@gursha89: #

የተዋህዶ ፍሬ💗⛪
የተዋህዶ ፍሬ💗⛪
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 15 October 2026 20:56:45 GMT
1756
124
20
13

Music

Download

Comments

..29nw2
⓰ቷን የዋህ ምን ይሆናል ሳለ መድሃኒአለም :
1, ሰባት ናቸው 2ከጥምቀት በኋላ 3ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ 4 ተፀፀቶ ከእግዚአብሔር ጋር መታረቅ 5 ንፁህነትን ከመልሱ ልማር😥😥😥
2026-10-20 19:07:29
3
asasas.assasss
አገሬ ሠላምሺ ይመለስ :
አደኛ ጥያቄ መልስ ሚስጥረ ጥምቀት 2ሚስጥረሜሮን 3ሚስጥረ ቁርባን 4ሚስጥረ ንስሀ 5ሚስጥረ ክህነት 6ሚስጥረተክሊል 7ሚስጥረ ቀድል ናቸዉ ሁለተኛ መልስ ሚስጥረሜሮን የሚፈፀመዉ ከሚስጥረ ጥምቀትቡሀላነዉ ሶስተኛ መልስ ሚስጥረ ቁርባንን የመሠረተዉ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስነዉ አራተኛ መልስ የንስሀ ዋናአላማዉ ሠዉበጥምቀት ያገኘዉን ንፅህና በሀፅያት ሲያጎድፈዉ በንስሀ አማካኝነት እደገና ታጥቦና ነፀቶ ከእግዚያብሔር ጋር እድታረቅነዉ__ አምስተኛ መልስ የማይፈታ ፈፁም አድነትን ና ንፀህናን ቃለህይወት ያሠማልን☦️🙏
2026-10-16 08:19:08
7
user9396663409972
ቃልህ እውነት ነውየሐንሥ17;17 :
2026-10-21 09:06:10
0
kel21255
ቃል🇨🇬እናቴየሚልሽ አምላክሽልጅሽነው ፳፯✝️ :
1//7ናቸው 2 ከጥብቀት ብሀላ ስይውል ስያድራ ወዳውኑ 3 ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክራስቶስ በለተ ሀሙስ 4 የሰሩትን ሀጣት ለካህን መናገራ መፀፀት እግዚብሔርን ይቅታ መጠየቅ ብዙማብራራ አለው 5 ሽልማትን [Heartwarming]
2026-10-17 09:30:24
0
.tegada.ketemaw
ትንሿነኝ💃ባለማህተቧ✝️የዳኒየsis :
ስሚኝእማእህቴ🤭ሹክበይኝእናልመልስ🤣🙏🙏🙏ምንችግርአለው🤭🤭🙏🙏🙏
2026-10-16 16:31:44
0
.tegada.ketemaw
ትንሿነኝ💃ባለማህተቧ✝️የዳኒየsis :
ስሚኝእማእህቴ🤭ሹክበይኝእናልመልስ🤣🙏🙏🙏ምንችግርአለው🤭🤭🙏🙏🙏
2026-10-16 16:31:44
0
.tegada.ketemaw
ትንሿነኝ💃ባለማህተቧ✝️የዳኒየsis :
የኔልባምሴት🙏🙏🙏
2026-10-16 16:31:44
0
.tegada.ketemaw
ትንሿነኝ💃ባለማህተቧ✝️የዳኒየsis :
የእህቷ
2026-10-16 16:31:49
0
.tegada.ketemaw
ትንሿነኝ💃ባለማህተቧ✝️የዳኒየsis :
🙏🙏🙏
2026-10-16 16:32:08
0
user61957269212054
ቅዱስገብርኤልአባቴ :
1/7,,2ከሰባቱቱሚስጥር ተ 3ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ 4ከሃጥያት ማንፃትን ንሰሐ ዘማዎውን ድንግል ታደርጋለች5ጋበቻ ክብሩና ንንፁህ መሆኑንን🥰 መልሱን ንገሩኝ
2026-10-16 13:04:48
0
ngsti.gebrehiwet
Ngsti Gebrehiwet :
1 //7 ናቸዉ 2 // ከተጠመቁ በኃላ 3// ጌታችን መድኃናችን እየሱስ ክርስቶስ 4 // ከእግዚአብሔር እና ከቤተክርስትያን መታረቅ ከኃጥአት ሰርየትን ይቅሬታ ማግኘት 5 // በክርስትያናዊ የጋብቻ ሥርዓት እና በባልነ ሚስት አንድነት ላይ ነዉ🙏🙏🙏ከተሳሰትኩ አርሙኝ
2026-10-20 18:28:33
0
sara19.2112
✞🕊❥⃝⃮Ⓢባለማሕተቧ ዘኦርቶዶክስ ተዋህዶ💒🤌 :
1/ሰባት ናቸዉ እነዚህ ምስጢራት አማኞችን ከእግዚአብሔር ጋር የሚያገናኙና መለኮታዊ ጸጋን የሚያሳድጉ ቅዱሳን ሥርዓቶች ናቸው/2/ከሚስጢረ ጥምቀት በኋላ ወዲያውኑ ነው የሚፈፀመዉ/3/ኢየሱስ ክርስቶስ ነው/4/የሰው ልጅ በኃጢአት ምክንያት ከእግዚአብሔር የነበረውን መለየት አስወግዶ፣ በንስሐና በኃጢአት ስርየት ከእግዚአብሔርና ከቤተክርስቲያን ጋር ፍጹም ሰላምና አንድነትን መልሶ መመሥረት ነው/5/ፍጹም አንድነትና የእግዚአብሔር ጸጋ🙏ከተሳሳትሁ አርሙኚ🙏😔🙏🙏🙏
2026-10-21 12:09:47
0
yabatwalij0
🅰...🦋...🫠🩵 :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-16 00:51:56
1
To see more videos from user @gursha89, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About