Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@memhiryiheyis:
መ ይሄይስ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 16 October 2026 08:02:59 GMT
54550
2313
115
776
Music
Download
No Watermark .mp4 (
4.46MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
4.75MB
)
Watermark .mp4 (
4.46MB
)
Music .mp3
Comments
fish መንገደኛው :
ተመልሶልኛል ጥያቄው ከእስልምናጓደኛየ ነበረ የተጠየኩት እኔ እውቀት የለኝም ብዙም ሰው ጠየኩኝ አልመለሡልኝም ከዛ ስናደድ በዚህ አወጣሁት ባንድ ቀን ተመለሰልኝ ደስም አለኝ ቤተክርስቲያን ሁሌም መልስ አላት እና እኔም ለጠየቀኝ አካል መልሻለሁ ካጠፋ ይቅርታ ለጥያቄው
2026-10-18 06:56:28
4
Samuel :
አንድ ሰው እገሌን ሂዶ አረደው፣ ሚለው ወርቁ፣ አረደው ነገረው እንደማለት ነው እና እግዚአብሔር እረዱልኝ ሲል ለማያምኑት እንደምመጣ ንገሯቸው ወይም አስተምሯቸው ማለቱ ነው ። እኔ የተረዳሁት በዚህ መሰረት ነው ።
2026-10-16 18:34:36
1
melaku1969 :
የምሳሌው ሐሳብ: በምሳሌው ላይ አንድ ታዋቂ ሰው (ንጉሥ ለመቀበል) ወደሩቅ አገር የሄደውን መኳንንት የሚያሳይ ሲሆን፣ በሌላ በኩል ደግሞ በላያቸው መንገሥ ያልፈለጉ ዜጎች (ጠላቶች) ነበሩት። ተመልሶ ንጉሥ ሆኖ ሲመጣ፣ በላዩ ላይ ማዕርግና ሥልጣን መውሰድ ያልፈለጉትንና ያመፁትን ሰዎች በ ፍርድ እንደቀጣቸው የሚያሳይ ምሳሌያዊ አነጋገር ነው። [1, 2] መንፈሳዊ ትርጉም: ይህ ቃል በጥሬው የሰውን ሕይወት ማጥፋት ወይም አካላዊ ግድያ ማስተማሪያ ሳይሆን፣ የእግዚአብሔርን ሉዓላዊነትና ንግሥና የማይቀበሉ እንዲሁም በክርስቶስ ላይ የሚያምፁ ሰዎች በመጨረሻው ፍርድ ጊዜ ከእግዚአብሔር መንግሥት እንደሚለዩና ፍርድ እንደሚቀበሉ የሚያሳይ ምሳሌያዊ መግለጫ ነው። በ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ነገሮች በመንፈሳዊ ወይም በምሳሌ (Allegory) ይነገራሉ። [1, 2]
2026-10-16 15:16:38
12
መታገስ ዋጋ አለው :
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህር
2026-10-16 08:24:39
9
Alemu Yirdaw :
ስልክ ላይ እንጅ መፅሀፋ እረዱልኝ አይልም ስልክ ላይ ያለው መፅሀፍ ቅዱስ የቃላት ስህተት አለው
2026-10-17 06:57:06
2
Zelalem Abera :
እወቁልኝ እደማለት ነው
2026-10-16 16:38:26
0
ቅዱስ ልጀ ሆይ ሰዉሁን :
አረ ጎበዝ የት እየሔድን ነዉ አላለም
2026-10-17 05:28:12
0
ኤፍሬም :
እረዶቸው። አይልም። በደምብ። አንብበው
2026-10-16 15:18:36
1
weldemikal :
መጠየቁ ጥሩ ነዉ ግን ከፋ ቢል ምናለበት መልሱ አለኮ😁😁
2026-10-17 12:00:34
0
ያንተ ፍቃድ ይሁን :
ወንድሜ የመፅሐፍ ትርጉም ቀጥታ አይወሰድም ተጠንቀቅ እግዚአብሔር መልካሙን መንገድ ይምራን
2026-10-20 02:13:02
0
"ከዝንብ መንደር ማር አይቀሠምም'' :
ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእውነት አባታችን
2026-10-16 11:10:54
2
መ/ር ጴጥሮስ :
አስተምሯቸው ነው ተብሎ ተተርጉሟል ተንስእ ጴጥሮስ ህርድ
2026-10-17 11:15:42
0
መ/ር አስተርአየ :
አይልም እባካችሁ
2026-10-16 17:48:59
0
Keen man :
ውጓቸው ነው ሚል መቀየር ለምን አስፈለገ
2026-10-18 16:08:23
0
getahunmeles :
ወዳጄ ሁለተኛ ሊሰቀል አይመጣም ሊፈርድ ነው የንጉሶች ንጉስ እየሱስ
2026-10-17 10:33:02
1
nega :
ደግ ደጉን አስብ ለመፅደቅ ተንኩል አትፈልጉ
2026-10-17 09:54:17
1
የጎኖው ገብርኤል :
እድሜ ይስጥልን
2026-10-16 17:42:55
1
Elu♀️ዘ ☦️ክርስቶስ⛪✅ :
ቃለህይወትያሰማልን
2026-10-16 16:53:42
0
кคςђคςк :
ወዳ ወድህ የለም መልስ ማንን ነዉ የማርደው ልረደው
2026-10-17 13:51:37
0
Daniel :
እኔ መልሸልህ አደል እንዴ
2026-10-17 04:34:12
0
እስከዳር አማረ :
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር🥰🥰
2026-10-16 13:43:18
2
yared.mane :
እንቁ፡መምህራችን፡በርቱልኝ፡❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-10-18 13:29:51
1
ጥላየ የሞጣው :
እርዱልኝ ነው የሚለው
2026-10-17 10:02:34
1
ያህዌ ይርኤ :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2026-10-16 15:15:03
1
user6995758158162 :
ቃለሂዎትን ያሰማልን
2026-10-16 11:52:31
1
To see more videos from user @memhiryiheyis, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Bark bark
يعد برج المملكة واحدًا من أبرز ما المعالم المعمارية في الرياض، ورمزا حديثا يعكس تطور المملكة العربية السعودية ونهضتها العمرانية. منذ افتتاحه، أصبح البرج وجهة رئيسية للسكان والزوار، ليس فقط لارتفاعه المميز، بل أيضًا لما يقدمه من مرافق متنوعة وتجربة فريدة. تم افتتاح برج المملكة عام 2002، وهو مشروعبرج المملكة واحدًا من أبرز المعالم المعمارية في الرياض، ورمزا حديثا يعكس تطور المملكة العربية السعودية ونهضتها العمرانية. منذ افتتاحه، أصبح البرج وجهة رئيسية للسكان والزوار، ليس فقط لارتفاعه المميز، بل أيضًا لما يقدمه من مرافق متنوعة وتجربة فريدة. تم افتتاح برج المملكة عام 2002، وهو مشروع تابع لشركة شركة المملكة القابضة التي يملكها الأمير الوليد بن طلال. يبلغ ارتفاع البرج حوالي 302 متر، ويتكون من 99 طابقا، ما جعله لفترة طويلة أحد أطول المباني في قدد الشرق الأوسط، تضميمه الفريد الذي يشتبه فتحة القوسة فلي عط أعلاه يميزه عن بقية ناطحات السلحاب، وقد صمم ليكون تحفة معمارية تجمع بين الحداثة والهوية المحلية. يضم البرج مجموعة واسعة من المرافق، منها مكاتب إدارية، وشقق سكنية فاخرة بالإضافة إلى فندق فورسيزونز الرياض الذي يعد من أفخم الفنادق في المدينة. كما يحتوي على مركز تسوق ضخم يعرف باسم مملكة مول، ويضم العديد من العلامات التجارية العالمية والمطاعم الراقية من أبرز معالم.... لا احد ياخذه بدون لايك بذمتك تابع لشركة شركة المملكة القابضة التي يملكها الأمير الوليد بن طلال. يبلغ ارتفاع البرج حوالي 302 متر، ويتكون من 99 طابقا، ما جعله لفترة طويلة أحد أطول المباني في قدد الشرق الأوسط، تضميمه الفريد الذي يشتبه فتحة القوسة فلي عط أعلاه يميزه عن بقية ناطحات السلحاب، وقد صمم ليكون تحفة معمارية تجمع بين الحداثة والهوية المحلية. يضم البرج مجموعة واسعة من المرافق، منها مكاتب إدارية، وشقق سكنية فاخرة بالإضافة إلى فندق فورسيزونز الرياض الذي يعد من أفخم الفنادق في المدينة. كما يحتوي على مركز تسوق ضخم يعرف باسم مملكة مول، ويضم العديد من العلامات التجارية العالمية والمطاعم الراقية من أبرز معالم. #viral #fyp #fypppppppppppppppppppppp #foryou #blowthisup
Throwback when Millie was just the little baby #dachshund
#рекк#узб#севгисига#315#nexia_club
Agradecido siempre #fyp #parati #viralvideo #foryoupage #trabajos
#CapCut AUTO NGELEGGGG #fypシ゚viral #fypシ゚viral
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy