@yordi21301: Replying to @thomas.garedew

The orthodox Nepsis$
The orthodox Nepsis$
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 16 October 2026 06:51:41 GMT
4315
453
50
47

Music

Download

Comments

mulualem.seged
MUሉ AለM :
በሐይማኖተ አበው «ሥጋው ፍጡር ነው» (ሲባል) የክርስቶስ ሥጋ እውነተኛ የሰው ሥጋ እንጂ ምናባዊ አለመሆኑንና እንደ እኛ ከአዳም ባሕርይ የተገኘ መሆኑን ለማስረገጥ። 🔴 «በሥጋው ፍጡር አይባልም» (ሲባል)ከመለኮት ጋር ከተዋሐደ በኋላ ሥጋው «የእግዚአብሔር ሥጋ» ስለሆነ፣ ከፈጣሪነቱ ተለይቶ እንደ ተራ ፍጡር ሊቆጠርና ሊሰበክ ስለማይገባ። ስለዚህ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት፦ ኢየሱስ ክርስቶስ «ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው» ነው። የነሳው ሥጋ እውነተኛ የሰው (የፍጡር) ሥጋ ቢሆንም፣ በተዋሕዶ ምክንያት የፈጣሪ አምላክ ሥጋ ሆኗል። በመሆኑም አባቶች በሐይማኖተ አበው የሥጋን እውነተኛነት ሲያስተምሩ «ፍጡር» ይሉታል፤ ይህም የሰውን ልጅ ፍጹም ፍጡር የሆነውን ስጋ መዋሐድ ይገልጻል እንጅ ኢየሱስ ፍጡር በሥጋ ማለት አይደለም። የተዋሕዶንና የአምላክነትን ክብር ሲናገሩ ደግሞ «የፈጣሪ ሥጋ ነው እንጂ ፍጡር አይባልም» (ዘተወልደ ወአኮ ዘተገብረ እንዲል ) በማለት ምስጢሩን ገልጸውታል።
2026-10-16 19:02:01
5
henokgirma.h
መቅረዝ ሚዲያ (1) :
ይሄ ለመለኮት የተነገረ ነው ከባሕርይ አባቱ ከእግዚአብሔር አብ ነው ወንድሜ በርቱ ጥሩ ትምህርት ነው ይያዝከው
2026-10-17 07:42:40
1
babi_ye_21
@baba የማርያም ልጅ :
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏
2026-10-16 07:23:31
2
me500803
be self disciplined :
ልቦናህን የከፈተልህ እግዚአብሔር ይመስገን
2026-10-16 06:59:07
3
mahlet.adane7
Mahlet Adane :
እግዚአብሔር ይምራህ
2026-10-16 09:38:27
1
mamaruendalamaw6
mamaru :
አይዞህ ወንድማለም በርታ
2026-11-04 15:36:56
0
coplikshergodha
sagale tokkuma Ortodoksii :
yes
2026-10-17 17:52:53
1
user4578312371950
birhan :
በርታ ወንድሜ
2026-10-28 06:34:18
0
user6129023511295
sam :
ዮርድዬ የዘላለም መስካሪ ያድርግህ
2026-10-16 14:39:00
1
haymanotbelay21
የበላይ ዘር𝒚🦅 :
kale hiwot yasemaln
2026-11-11 10:22:50
0
wudeabebe45
Wude Abebe :
ሰለምእይብዛወድሜ
2026-10-18 11:29:21
0
kidussee
kidussee :
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰው እንዲባል የሚፈልገውን እንጂ ምን እንደሚባል ለማወቅ አይፈልግም!! አምላክ ሰው ሆነ ሰው ማለት ራሱ ምን ማለት ነው??
2026-10-16 12:33:40
1
misganawabeza
Misganaw Abeza :
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
2026-10-16 12:58:20
1
user5978854255679
biruk minuye :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2026-10-17 08:08:06
0
getachewayele02
peace for Ethiopia :
በርታልን ወንድማችን
2026-10-20 13:40:48
1
anteneh.abiy
ስታገኝ ለጋስ ስታጣ ታጋሽ ሁን :
አይዞ በርታልኝ
2026-11-04 15:35:32
0
enatnesh45
ወለተ ማርያም💒💝 :
ቃለህይወት ያሰማልን በርታልኝ ወንድሜ🥰🙏
2026-10-16 13:17:15
1
21dw16
መኖር ደጉ :
ቃለ ሕይወት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን!! 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-16 17:27:11
0
enawgaw.assefa
Enawgaw Assefa :
በርታ ወንድሜሜሜሜሜሜሜሜሜ
2026-11-04 18:57:07
0
m_s2112
Mesi🦋 :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2026-10-16 17:59:05
0
tole.2127
Tolossa :
አንድ አካል አንድ ባህርይ ብለህ ካመንክ፣ክርስቶስ ከተዋሕዶ በኋላ በሥጋ ፍጡር ነው የምትል ከሆነ ተዋሕዶን በቃል እንጂ በትርጓሜ አታቀውም ማለት ነው
2026-10-16 09:32:40
3
tibeb.terefe
Tibebe የጎንቻው(የጎንቻይቱ ልጂ) :
በነገራችን ላይ እኮ መምህር ክርስቶስን በሥጋው ፍጡር መባል የአርዮስ ክህደት ነው እያሉ በሀሰት ስለ ሰበኳቸው እኮ ነው ።
2026-10-16 06:56:23
2
user1602223516127
abeba bam :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-16 09:14:07
1
yegonchaw90
የምስራቁ ንስር :
🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-16 06:58:26
1
To see more videos from user @yordi21301, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About