@beaman_clips23: ‎ይሄን ሙዚቃ አንዳንድ ሰዎች በተሳሳተ ‎መልኩ ይረዱታል (እኔ በተሳሳተ መንገድ ‎ተረድቼው ካልሆነ😅 አንድ ነገር ልናገር) ‎ገንዘብ ከሌለህ እዚች ዓለም ላይ ብዙ ‎ነገር ታጣለህ ይሄን የሚክድ መቼም የለም! ‎ግን ገንዘብ በትክክለኛው መንገድ ካልመጣ ደግሞ ‎አደገኛ ነው (የሰው እንባ ካለበት ፣ ‎ሰውን ጎድቶ የሚመጣ ፣ . . . ከሆነ ቢቀር ይሻላል!!) ‎ቴዲ ምን አለ ‎"ነፍሴ እጅ እንዳሰጭው ለኪሴ ‎ታጣይኛለሽ ከራሴ" ‎ጠንክረን እንሥራ ሀብት ከመጣ መጣ ‎ካልመጣም ሁሉም ሰው ሀብታም መሆን የለበትም ‎የምንበላው የምንጠጣው የምንለብሰው ካላጣን ‎ያለኝ ይበቃኛል ብሎ ደስተኛ መሆን በደምብ ይቻላል!!! ‎ ‎ከሌለህ የለህም ሲባል የተሳሳተ ነገር ‎እንዳንሠራና እርስ በርሳችን እንዳንጠፋፋ ብየ ነው 😊 ሁላችንም እንዋደድ ይህችን ዓለም ለመኖር ደስ የምትል ቦታ እናድርጋት! ግልጽ ነው ክፉ ነገር አይጠፋም ግን ለአንድ ሰው እንኳን ደግ በመሆን የሱን ዓለም ማሳመር ይቻላል። ይሄን ለማለት ነው አይዞን እንበርታ🙌 #ethiopian_tik_tok #fyp #viral

Beaman Clips
Beaman Clips
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 16 October 2026 09:23:36 GMT
403
32
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @beaman_clips23, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About