@mariyam_hab: ስለ ሰማይ እውነታው አስበው ያውቃሉ? 📖 ትንቢተ ኢሳይያስ 65:17: "የቀድሞ ሕይወታችንን አንናፍቅም" 📖 ራእይ 10:6: "በሰማይ ጊዜ አይኖርም" 📖 የሉቃስ ወንጌል 22:30: "ከፍርድ ቀን በኋላ ታላቅ ግብዣ ይኖረናል" 📖 ራእይ 21:4: "መከራ፣ ሐዘን ወይም ሕመም አይኖርም። ደስተኞች እንሆናለን!!" 📖 ትንቢተ ኢሳይያስ 65:25: "በሰማይ እንስሳት አሉ፣ ነገር ግን ጉዳት የሌላቸው (የማይጎዱ) ይሆናሉ" እግዚአብሔር ከፍርድ ቀን በኋላ ሰማይንና ምድርን አጥፍቶ አዲስ ሰማይና ምድር ይፈጥራል። ምን አይነት ተስፋ ነው! #መንፈሳዊያት #spirituality #ethiopian_tik_tok🇪🇹 #jesus #እመናን
𝐌𝐀𝐑𝐈𝐘𝐀𝐌✞✟
Region: ET
Friday 16 October 2026 08:44:00 GMT
Music
Download
Comments
Meri🤎 :
amen[Pray]
2026-10-24 14:59:40
0
yemu YT :
ለንሰሀ ሞት አብቃኝ
2026-10-16 16:23:49
156
Mulushewa :
ለንስሀ ሞት አብቃኝ
2026-10-17 01:31:59
43
ዲmዳwit :
አቤቱ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔ ኃጢያተኛ ልጅህን ይቅር በለኝ በመንግስትህም በመጣህ ጊዜ አስበኝ!!!
2026-10-16 21:14:58
38
Everything's gonna be okay🫥 :
ለመንግስትህ አብቃኝ መድኃኒዓለም ሆይ 😔🙏
2026-10-17 11:10:33
7
ድንግል ጉልበቴ ነሽ :
ሰለ መይነገር ስጦታው እግዚኣቢሄር ይመስገን 🙏
2026-10-16 16:22:19
8
Berry berry :
ተመስገን
2026-10-23 21:35:34
1
samison :
ለንስሀ ሞት ያብቃን
2026-10-17 03:24:10
4
why always me :
እውይ😍😍😍 ከእግዚአብሔር ጋ መኖር ያለው ሰላም ሳስበው ራሱ😍😍 ግን በምን ስራዬ😭😭 ሁሌ እያስከፋሁት ከቤቱ ጠፋው😭
2026-10-17 21:19:37
3
𝙟𝙤𝙨𝙞 ⚔️💸 :
ይቅር በለኝ ኣባቴ ሃጣቶቼን ሰርዝልኝ ይቅር በለኝ
2026-10-18 21:12:24
2
Nati :
ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግስተከ አደራህን ክርስቶስ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ
2026-10-18 06:29:47
2
የ ደንግል ልጅ🙏🙏 :
ኣሜን🙏
2026-10-16 18:32:16
1
Temesgen Tadesse :
ይፈጥራል የሚለው ሀሳብ ይስተካከል already ስለተፈጠረች እሷም አዲስቷ ምድር የተባለችው መንግሥተ ሰማይ ናትና።
2026-10-17 16:49:19
1
Natua 2002 :
አሜን
2026-10-17 16:40:22
1
ዜዶ ነኚ የ እህቴ ናፋቂ :
amen
2026-10-24 10:40:47
0
Evon 🤠 :
mengestun yawrsen 🥰🥰🥰
2026-10-16 18:46:25
2
Mesay Tzazu :
እዚህ ቦታ እናቴን እና ሚስቴን ከደራ ሁለቱም ይሄ ቦታ ብቻ ነው የሚገባቸው እኔስ ......
2026-10-16 18:33:36
1
lij dani k.5 :
አሜን
2026-10-16 08:57:51
0
sisay AB :
እግዛብሄር ለገነት ያብቃን 🙏🙏🙏
2026-10-19 17:30:02
0
Ņobel💥🔥 :
ለንስሐ ሞት ያብቃን🙏
2026-10-19 16:06:35
0
HANU :
አሜን 😍😍😍🤩🤩🤩😍👑
2026-10-19 20:47:10
0
TENTACION :
ይቅርበለኝ ፈጣሪሆይ
2026-10-23 20:43:13
1
Bisrat 🇦🇪🇦🇪🇦🇪 :
አሜንን🙏🙏
2026-10-20 17:33:43
0
ብስራተ 19🇪🇹 :
የሚጠብቀኝ አይተኛም[Pray]
2026-10-20 15:24:17
0
fitsum dr :
አሜን
2026-10-16 12:57:19
0
To see more videos from user @mariyam_hab, please go to the Tikwm
homepage.