@nikatdaily1: ባለስልጣናቱ በድንገት የት ገቡ?! 😳 ነገሩ ከቀልድ አልፏል! አዲሶቹ ተሿሚዎች ለየት ያለ ስልጠና ላይ ናቸው ተብሏል። የእናንተ አስተያየት ምንድነው? ዲሲፕሊን ወይስ የፖለቲካ ስትራቴጂ? ሃሳባችሁን ኮሜንት ላይ አጋሩኝ 👇 #EthiopianNews #HabeshaTikTok #TrendingEthiopia #fyp #viral

ንቃት Daily (Nikat Daily)
ንቃት Daily (Nikat Daily)
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 16 October 2026 09:13:44 GMT
146821
19194
295
1462

Music

Download

Comments

ibrahim.nigus
lbro Hira :
ትክክለኛ ዲሲፕሊን ነው መቀጠል አለበት
2026-10-16 12:33:53
57
derash82
Derash :
ደርግ ሲወድቅ ከቢሮ ወስደው ያሰለጥኑን ነበር፣ ለሙከራ 9 ጥይት ተሰጥቶኝ ወዴት እንደሄደ አላወኩም ነበር ትዝታ
2026-10-16 09:20:30
48
1400.years.ago
1400 YEARS AGO...❤📚🌍🐫 :
poleticam በለው ዘመቻም በለው አብይ አህመድ ሰፊው ህዝብ ከሚያስበው በላይ ምጡቅ እና ጀግና መሪ መሆኑን ሰፊው ህዝብም አለምም እየመሰከረ ነው።
2026-10-16 13:48:30
18
user712252541973
Abdi :
ለምንድነው ሚዛናዊ ሰው የምንጠላው አንተ ትለያለክ በርታ🥰
2026-10-18 07:12:02
6
user6603679861487
user6603679861487 :
የመግስታችን ድቅድቅ ስራ መጀመር
2026-10-16 09:27:04
26
yosephrasta
YosephRASTA :
የአንባገነን መሪዎች ታሪክ እየተደገመ ነው
2026-10-16 20:20:11
1
engdashet20
engdashet am :
ትክክለኛ ዲሲፕሊን ነው እስፖርት በተለይ ደግሞ ወታደራዊ እስፖርት ለሁላችንም ያስፈልጋል።
2026-10-16 18:34:27
2
beckynan1
beckynan1 :
60/40 ጥሩ ጎኑ ያመዝናል ሚኒስተሮቻችን ቢያንስ ከብሔር እና ጎጥ አስተሳሰብ በተወሰነ መንገድ ሊቀንስላቸው ይችላል
2026-10-16 13:19:55
5
holota45
ተረተረት ኑሮ :
ሀሣቡ እንዲህ ነው ጋርድአስፈልግም እራሥንበራስመከላከልነወ
2026-10-16 11:06:26
2
fikiru.filpose
varjile vandike :
Betam mdnqi yigabal
2026-10-16 11:46:09
6
mohammedshumet
Mohammed Shumet :
ወታደራዊ ስልጠና መዉሰድ የግድ ጦርነት ወስጥ ለመግባት ብቻ አይደለም አንድ ሠዉ ወታደራዊ ስልጠና ወሠደ ማለት በስልጠና ዉስጥ የሚያሳልፋቸዉ የስልጠና ሄደቶች የግል ስብእናዉንና አካላዊ ብቃቱን የመጨመር ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለዉ እነዚህ ነገሮች ሲጨምሩ ደሞ ማህበረሰብ ዉስጥ ስትገባ ድስፕሊን ትሆናለህ በአግባቡ ታገለግላለህ
2026-10-18 12:25:59
1
eliyas.aklilu
Eliyas Aklilu :
ወንድሜ ; በዚህ ዘመን እንኳን ህዝብ ፊት የሚመራ ሚኒስቴር አይደለም ተመሪው ህብረተሰብ እራሱ መሠልጠን አለበት ።
2026-10-17 10:06:18
1
selmanulalhabeshiy
Selman :
ዲስፓሊን
2026-10-16 12:16:22
6
negusenegest0
Ethio🇪🇹🤫 :
ዲሲፕሊን
2026-10-16 16:31:29
2
user3325449955708
user3325449955708 :
ዲስቢሊን
2026-10-16 11:06:54
1
marufadama
maruf adama :
ምርጥነው
2026-10-16 10:42:43
1
sisay_angasa
sisay_Angasa :
ጠፍተሀል
2026-10-16 09:28:30
2
fikermekashgmail.com
💪@ምፅዓተ አምሀራ♥️@ :
ጀግናው
2026-10-16 09:18:09
1
tadesse.mathewos
Tadesse Mathewos :
disipilinaw
2026-10-16 12:06:38
1
kedir.kasim90
Kedir Kasim :
ጦረኛ መሪ መፍጠር ነው አላማው
2026-10-16 12:11:44
1
habu0471
habu :
dsbilin
2026-10-16 09:23:51
1
gimpact25
United for Peace :
ያው ሚኒስትር የሚያደርጉት ጦርነት ስለሆነና ከድሮን ጥቃት እንዴት ማምለጥ እንዳለባቸው ለመሰልጠን ነው
2026-10-16 12:49:02
2
user6858632062214
ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ :
አወ ትክክለኛ የዲሲፒሊን ወታደር ለማን እደሚአገለግል ሀገር ምን እደሆነች የሚአሳዉቅ ትክክለኛ ስልጠናነዉ መቀጠል አለበት
2026-10-16 14:22:46
2
user6223348271734
በያ ❤❤አኑሮኛል በቸርነቱ :
ድሲፒሊን ያስፈልጋል
2026-10-16 09:24:19
1
alexyeemamlk
Alex Yenatu lij :
ዲስፕሊን በራስ የመተማመን ብቃት እንዲኖራቸው ያደርጋል
2026-10-16 10:15:22
1
To see more videos from user @nikatdaily1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About