Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@podyaada: ዓለም ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር እንድትቀላቀል የወሰነው እንዴት ነው? #oromotiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Hello-ጤና ይስጥልኝ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 16 October 2026 13:33:00 GMT
14401
1053
36
557
Music
Download
No Watermark .mp4 (
8.11MB
)
Watermark .mp4 (
17.58MB
)
Music .mp3
Comments
Fikre maryam :
ኢትዮጵያ ለኢርትራ የሰጠችሁ ህጋዊነት መብት አለው ወይ
2026-10-16 15:04:19
1
ብሬ.. noir :
bravo ቀን እንደዚህ እየፃፍክ[Gesture OK]
2026-10-16 15:23:02
3
Aptitude :
@Aptitude:ውድ በላይ መንገሻ ጠላት አሸማልጉኝ በሚል ተልካሻ የብልጠት መንገድ በጦር ሜዳ ሽንፈት ያስከተለበትን ዕውቀትና ቴክኖሎጂ ለመማርና ለመሰልጠን ለመታጠቅ ጊዜ እየገዛ መሆኑን መንግስታችን እንዲያውቅ መጎትጎት አለባችሁ ኢትዮጵያ በጠላት የተከበበች ሀገር ናት መንጌም ጃንሆይም ተናግረው ነበር ነገር ግን ብዙም አላመናቸውም ።ሆኖም ግን አዲሱ ትውልድ ታሪክ የስልጣን ቦታ ሲረከብ ጊዜና ታሪክ ጠላቱን በግልፅ ለመረዳት ችሏል። መቼም ቢሆን በአንድነትና በጥንካሬ ጊዜ ያለፈበትን ዘረኝነትን አጥፍተን በህብረት ካልቆምን ጠላቶቻችን አይፋቱንም።
2026-10-16 14:27:41
5
Mola Fanta Hablo :
ዘገባው በጣም ተመችቶኛል ግን እንደ ግብአት ቀኑ ብትነግረን ጥሩ ነው ብየ አምናለሁ
2026-10-17 13:19:01
0
Tikur Engda :
በጣም ምርጥ ማብራሪያ ነው። ነገር ግን ኤርትራ ከኢ/ያ የተገነጠለችው የአለም አቀፍ ህግን መሰረት ያደረገ አይደለም። ምክንያቱም 1. አንድ ሀገር ህጋዊ መንግስት አላት ሊባል የሚችለው ህገ-መንግስት ያላትና በህዝብ ምርጫ በተመረጠ የመንግስት መዋቅር የምትመራ ሀገር ስትሆን አገሪቱ ህጋዊ የሆነ መንግስት አላት ይባላል። 2. ኤርትራ ከኢ/ያ እንዴትና መቼ ተገነጠለች የሚለውን ስንመለከት ኤርትራ በሪፈረንደም ከኢ/ያ ተገንጥያለሁ ባለችበት በ1985 ዓም ውስጥ ኤርትራም ሆነች ኢ/ያ በህዝብ ምርጫ የተመረጠ ህጋዊ እውቅና ባለው መንግስት ከመተዳደራቸው በፊት ነው። ይህም ኤርትራ ስትገነጠል ኢ/ያን ይመራና ያስተዳድር የነበረው በህዝብ ባልተመረጠ በአማፂው ወያኔ ቡድን ስትመራ በመሆኑ ፣ የኢ/ያ ህዝብ በምርጫ ያልመሰጠው ወያኔ የኢ/ያ ጥቅምና ሉአላዊ መብት ላይ ውሳኔ ለማሳለፍ ሆነ ኤርትራ ከእናት አገሯ ኢ/ያ ተገንጥላ ራሷን የቻለች ሉአላዊ ሀገር ሆነ እንድትቀጥል ወያኔ የኢ/ያን መንግስትን ወክሎ ለኤርትራ የሰጣት የመገንጠል እውቅና ተቀባይነት አለው? ወይስ የለውም? ይህን መልስልኝ ??
2026-10-16 20:42:55
1
ASHU :
ወንድሜ ማይክ ተጠቀምና ከካሜራው ብትርቅ ? የምታቀርባቸው መረጃዎች ግን 1ኛ ናቸው በርታ
2026-10-16 16:03:56
1
WAS :
አቦ ወንድሜ ትችላለህ አንተ ተንትነው 🙏
2026-10-16 16:07:51
1
Nigusie Bari :
የሰጠችውን የነፃነት ዕውቅና መልሳ መሻር revocation መሻር ምርጥ ውሳኔ ይሆናል
2026-10-17 14:38:16
0
long..Et :
ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ለኤርትራ ሀገር እንድትሆን አልፈቀደችም ጢቂት ወንበዴዎች ተሠብስበው ድራማ የሠሩበት ፎርጅድ ወረቀት ነው ያላት
2026-10-17 18:37:36
0
Uknock :
Nice explanation!!
2026-10-16 18:36:46
0
ወንድ ልጅ :
ይሄን አናሊስስ አይተከዋል ፣ የባሰ ነው
2026-10-16 19:43:59
0
Hab Berhan :
ጉዞ ወደ ቀይ ባህር💪💪💪
2026-10-16 21:01:11
0
ግዜ ለኩሉ :
fetari yadrgew....!!!!
2026-10-17 01:08:51
0
God is Love :
kkkkkkkk
2026-10-16 18:19:53
0
Hassenko :
wow yamiral
2026-10-16 14:15:32
0
Tsehay Tefera :
Jgna Saw neh Tebark
2026-10-17 02:58:23
0
🏹SELKO🏹FURNITURE🏹 :
2026-10-16 16:26:59
0
yasin :
❤️❤️❤️
2026-10-16 16:12:45
0
Truthprevail :
አሁን የምትናገረው እየገባኝ ነው ! እንደዚህ አላሰብኩም ! እግዚአብሔር እንግዲህ ይህን እድል ለመሪዎቻችንም ማስተዋልና ጥበብ ይስጣቸው ! ወያኔና ሻቢያ የመከሩብን ምክር አኪጦፌል በዳዊት ላይ እንደመከረው ምክር ከንቱ ሆኖ ይቅር !
2026-10-16 16:04:35
0
አሸናፊ ethio tikitok🇪🇹 :
yes
2026-10-16 15:41:37
0
Abu semir :
ጎበዝ👍👍
2026-10-16 17:59:05
0
Hello-ጤና ይስጥልኝ :
ይህንን ቪዲዮ በብዙ share ብታደርጉልኝ ደስ ይለኛል። እስቲ ሞክሩ!
2026-10-16 16:58:10
2
Jemal Mussa :
[Red heart][Red heart][Red heart][Red heart] እዉነትህ ከሁነ እንወዳሀለን እዉሽት ከሁነግን
2026-11-11 11:40:17
0
Ed :
ምንህን ነው ግን የሚያምህ ወንድሜ 😁😁😁
2026-10-16 13:49:12
2
WAAQA- FAANA-AANA :
Anfelgm as Ethiopian...f hamasen
2026-10-16 14:06:28
0
To see more videos from user @podyaada, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
𝐒𝐨𝐧𝐠: 𝐌𝐎𝐍𝐓𝐀𝐆𝐄𝐌 𝐏𝐎𝐋𝐘𝐂𝐇𝐑𝐎𝐌𝐄 - 𝐒𝐥𝐨𝐰𝐞𝐝 + 𝐑𝐞𝐯𝐞𝐫𝐛 || #phonk_music #funk #slowedsongs #foryoupage #slowed
хочешь сделать этот эффект обновления баннера tiktok как включить обновление баннера в tiktok руководство по получению функции обновления баннера как добавить баннер в tiktok туториал новой функции баннера в tiktok how to get banner update guide iphone how to get banner update guide ios how to get banner update on tiktok how to get banner update guide how to add a banner on tiktok new update banner update tutorial in tiktok how to get banner on tiktok ipad how to get banner update guide on samsung banner update tutorial mobile #bannerupdatetutorial #bannerupdate #bannerupdatetrend #capcut #capcutpioneer
দুই ভাইয়ের অবস্থা দেখুন 🐸🤣🤣#foryoupageofficiall #ফুটবল_______প্রেমিরা_সারা_দাও🥰⚽ #foryou
N3on SURPRISED Yera with a ENGAGEMENT RING after he FINALLY made it OFFICIAL 🥹#n3on #yera
slm #lewishamilton
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy