@attorneytewodros: የፍትሐብሔር ሥነ ሥርዓት ሕግ Civil Procedure Law *** ዋና ዋና የውይይት ነጥቦች ⚖️ 1️⃣ የፍትሐብሔር ሥነ ሥርዓት ሕግ ትርጉምና ዓላማ 📝 2️⃣ የፍርድ ቤቶች የዳኝነት ሥልጣን 📝 3️⃣ በከሳሽነት ወይም በተከሳሽነት ወይም በጣልቃ ገብ የሙግት ተካፋይ መሆን vs. መብት፣ ጥቅምና የክስ ምክኒያት  👨‍⚖️ 4️⃣ ወኪል፣ ተሞጋች፣ ጠበቃ፣ ነገረፈጅ  📚 5️⃣ የክስ አቀራረብና የመልስ ማቅረብ ሥርዓትና ይዘት ⚖️ 6️⃣ የፍርድ ቤት መጥሪያ እና የተከራካሪ ወገኖች ፍርድ ቤት መቅረብና አለመቅረብ ውጤት 📚 7️⃣ የጊዜያዊ እግድ፣ ንብረት ማስከብርና የጥንቃቄ እርምጃዎች 🤝 8️⃣ ክስ መክፈት፣ መስማት፣ የቃል ክርክር እና ማስረጃ መመርመር ሥርዓት ⚖️ 9️⃣ ትዕዛዝ።፣ ብይን፣ ፍርድና ውሳኔ 📜 1️⃣0️⃣ አፈፃፀም እና የይግባኝ ሥርዓት አዘጋጅ ጠበቃ ቴዎድሮስ ታደሠ ከተጋባዥ ጠበቆች እና የሕግ ባለሙያዎች ጋራ ዛሬ ምሽት 06/02/2019 ዓ.ም ቀጥታ ስርጭት ክፍል ፩ Join Us #legaladvice #ሕግ #ጠበቃ #ፍትሐብሔር #ጠበቃቴዎድሮስታደሠበላይ @ጠበቃ Tsehay Belay @Lawyer Anteneh/ጠበቃ @እንዳልክ@ሕገ-ልቦና_1987 @Lawyer_Amin @Lawyer Henok (ጠበቃ) @Lawyer mulugeta belay/ጠበቃ

ጠበቃ ቴዎድሮስ ታደሠ ⚖️ Tewodros Law
ጠበቃ ቴዎድሮስ ታደሠ ⚖️ Tewodros Law
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 16 October 2026 13:59:39 GMT
7061
411
14
146

Music

Download

Comments

ethiopiithio
Getinet Mule :
ይህ ክላሲካል ለዚህ ኮንተንት😳
2026-10-16 19:06:56
1
selina02111
selina :
መቼ ነው ውይይቱ
2026-10-16 16:19:51
1
belutkilvv7
me :
ብቻ የፈጠረን አምላክ እድሜና ጤና የሰው ፍቅር ይስጥህ ባንተ በጣም ጥሩ የሚባል ተስፋ አለኝ ለኢትዮጵያ ህዝብ ብዙ ነገር እንደምታስተምር እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ተባረክ ። ሌላ የምመክርህ ወይም የማስገነዝብህ ነገር ጉሩብህን አስፋው ሁላችሁም ስትወያዩ ማስታወሻ ያዙ እግዚአብሔር ከፈቀደ ወደፊት ሰለህግ ትምህርት ከ 6ኛ ወይም ከስምንተኛ ካልሆነም ከ12ኛ ሊጀመር ይችላል ብዬ በራሴ ተስፍ አለኝ ከውጭ ሀገር የምንቀዳው የህግ ትምህርት በጣም ትንሽ ይሆናል ብዬ አስባለሁ አመሰግናለሁ ።🙏🙏
2026-10-16 19:06:42
1
yared19922
Yared⚖ :
This classic though 🥺🥺🥺
2026-10-18 16:58:28
0
tareabbahumna
Tarekegn Aboneh :
ቀጥታ ክስ ላይ ፍርድ ቤቶች የሚያስችሉት የሕግ አግባብ አለው ?
2026-10-19 16:55:10
0
dillnsamulu
ድልነሳ ጆተኒ ስራ :
አያስቀርብም ለመባል ብዙ የይግባኝ ማመልከቻ ላመለከተ ሰው ምን ትለኛለህ ?
2026-10-16 20:48:19
0
belutkilvv7
me :
🙏 በትውልድ ቅብብሎሽ ውስጥ በጥቂት አስተዋይ ሰዎች ሀገር ይመሰረታል ብይ አስባለሁ ከዛም ውስጥ የመጀመሪያውና ዋኘኛው ነገር በማህበረሰቡ ውስጥcivil procedure law ነው ብዬ አስባለሁ።🙏🙏 አመሰግናለሁ 🙏
2026-10-16 19:21:33
1
user3354833611888
Feker Meta :
🥰🥰🥰
2026-10-17 06:26:45
0
To see more videos from user @attorneytewodros, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About