@betichristian2: #yisaksadik #christiantiktok #foryou #viralvideo #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር

ᵇᵉᵗⁱ ኤልሮኢ🦋
ᵇᵉᵗⁱ ኤልሮኢ🦋
Open In TikTok:
Region: AE
Friday 16 October 2026 10:55:32 GMT
23921
1372
102
78

Music

Download

Comments

abrash953
Abrash :
መጥላት የማልችለው ዘማሪ 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-10-16 16:12:31
75
.1..5120
እየሱስ ሰላሜ ነው❤ :
ሁላችንም ሐጥያተኞች ነን የእግዝአብሔር ምህረት በዝቶልን ነው አንጅ የእንደገና አምላክ እንደገና በምህረቱ ያቆመል❤️😥😥😥
2026-10-16 17:07:36
30
wbesaw
Wbesaw :
የቆምነዉእኮበምህረቱእንጂበጽድቃችንአይደለም
2026-10-16 14:14:51
21
straycat7oo
Stray Cat :
ውለጂለት!
2026-10-16 16:14:39
13
azebgezahagen
azebgezahagen :
እንደው ይሄልጅ የማናይበት የት እንሂድ ?!
2026-10-17 16:54:49
2
mercyg56
𝑚𝑒𝑟𝑐𝑦✝️🛐 :
በመዝሙሮች ተባርኬያለው ሌላውን ለእግዚአብሔር እንተወው❤❤❤❤
2026-10-16 18:23:29
18
jesus.islord137
Tsegish J S A :
Jesus saves Amen
2026-10-20 09:50:46
1
user382568623
ነቢያት👸🌸 :
መቼም አልጠላውም የኔ አባት❤️❤️
2026-10-18 07:39:18
16
user7505146028197
kiyu :
መጥላት አልተፈቀደልንም የኛን ሀጢያት ማን ያዉራዉ እሺ የራሳችን አይን ዉስጥ ያለዉን ጉድፍ ሳናወጣ የሠዉን ላዉጣልሕ አይከብድም
2026-10-17 06:02:54
2
mesert691
ማራናታ እየሱስ :
ይሲዬ እንወድሀለን🥰🥰🥰🥰
2026-10-16 11:52:08
8
selamawitb3
SelinaBzunesh❤ :
እግዚአብሔር ድጋፍ ይሁንክ አንዳንዶች ድጋሚ ሊጥሉክ መሰለኝ እግዚአብሔር የምህረቱ መገለጫ ያድርግህ
2026-10-16 15:04:56
8
amen.konjo.abera
Amen konjo Abera :
የኔ አበት በጠም ነዉ የምወደዉ ይስዬ
2026-10-17 10:35:51
4
birhan.abebe5
Birhan Abebe :
13 ስለዚህ ክፉ ዘመን ነውና በዚያ ዘመን አስተዋይ የሚሆን ዝም ይላል። አሞጽ 5:13
2026-10-17 09:28:14
4
mitu8476
Tigste :
በጣም ነው ምወድክ ባንተ መዝሙር ተባርኬለው
2026-10-18 19:45:08
1
user9994274990404
አልፋ ኦሜጋ :
የወደቀ ይነሳል አይዞህ🥰🥰
2026-10-17 07:08:10
4
beza20015
betty444 :
ይሴ ሁሌም ቢሆን እንወድሃለን እና ከብርሃለን[Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart]
2026-10-16 16:39:07
4
kalm142
It’s kal 🤗 :
Mihret be sew eji bihon gin mn yiweten neber?
2026-10-16 17:16:43
2
abyismaksamri
samrawit abyismak :
ሁሉም ድካም አለበት ስለ ድካም አላወራንም
2026-10-16 20:06:58
3
jerry6559996802380
"Jerry saloon :
ለዚ መዝሙር ቃል የለኝም
2026-10-16 19:19:57
2
o9teshay
Tsehay Temesgen :
አዎ ይሱ እልልልልልልልልልል
2026-10-16 14:38:54
3
tigestdetebo
ይሁን አለ ሆነ🙏 :
አራ ታው ሰዎች ሁላችንም ኃጢአተኛ ነን በሱ ምህራት ና በእሱ ይቅርታ ነው የምንኖረው ሁላችንም በአንድ ሰው ጥፋት ለመፈረድ አንቾክል አትፍረድ ይፋረድብሃል አስማሳዮች እያንድ አንዱ የራሱን ጥፋት ደብቆ የሰውን ጥፋት ይቆፊራሉ እኛ ከእንስሳት የምንለየው በአስታሳሳብ ነው አሰብ የለለሄ ሕዝብ ይጋላባጣል ይላል እግ/ር ስለዚህ በወንድማችን ላይ ለማፍራድ አንቾክል ጥፋቱን አምኖ ይቅርታ ጠየቀ ከዛ ምን እንደሆን ነው የምትፈልጉት ነፍስ አላጣፋም ወንድማችን እኮ ነው የእሱ ጥፋቱን ለመናጋር ቾክላቸዋል መልካሙን ለመነጋረ ሮጣቸዋል? ይሱ እግ/ር ይበረክ ከዚህ የበለጠ ፀጋ ይስጥ ገና ትባዛለሄ 🙏
2026-10-17 11:44:59
2
emayegetaneg
ema🌸 :
we love you [Heart eyes][Heart eyes][Heart eyes]
2026-10-17 05:56:42
1
elsi.elsi969
elsi elsi :
yise eniwedihalen
2026-10-16 17:12:59
1
user4202128852882
0928 :
God help you my dear brother 🙏🙏
2026-10-16 22:48:28
1
chu269
ቹ :
የዮናስ ልብ ምህረት ለኔ ብቻ የሚል አይነት ነበር። ለዚህም ነው እግዚአብሔር ለዮናስ ምህረት አድርጎለት ከአሳ ነባሪ ከዳነ በኋላ ወደ ነነዌ ሄዶ እግዚአብሔር የተናገረውን መልዕክት ከተናገረ በኋላ እግዚአብሔር ለነነዌ ሕዝብ ምህረትን አደረገ፤ ይህ ደግሞ ዮናስን አላስደሰተውም። የዮናስ ልብ ለራሱ ሲሆን ምህረት ለሌላው ሲሆን ፍርድ ይፈልጋል። የአብዛኞቻችን ችግር ይህ ነው፤ ስለዚህ እግዚአብሔር ምህረት ላደረገለት ሰው አንቆጣ እኛም በምህረቱ ነው መቆማችን።
2026-10-19 05:22:30
0
To see more videos from user @betichristian2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About