@mefthe7188hult: 🌟 የሴት ልጅ ዓይነ ጥላ ምልክቶችና ዘላቂ መፍትሔው 🌟 ይህ ክፉ መንፈስ በሕይወትዎ፣ በትዳርዎ፣ በጤናዎና በስራዎ ላይ ተስፋ አስቆራጭ የሆኑ ተፅዕኖዎችን ያሳድራል። ከታች የተዘረዘሩት ምልክቶች በሕይወትዎ ላይ ይታያሉ? 📌 የሕይወት፣ የትዳርና የዕድል መዘጋጋት ምልክቶች፦ * የውጭ እድልን ይዘጋል (ፕሮሰስ ማቋረጥ) * ትዳር ይገረግራል፣ ያፈርሳል (ይዘጋል) * ባል እየመጣ መመለስ * ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት * ለፍቅር አጋር ስሜት አለመኖርና የትዳር ማስጠላት * ቤተሰብን ያስጠላል፣ ከቤተሰብ ያርቃል * በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋል * ለሰው ጥሩ ሰርተው አለመመስገን * ከስራ መባረር፣ በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣትና ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት * በሚሰሩት ስራ ደስተኛ አለመሆን፣ ስራ ማስጠላት * የገንዘብ አለመበርከትና መገርገር * ሀገር ለሀገር ማዞር 📌 የሥነ-ልቦናና የባህሪ መዛባቶች፦ * ተስፋ ማስቆረጥና ህይወትን ባዶ ማድረግ * ተስፋ መቁረጥ፣ ጭንቀትና ድብርት * እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት መሰማት) * እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) * ፀባይ መቀያየርና ወንድ ልጅን ለማውራት መቸገር * በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል * ለተለያዩ ሱሶች ይዳርጋል (ሱሰኛ መሆን) * ቤት ማስጠላትና ውጭ ማምሸት * ስራ ሲሰሩና ሲያነቡ ማዛጋት፣ መደበት 📌 የጤናና የሰውነት ህመም ምልክቶች፦ * ከማሕፀን ላይ ተቀምጦ ልጅ እንዳይወለድ ይዘጋል * የተረገዘውን በወር አበባ መልክ ያስወርዳል (የፅንስ አለመርጋት/መበተን) * የወር አበባ መዛባት (መብዛት/ይዘጋል) * የማህፀን ኢንፌክሽንና የማህፀን እጢ ያመጣል * የፊንጢጣ ኪንታሮት ያመጣል * ከፍተኛ የራስ ሕመም (ማይግሪን) * የወገብ ሕመም፣ የአጥንት መገጣጠሚያ ህመምና ቁርጥማት ያመጣል * እግር ሰብስቦ ይይዛል * መጥፎ የሰውነትና የአፍ ጠረን (የሰውነት ጠረን መቀየር) * ሆድ መጮህ፣ መገላበጥ፣ መንፋትና ጋዝ መብዛት * የምግብ ፍላጎት መዝጋትና ማክሳት (ማቅጨጭ) * ለጨጓራ በሽታ፣ ስኳር፣ ደም ግፊት፣ አስምና ኩላሊት መዳረግ 📌 በእንቅልፍ ወቅት የሚታዩ ምልክቶች፦ * ህልመ ሌሊት (ሕልመ ሌሊት ያመጣል) * ሌሊት ማቃዠት፣ ማስጮህና ተኝቶ መቃዥት * በሕልም ማስጨነቅ * ጥርስን ማንቀራጨጭና በሕልም ማሽናት * ፍርሐት፣ ማስለቀስና መጨናነቅ * ከፍተኛ ላብ --- 🌿 ተፈጥሯዊ የዕፅዋት መፍትሔ 🌿 ይህን ችግር ለማስወገድ የሚረዱ ባህላዊ እፅዋቶች፦ 1. የቀረጥ ተቀጽላ 2. የሴት ቀስት ሥር 3. የዋርካ ተቀጽላ 4. የቄስ በደጀ ሥር 5. የወይራ ሥር 🥣 አዘገጃጀትና አጠቃቀም፦ ከላይ የተዘረዘሩትን እጾች የሁሉንም ስሮች በንፅሕና አዘጋጅቶ ፈጭቶ፣ ከሁሉም አንዳንድ የሾርባ ማንኪያ በማድረግ ማዋሃድ፤ ከዚያ በሩብ ኪሎ ነጭ ማር አዋሕዶ ከ3_7 ቀን መውሰድ። ✨ ሁሉም ሞያ በባለሞያ! "ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ፣ በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ የጊዜው ተዘራፊ መሆን ነው።" ======================================== ✨ ማሳሰቢያ፦ ======================================== ብዙ ሰዎች አለመረዳት ወይም መሳሳት ስላለባቸው እነዚህን ጥበቦች «ባዕድ አምልኮ» ሲሉ ይደመጣሉ። ነገር ግን ይህ ባዕድ አምልኮ ሳይሆን፣ አባቶቻችን ለትውልድ ያስተላለፉት፣ ተፈጥሮንና እፅዋትን ተጠቅመን ሕይወታችንን የምንጠብቅበትና የምናቅናበት ድንቅ የሀገር በቀል እውቀትና ጥበብ ነው! ስለዚህ ሕይወታችሁን በትክክለኛው የአባቶቻችን ጥበብ ጠብቁ። ከጥበብ ሀገር ⚠️ጥንቃቄና ማሳሰቢያ ባህላዊ ሕክምና የኢትዮጵያዊነት ኩራት ቢሆንም፣ በዘርፉ ላይ የሚታዩ አጭበርባሪዎችን መጠንቀቅ ይገባል። እውነተኛው ጥበብ ከእውቀትና ከቅንነት የሚመነጭ በመሆኑ፣ ራሳችሁን ካልተገቡ ሰዎች እንድትጠብቁ እናሳስባለን። 🌍 በየትኛውም የዓለም ክፍል ለምትገኙ፦ ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ አገልግሎታችንን ማግኘት ትችላላችሁ። ❤️ ለችግሩ ተጠቂዎች ይደርስ ዘንድ ሼር ሼር ይደረግ። ▶️ማማከር ለምትፈልጉ ይደውሉ ☎️0973509131 ወይም በቴሌግራም በዋትሳፕ በኢሞ መልክትዎን ያስቀምጡ

መምህር እረቂቅ ☎️0973509131
መምህር እረቂቅ ☎️0973509131
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 16 October 2026 04:36:44 GMT
4795
108
3
8

Music

Download

Comments

user3725072779804
ኤደን የእናቷ ልጅ :
2026-10-16 11:51:32
1
user3725072779804
ኤደን የእናቷ ልጅ :
2026-10-16 11:51:24
1
yabe.wano2
yabe wano :
🥰🥰🥰
2026-10-16 16:36:28
0
To see more videos from user @mefthe7188hult, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About