@yabula97: በምስቶቻችን ተበድሌናል

ጊዜው ነው ደኛ
ጊዜው ነው ደኛ
Open In TikTok:
Region: SA
Friday 16 October 2026 05:27:25 GMT
145465
3014
232
1665

Music

Download

Comments

addisa213
Addis :
የመጨረሻውን ያየ😁😁😁
2026-10-16 23:08:27
146
user5060136651055
ekutii :
የኔ ባል ብር ይኑርክ እጂ ከዚ በላይ ነው ምከባከብክ😂
2026-10-17 15:17:53
125
user5779433796523
🦋➻➤እልከኛዋ➤➻🦋 :
እኔኮ ለራሳነበር የመሰለኝ🤔🤣🤣🤣
2026-10-16 19:12:31
51
richo794982
richo🍫 :
እሱ መጀመሪያ ቼክ አደረገ እሷ ደግሞ መጨረሻ😂😳😁😁😁
2026-10-17 14:09:19
39
user98177270069125
ኤልሻዳይ🕊🕊 :
መጀመሪያ ይኑራችሁጂ😳
2026-10-17 09:06:37
36
zaidhagoszazi
Zazi (Zoey’s coffee) :
If you give a woman love, she will give you more love in return. If you give her security, she will give you loyalty. If you make her feel valued, she will give you her whole heart. A woman who feels truly loved will make your life more beautiful in ways you never imagined.
2026-10-18 11:59:36
6
r717542
𝙧𝙤𝙯𝙖 🇪🇹🌎 :
በላርጎ አላበጃጀዉመቸስ[Tears of joy][Tears of joy]ድሀዎችነን
2026-10-16 15:41:43
16
user377074787967
user377074787967 :
እኔም ባሌ ሲመጣ ከዚ በላይ ነው የማጥበው የምንከባከበው በነገር😁😁
2026-10-17 11:34:10
18
etio1236
ብትዘገይም የሚቀድምህ የለም :
አኔም ከስራ ሲመጣ በስድብ ሙልጭ ነው የማደርገው😁
2026-10-17 18:47:01
11
a9901647
ላጤዋነኝ🤸🙈 :
የኔ ከሰራ ሲመጣ ሰክሮነዉ ሚመጣዉ🙄😓🤔🤣🤣
2026-10-23 18:27:35
3
ah21597
🎀🦅 :
ልብ እቅርት ይመኛል አሉ
2026-10-17 20:56:04
1
user15657398716051
ሳይቴዋ ነኝ ስደተኛዋ :
ኢትዮ ከሚስቶችም ከባሎችም አይደለም ችግሩ እዳጠቃላይ ድህነታችን ነው ሴቶችም ባድ ቦታ ሲፈጉ ይውላሉ ወዶችም ባድ ቦታ ሲፈጉ ይውላሉ በሥራ እኳን እደዚህ መቅበጥ ሲጀበር መቅበጥም መልክ የሚኖረው በቂ ገዘብ እና በቂ ግዜ ሲኖር ነው 🤨የትኛው የተመቻቸ ቦታና ግዜ ኑሮ ነው በሴቶች የምትፈርዱት ታዳ?🤨
2026-10-17 20:46:56
10
user91663329
Nani fikr@ :
እኔ በአተነው የሳቁት
2026-10-16 21:39:41
2
user9vz01kqgcs
ሠሙ ነኚ ዬቦረና ገነቴዋ❤️ :
5ዴቂቃፍቅር😂😂
2026-10-16 16:45:28
5
inashalaa19
yene ❤️‍🔥🤌 :
2026-10-19 18:25:39
0
eye..1619
❥ልባሟ✞👸 :
ከካሜራ ጀርባ ያለውን ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው🤗🤗
2026-10-17 12:58:38
3
b192167
ቀን ሲጥል ፈራጁ ብዙነው😔21 :
ደናዋላቹ እዚቤቶች😌😌😌
2026-10-16 20:09:33
3
tsinati94
Tsinat🤍 ✝️ :
🤣አሁን ምን ልበል
2026-10-17 13:35:41
2
user70886595185
user70886595185Mahi💞 :
የኔ ባል ልክ እደዚ ነው እምካባከብህ🥰🤣
2026-10-17 10:31:25
4
user7687413620053
𝚈𝚘𝚈𝙾 :
ገዘብ ና ፍቅር ሱገናኙ ውበታቸው እንደጨረቃ ናቸው የሚያምሩት
2026-10-22 12:19:37
3
helu___21
helu ሸዋ👸🌸 :
ብሩን ስጡና🤝😂
2026-10-17 08:21:10
3
sadaseidawol
s ነኝ ተስፈኛዋ :
የሆነ ኮመንት ልፅፍ ነበር ግን ይቅርብኝ 🤣😂🤣🤣🤣🤣
2026-10-17 18:42:40
2
esusu134
꧁▪Lij🦋ቃል☦️🌾🦅 :
መጨረሻው[Big LOL]
2026-10-17 10:21:08
2
yabu5986
yabu :
መጨረሻውስ🤣🤣🤣🤣
2026-10-17 16:29:22
2
user93441830
Ada Dire :
በኢኮኖሚ full ስንሆን ይሆንልሀል
2026-10-17 15:51:11
1
To see more videos from user @yabula97, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About