-10-16 13:11:05
1
🎀soretii 🍫19💚👏 :
አኔ ስንት ሰው ብሎክ አርኩት 😁😁😁😁
2026-10-16 19:58:38
2
ሁሁይ ኧረ ጭዌ🐒🐵😎 :
እንዴት ላይክ እንደሚደረግ ስለማያውቁ ይሆናል😂
2026-10-16 05:37:47
4
🦋kush maya♍️ :
eko😂
2026-10-16 17:23:22
2
Happy😀 A❤⓬❤ :
በጣም😁😁😁😁ግን ካዩት ጥሩ ነው 😅😅😅
2026-10-16 14:56:44
0
To see more videos from user @_h.a.y.m.i_, please go to the Tikwm
homepage.