@besufekad59: D/r Abiy Tadesse #በሱፈቃድ_አማረ #ethiopian_tik_tok

Besufekad Amare
Besufekad Amare
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 16 October 2026 07:19:07 GMT
162863
23834
459
896

Music

Download

Comments

addis_133
@addis 13 :
አደለም መንገድ ስልጣን ይልቀቅለት
2026-10-16 07:29:24
411
habti369
habti⚡️⚡️⚡️ :
ለእሱ መንገድ መልቀቅ ማለት አንድ ነፍስ ማዳን ነው🥰
2026-10-16 09:07:49
203
habeshawi620
ኢትዮጵያዊ ነኝ :
እስኪ በቅን መንገድ ማሰብ ማንን ገደለ
2026-10-16 09:04:40
67
jamo.auto.meckani
Jamo Auto meckanic :
ofcorse@
2026-10-16 14:45:18
0
fanongfd
bekalu workneh :
i always respect 💪💪
2026-10-16 07:22:39
0
kedirabduselam87g
kedirabduselam :
ambulance is enough!! international standard.
2026-10-16 17:14:40
0
assafaw.tsega
Assafaw Tsega :
በቅንነት እንስበው የሰውን ህይወት ለማዳን በማደርገው ሁኔታ ከቻላችሁ ተባበሩኝ ነው ያለ እንጅ እኔ ከሌላው የተለየሁ ስለሆነ ብሎ እራሱን ለመኮፈስ ወይም እታይ እታይ እያለ አይደለም። 'የሚሰራን ሰው ማበረታታት ልማዳችን ይሁን'
2026-10-16 07:44:33
74
mebatsion1327
yemaryam :
ለዶክተሮች ይለቀቅልን አላለም እኮ ይለቀቅልኝ አለ እንጅ!!!
2026-10-16 10:17:02
19
marijuateam
martemijuan :
ችግሩ ከስሙ ነው
2026-10-16 09:11:10
21
navyliffe11
navleas :
ችግሩ ዶ/ር አብይ ከፊት ለፊታቸው ስለሆነ ጠላቶች በዝተዋል ጠላቶቹም በዛው በህክምናው ውስጥ ያሉ ባለሙያዎች ናቸው እሱ ጀግና እና ሩህሩህ ሀኪም ነው ተውትትትት
2026-10-16 10:19:15
14
markonpic
🅜🅐🅡🅚🅞🅝 :
good idea
2026-10-16 11:13:31
2
jone5506
Dr.John MD(Rastaw) :
እንጥል መቁረጥ እኝደዚህ እመርጀንሲ የሚያስብለዉ ነገር ጥቂት ነዉ ስለዚህ በጣም ስላጋነነዉ ነዉ ብዙ ሐኪሞች የጮሁበት
2026-10-16 12:14:45
6
amanadane21
aman adane21 :
በትክክል ልዩ ታርጋ ይሰጣቸው
2026-10-16 09:30:56
19
ethiopiawi06
bemnet 21 :
እኔ የዛሬ 11 ዓመት ታምሜ ዶክተሩ ከቤቱ ሲጠራ መንገድ ተዘግቶበት ቢሆን ዛሬ ልጆቼን የማሳደግ እድል አላገኝም ነበር እኔ እንደውም ታርጋቸው የተለየ ቢሆን ደስ ይለኛል
2026-10-16 07:43:51
35
rahelrano
RAHEL ADE :
Shortly, they deserve!
2026-10-16 17:02:28
1
a.b.r491
🩸ค.๒ г.є.ร.ђ🎭 :
𝐃𝐫. 𝐫𝐞𝐬𝐩𝐞𝐜𝐭
2026-10-16 07:23:45
5
jumaomer29
jum :
ewente new yelkeke hiwet le madan new
2026-10-16 07:37:27
12
sefanit.mekbib
Sefanit Mekbib :
አንቡላንስ ይገዛለት ለዶክተሮች ምልክት ይኑራቸው
2026-10-16 12:01:50
5
yebekelelege
yohannes :
ብንችል ሄሊኮፕተር ብንገዛለት አይበዛበትም ማሰብ ተውን እንዴ
2026-10-16 09:25:52
6
amehara08
ኤልያቄም :
ተባረክ ክንዴ
2026-10-16 08:40:50
5
73ddy.....07
Łij 73đđŷ 🔒🔑 :
ለመኪናዉ ለየት ያለ ድምጽ ይሰራለት
2026-10-16 14:28:21
2
manuel21ysema
manuel21ysema :
በጠዋት ተነስተው አይሄዱም
2026-10-16 15:14:55
0
setanuw
Dr,dawit,kewollo :
አይይ.ጉራ.ለኛም.መንገድ.ልቀቁልን.በቃ
2026-10-16 13:50:11
2
www.tiktok.combabi36
ባቢ (Tewelegn) :
ድሮም ለዚች ሀገር በጎ ካሰብክ ለሀገር አጠቅምም
2026-10-16 13:21:33
1
amhakefelegn
amhakefelegn :
ለእሱ መንገድ መልቀቅ ማለት አንድ ነፍስ ማዳን ነው🥰
2026-10-16 10:21:09
4
To see more videos from user @besufekad59, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About