@kiya41659:

kiya
kiya
Open In TikTok:
Region: SA
Friday 16 October 2026 07:25:32 GMT
2911
124
43
36

Music

Download

Comments

jajourja
መልካምየአባቷቀበጥ :
ተቀበይ፡ከታመሁማአይቀርከተነሳስሜእወልድልካለሁበስምክስያሜ።በይውማአንችእህህህህ[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-10-16 16:49:09
2
hab22980ha
🌸habluwa🦋የእናቷ👸🔐 :
ማሽላ ዘርቼ ጥንቅሽ አልዘራዉም እንትናዋ ሸጋ ድረስልኝ አሁን እያልኩህ ነዉ እህህህ እሪሪሪሪሪዉ😂😂😂😂
2026-10-16 19:22:52
1
muluneshe.shumye
ፀይሟነኝ የጎንደሯሸጋ :
እህህህ😂😂
2026-10-17 06:19:25
1
kidanemihiret59
b ነኝ ✨ የድንግል ማርያም ልጅ💒💒💒 :
የዲጋ ስር ዉሃ ይጠጣን በፍኚ ምነዉ ባለዉኩ በቀረህብኝ ጠፋ ሰትል ግዜ ልቤን ጨነቀኝ😁😁እህህህህህህህህህ
2026-10-16 21:54:46
1
user9736188146027
ሙሉ ሸዋ ሸዋ❤❤❤🏃 :
😂😂😂😂ሁሁሁሁሁይይይይ
2026-10-16 21:46:07
1
seadi2138
ሚጡ🌺ወሎየዋ✍️🦅 :
አብሬህ አድሬ ሲነጋልሙት ላፈርአደለሞይ 😂የተፉጠርኩት ፓርትሁለት ቀጥይ✍️😀እህህ
2026-10-17 00:47:12
1
user9354772056845
ze ,,,,, :
ቻው ቻው ባማረኛ good by በእንግሊዝ እኔ ባንተ ፍቅር ልጠጣ ነው መርዝ እሕሕ 🤣🤣🤣
2026-10-17 09:09:58
0
kidstee1
እውነትም ሰሚነሽ ኪዳነምህረት🙏🙏🙏 :
ሰንሰል ቅጠል በላሁ ከስር ምሼ ምሼ: የማትጠገብ ልጅ ዘንድሮ ቀምሼ።እህህህ አሀሀ
2026-10-17 07:32:26
0
cjgug80
H͟ ነኝ የሞቹ ናፍቂZ͟ ሰብራቴ 💔ሙሉ ሸዋ :
የብርቱካን ልላጭ ሲበሉት ይጥማል ፍቅር የያዘዉሰዉ ምንሰዉንይሰማል እህህ[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-10-16 21:19:14
1
meazadjrp6s
W🦋ነኝ የገብርኤል☦️ልጅ🙏 :
እንጀራም አልበላም እንደወቆሎ ቆሎ ያንን የመዳምን እሪያል አምጡልኝ ቶልቶሎ 💜🤣🤣
2026-10-17 09:05:57
0
user5720810376022
𝄢 ቫተማ 🙈 ልታማ🤙𝄢𝄞 :
አውሮፖላው ሢሄዲ ይላል ታኮ ታኮ ልሜ አልተመለሠም ወዳተ ተልኮ እህህህ ሀሀሀሀ ልቬ😂😂😂😂😂
2026-10-16 17:15:30
1
nebrut94
ፎሎ ለማኟ🙈🙈 :
ስሜን አንብቡት😥
2026-10-17 12:36:34
0
sofia.muhammed815
ቀመርያ 🇸🇦🌙🌸👸 :
ፀጉርህ A B C Dመአዛህ ገነት😜 እኔወድሀለሁ መዳሜ ትሙት እህህ😁😁😁😁😁😁
2026-10-17 12:58:57
0
zadyelastawa
ዜ𝑑ሻ :
የመኪናው መንገድ ሠፊው ሣለልህ ምነው በጠባቡ በልቤ መጣህ እህህ😁
2026-10-17 13:32:15
0
user30202877470015
ኢኩወሎየዋ💞💞💞💞💞የእሕቶቿቀበጥ😘😘😘 :
ዬፍቅርአበባይመስላልመልክሕ ልቤንይዞትጠፋዬትነውመገኛሕ[Red heart][Red heart][Red heart]እሕሕሕሕሕሁሁይይይይ
2026-10-17 09:23:02
0
endris4443
እደዛነው :
ሰሚማ ቆጅየ አች የሴት ወይዘሮ ፎቅር ያዘሽ መሰል አበዛሽ ሮሮ
2026-10-16 21:34:13
0
aminaahamed547
ያረብ😢😢 :
የደረቀሎሚ አይመጠመጥም ፍቅርየያዘውሰው አርፎአይቀመጥም እፍ😂😂😂
2026-10-16 16:47:33
1
anuwaranwar86
ዝምታ ወርቅነው :
ማሽላ ጠበቃ ላያድር ያመሻል እትናዋሸጋ ፈርቸሽነውጂ ልቤከጂሎሻል እህህህህህ
2026-10-17 04:08:05
0
user703601870
Tነኝ አባቷን❤️ናፋቂ💘 :
@➻ልቀበልህ 💘ቆቦ 💪🤟 @E ነኝተስፈኛዋ ማሸላ በሸቱ ጤፍ በወለዳው ምነው በቅአትልም እራያ ከሜዳው የግጥም ያለህ🤣🤣🤣🤣👋እህህህህይ😭😭😭🤣🤣🤣😁ሁሁይ👋😃
2026-10-16 23:29:16
0
abrham.ye.rayaw
ጥቅሺያባቱልጅ❤❤😍😜😜 :
🥰🥰🥰
2026-10-16 08:11:41
1
To see more videos from user @kiya41659, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About