@melkemelke6: #creatorsearchinsights #የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ_ቤተክርስቲያ #foryoupage❤️❤️ #fy

መዝሙረ ዳዊት
መዝሙረ ዳዊት
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 16 October 2026 14:00:49 GMT
33000
2875
48
278

Music

Download

Comments

abaweldetensayege
ወልደትንሳዬ :
በብዙነገር አንገናኝም ግብፅ ግብፅ አንበል እኔ ይገርመኛል ለምንኩስና ሲሆንብቻነው የምንቀበለው? በቃ ኢትዮጵያ ልዩናት።
2026-10-18 14:39:10
3
alem.gizachew
✝️23✨️ አሳዳጊዬ✨️ :
ኢትዮጵያ ውስጥም አለ አፍር አካባቢ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
2026-10-16 17:51:58
2
tamirumekonnen
ታሜ የክርስቶስ ኢየሱስ :
ሀይማኖት =ማሻሻል አይቻልም ስርዓት =ግን ይችላል
2026-10-16 17:55:47
11
frezer585
ፍሬዘር ➋➊ :
የኒህን አባት ት/ት ማገኝበትን ሚዲያ ንገሩኝ????
2026-10-16 16:37:35
7
user7523397712627
user7523397712627 :
እኛምእንቀድስ?
2026-10-20 12:02:22
2
user3319465706707
ዳዊት. ብሂል= :
ቀዳሾቹስ በጥዋት ይበላሉ ወይስ ቀድሰው ከወጡም እስከ ሰዓት ይቆያሉ
2026-10-16 18:29:33
0
netsanet.desalegn0
Netsanet Desalegn :
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝመው
2026-10-17 14:49:12
3
nebiyu.samuel86
user56921365341 :
ልክ ነው።ቀኖና እንደሆኔታው ሊሻሻል፣ሊጨመር ይችላል።ምክንያቱም ቀኖና የሀይማኖትና የአምልኮ ማስፈጸሚያ ስርአት ስለሆነ
2026-10-20 19:04:01
1
ehudn18
ehudn18 :
አይ አይ
2026-10-18 05:22:20
0
user9569586050313
Wonde :
እፁብ
2026-10-16 17:42:34
1
gebreabo
Gebre Abo :
* ዶግማ አይሻሻልም * ቀኖና መሻሻል ይችላል።
2026-10-17 04:20:11
2
user48337394882921
xxxx :
ኪዳን ዘነግህ መስዋእት ዘሰርክ የሚለውን ለምን አትቀይረውም ታድያ
2026-10-16 18:49:21
1
user3881341051003
የሶቅራጥስ ወዳጅ :
አርብ ጠዋት ቀድሰው ይቆርባሉ? ፆሙስ።የአርብ ፆም አልተሻረም?
2026-10-17 00:19:02
1
amarezegonder
ዘጎንደር :
አዋ ሥሙር ብዙ ባታወራ። አላዊ
2026-10-16 16:39:33
1
universe7676
voice of the ocean :
የግብፅ ኮብቲክ እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ምን አገናኛቸው ማነፃፀር ተገቢ አልመሰለኝም
2026-10-16 23:22:11
0
nakachwadem2
የሰላሌ ጽዮናን :
ግብፅኮ ታድያ በታምር በእምነት በስልጣኔ በሀብት ከኛ ይበልጣሉ የኛ ግን ያ ብሔር የጫነብን ልማድ ባህል ለሀገራችንም ችግሩ ተረፈ
2026-10-19 16:39:03
1
user3984979583869
የኔን እነሱ አዘዙበት !!!!😂😂😂 :
ሁሉንም ሊቀሊቃዉንት እያሉ ትልቁን ስም . . .
2026-10-16 16:51:13
0
ante6779
ante :
አና የነሱን ችግር ያየ ለምን የኛንስ ችግር አንደነሱ ቢያረግልን ወይቀልደ አሁንላይ ሀይማኖት ሰወች የሰሩት ተረተረት አየመሰለኝነው።።
2026-10-17 13:51:57
0
yada162112
ዲ yada poset daf :
🥰🥰🥰
2026-10-25 16:21:57
1
tekle.samuel8
ፍፁም ደስታ(Ftsum Desta) :
🥰🥰🥰
2026-10-17 12:20:20
1
gesit2130
Gesit2130 :
🥰🥰🥰
2026-10-16 18:40:23
1
beteaemiro
kinetibeb zetewahido :
😊😊😊😊😊
2026-10-18 14:58:54
1
melisew.fentahun
Melisew Fentahun :
😳😳😳
2026-10-20 06:10:23
1
ase.man93
D/n Ase ዘኦርቶዶክስ :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-10-16 18:04:22
1
gh04960
gh :
🥰🥰
2026-10-16 17:03:55
1
To see more videos from user @melkemelke6, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About