@habtamuviva1: #stgeorge #you ##you #stgeorge

Habtamu Viva
Habtamu Viva
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 16 October 2026 11:31:18 GMT
72574
8261
124
531

Music

Download

Comments

habtamuviva1
Habtamu Viva :
አፋችን ላይ ተጣብቋል ስምህ ልባችን ላይ ተቀርፁአል አርማህ ደግመን ደጋግመን ሳንጅዬ እንላለን እንደፊቱ ዛሬም አለን ያልተበረዘ ነው- የእግርኳስ መዓዛው ደምቆ የሚታይብህ-የአርበኝነት ለዛው ድል አድራጊው አርማህ-ልብን የሚገዛው ሳንጅዬ መኩሪያችን-ሠላምህን ያብዛው አዎ ሳንጅዬ(4x) ከደስታ ጋር ያገናኘን ከኳስ ጋራ ያቆራኘን ስንቱን ነገር የቻልንበት ክፉ ደጉን ያየንበት አዎ ሳንጅዬ(4x) በየዘመኑ ችግር መከራን ስንቱን አየ አብቅቶለታል ከሰመ ሲሉ ዛሬም አለ ልክ ንስር ክንፉን አድሶ ታሪከኛው በከፍታው ላይ በኩራት ቆሟል ፈረሰኛው ልዩነታችን በየደረጃው አንድ የሚያረገን የኛ ነው ሳንጃው የሚለያየን ነገር ይረሳል ቅድሚያ ለጊዮርጊስ ሌላው ይደርሳል አዝ እንደ ክለብ ኩራት እንዳገር ቅርሳችን አለ ከነ ግርማው ጊዮርጊስ ክለባችን እንደየዘመኑ ሰው በሰው ቢተካም ጊዮርጊስ ሁሌም ታላቅ ክብሩን አላስነካም ኩርፊያ ነበር ያራራቀን ፍቅር ነበር የናፈቀን ኳስ እንዲህ ነው አንድ ያደርጋል ልዩነቱን ያረጋጋል የጥላቻ ግንብ ይፈራርሳል በሳንጅዬ ቤት ሰላም ይነግሳል ያኮራረፈን ሁሉም ይረሳል በእግርኳስ ሜዳው ጊዮርጊስ ይነግሳል
2026-10-16 11:43:22
123
21lealem
Lealem :
ፈጣሪ ለዚህ ክብር እና ለዚህ clup ሳልጫወት football እዳላቆም እርዳኝ 🙏🙏🙏
2026-10-16 12:16:43
50
kidi2117
kidi16🦅💞 :
my club ✌️✌️
2026-10-16 17:00:43
0
sulesultan20
kunfeyekun latahzen :
viva [Red heart]
2026-10-16 19:46:42
0
_realjossy7
_realjossy7 :
VIVA [Crown]SANJAW[Crown]
2026-10-16 18:35:03
0
fikruyegeta
Fikru Seyum✝️ :
የሲዳማ ቡና ደጋፊ ነኝ/ቅዱስ ጊዮርጊስ በጣም ይለያል ❤👍👍
2026-10-16 17:24:58
9
hiyabbbbbbbb12
𝓱𝓲𝔂𝓪𝓫 🦋 :
እንደየዘመኑ ሰው በሰው ቢተካም ጊዮርጊስ ሁሌም ታላቅ ክብሩን አላስነካም ✌️🥰
2026-10-16 12:15:05
11
jannytiktok813
Janny✌️ :
እዮባ እናመሰግለን✌️
2026-10-16 11:37:53
9
tamrat.tools
Tamrat Tools & 0919614993📞 :
wow wow wow
2026-10-16 13:28:59
0
kingosanjaw4
kingo sanjaw 21 :
ለክለብ መፃፍ ከባድ እንደሆነ ከጎረቤቶቻችን ማየት ትችላለህ እዮብ ግን ግጥምና ዜማው እንዴት አያልቅበትም ጣፋጭ ዜማ ከግጥም ጋር ውህድ, ሁሉም ደጋፊ ሳይከብደው የሚዘምር ምን አይነት ተሰጦ ነው እዮብ ሳንጃው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
2026-10-16 14:47:10
8
sanjawefans
ST George SC Fans :
ስለሚችል
2026-10-16 15:03:09
3
naol_kass2
Naole💥 :
✌
2026-10-16 11:49:45
5
bini1927
Biniyam 12❤️‍🩹 :
ከቻላቹ ድረሱብን[Victory]
2026-10-16 18:44:07
2
urenemsaha
ሳቻ ✌️✌️✌️ :
1928 ✌️✌️✌️✌️
2026-10-16 14:47:02
2
yon27.d
Yoni G/life :
ነገ ማልያ በር ላይ ይሸጣል??!
2026-10-16 17:43:23
2
keta4030
𝑲𝒆𝒅𝒊𝒓 Arsenal⚡ :
ውብ ደጋፊ ናችሁ የኔ ቡና ☕ፊት ግን ምንም ናችሁ🥰
2026-10-16 17:37:56
0
mikiyasterefe04
@_miki_ :
2026-10-16 11:36:26
5
mak_viva
mak Leo 10 :
እዮባ ስላንተ ምንም ቃላት የለኝም ማርያምን እናመሰግናለን የኛ የጊዮርጊስ በመሆንህ i'm proud of u😎
2026-10-16 17:32:27
1
habtamuviva1
Habtamu Viva :
አፋችን ላይ ተጣብቋል ስምህ ልባችን ላይ ተቀርፁአል አርማህ ደግመን ደጋግመን ሳንጅዬ እንላለን እንደፊቱ ዛሬም አለን ፡ ያልተበረዘ ነው- የእግርኳስ መዓዛው ደምቆ የሚታይብህ-የአርበኝነት ለዛው ድል አድራጊው አርማህ-ልብን የሚገዛው ሳንጅዬ መኩሪያችን-ሠላምህን ያብዛው ፡ አዎ ሳንጅዬ(4x) ፡ ከደስታ ጋር ያገናኘን ከኳስ ጋራ ያቆራኘን ስንቱን ነገር የቻልንበት ክፉ ደጉን ያየንበት ፡ አዎ ሳንጅዬ(4x) ፡ በየዘመኑ ችግር መከራን ስንቱን አየ አብቅቶለታል ከሰመ ሲሉ ዛሬም አለ ልክ ንስር ክንፉን አድሶ ታሪከኛው በከፍታው ላይ በኩራት ቆሟል ፈረሰኛው ፡ ልዩነታችን በየደረጃው አንድ የሚያረገን የኛ ነው ሳንጃው የሚለያየን ነገር ይረሳል ቅድሚያ ለጊዮርጊስ ሌላው ይደርሳል ፡ አዝ ፡ እንደ ክለብ ኩራት እንዳገር ቅርሳችን አለ ከነ ግርማው ጊዮርጊስ ክለባችን እንደየዘመኑ ሰው በሰው ቢተካም ጊዮርጊስ ሁሌም ታላቅ ክብሩን አላስነካም ፡ ኩርፊያ ነበር ያራራቀን ፍቅር ነበር የናፈቀን ኳስ እንዲህ ነው አንድ ያደርጋል ልዩነቱን ያረጋጋል ፡ የጥላቻ ግንብ ይፈራርሳል በሳንጅዬ ቤት ሰላም ይነግሳል ያኮራረፈን ሁሉም ይረሳል በእግርኳስ ሜዳው ጊዮርጊስ ይነግሳል
2026-10-16 12:01:22
13
viva2776
Ruta viva✌✌🔱💊 :
✌️🙌
2026-10-16 11:34:28
3
abela_viva7
abelacr7 :
😍😍
2026-10-16 11:37:42
2
user1635246361168
Ayalawe :
ብራቦ ቪቫ
2026-10-16 15:14:50
1
user3649802531879
Yo 🤞 :
እዮባ ይችላል✌️💛❤️💛❤️💛❤️❤️✌️
2026-10-16 13:15:36
1
fike6650
E 💍 F :
2026-10-16 12:29:30
1
yetklywe
@kaleb :
አፋችን ላይ ተጣብቋል ስምህ✌️✌️❤
2026-10-16 14:03:48
1
To see more videos from user @habtamuviva1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About