@erroreap: Mbappe x France 🥶. || MALEMO - (slowed). || #mbappe#france #edit #viral #fyp Kylian Mbappe​

𝖊𝖗𝖗𝖔𝖗🇲🇦
𝖊𝖗𝖗𝖔𝖗🇲🇦
Open In TikTok:
Region: JP
Friday 16 October 2026 14:02:15 GMT
78226
11319
154
624

Music

Download

Comments

kikogoatt7
cold :
Mbappé > Messi🥀
2026-10-16 15:47:58
99
zziadsanad
زيـᬼ𓄂ཽ͜͡༆ــاد𓅇꙰ ⃝ziad𓅇꙰᭄ :
🏆ARGENTINA - MESSI ✅ 🏆 BRAZIL - NEYMAR ✅ 🏆 world 🌐- RONALDO ✅👑
2026-10-16 18:59:03
11
erroreap
𝖊𝖗𝖗𝖔𝖗🇲🇦 :
3 edits today
2026-10-16 16:29:08
26
itzzur.kira
Kaize :
0.5 speed
2026-10-16 18:20:50
7
temesgenhabteab5
Temi jr :
Can you Plis make a rodrygo Edit
2026-10-16 15:53:30
1
jrch_0888888
Jrchečevõeįjdj™ski :
Again, AGAIN ERORR
2026-10-16 14:04:40
8
ousmanekeita704
rush :
perfect 👌
2026-10-16 15:32:47
4
legend.rc1
Haier :
броооооооооооо...
2026-10-17 00:16:34
1
red40lover
red40lover :
2026-10-16 22:34:39
1
thelukiepookiett
TheLukiePookieTT :
130th
2026-10-16 23:20:57
1
jnasi1
￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴ :
l am gay
2026-10-16 18:32:52
1
b.m.w_dch
DJIB30K :
Absolute Error 🤩🐐
2026-10-16 15:25:49
7
its_sover
하얀색☆ :
what privacy there was
2026-10-16 20:29:15
1
goat.edits71
Football Edits | Ronaldo Fan :
Clap the hand my bro peak [Fire][Fire]
2026-10-16 16:39:22
1
mkvn.93
mkvn.93 :
the goat
2026-10-16 19:38:20
1
kagaditss
KagaEdit :
PEAK BROOOO🔥🔥
2026-10-16 17:45:52
1
xbzaa.4
𝐗𝐁𝐙𝐀𝐀𝐀™️ :
Holy quality 😮‍💨😮‍💨
2026-10-16 22:24:33
1
ney.youssif
𝒀𝒐𝒖𝒔𝒔𝒊𝒇 𝑬𝒔𝒂𝒂 🫆🔪 :
2026-10-16 15:48:14
1
user6354986906006
￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴￴ ￴ :
2026-10-16 17:09:53
1
noxh.78
Noxh.78 :
2026-10-16 19:33:59
1
oday.fx
Oday.ae :
Peakness
2026-10-16 15:30:04
1
2730u19
⭐️⭐️star ⭐ ⭐️ :
أ
2026-10-16 17:25:22
2
dougdyas
HenryDouglas :
diferente
2026-10-16 20:15:02
1
jv..81
JV :
Error > sonhei
2026-10-16 16:14:33
1
To see more videos from user @erroreap, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የጌታችንና የእመቤታችን የስደት ወቅት በወርኃ ግንቦት ነው፤ ነገር ግን ዘመነ ጽጌ የአበባና የፍሬ ወቅት በመሆኑ እመቤታችንን በአበባ፣ ጌታችንን ደግሞ በፍሬ እየመሰሉ ለማመስገንና ለማወደስ በሚያስችል ምሥጢር ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን የስደቱ ጊዜ በዘመነ ጽጌ እንዲዘከር አድርገዋል፡፡ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለዘለዓለሙ የማይደርቀውን የሕይወት ፍሬ ኢየሱስ ክርስቶስን ያስገኘችልን ንጽሕት የማትጠወልግ አበባ ናትና፡፡ ይህ የእመቤታችን አበባነትና የጌታችን ፍሬነትም እንደ ቅዱስ ያሬድ፣ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫና አባ ጽጌ ድንግል ባሉ ሊቃውንት ድርሰቶች በሰፊው ተገልጧል፡፡ የጽጌ ጾም በቤተክርስቲያናችን ከመስከረም ፳፮ እስከ ኅዳር ፭ ያሉት አርባ ቀናት ዘመነ ጽጌ (ወርኃ ጽጌ) እንደሚባሉ ይታወቃል። በነዚህም ቀናት በየቤተ ክርስቲያኑ የሚነበቡ ምንባቦች፣ የሚዘመሩ መዝሙሮች፣ የሚሰበከው ስብከት፣ የሚቆመው ማኅሌት፣ በጠቅላላው የሚነገረው ስብሐተ እግዚአብሔር ሁሉ ሰማይ በከዋከብት ምድር በጽጊያት አሸብርቀው የሚታዩ መሆናቸውን የሚገልጽ ነው። በወርኃ ጽጌ ለሚከናወነው መንፈሳዊ አገልግሎት መነሻው ‹‹መልአኩ ሕፃኑና እናቱን ወደ ግብጽ ይዘሃቸው ሽሽ፤ ሕፃኑን ሊገድሉት ይሻሉና›› ሲል ለዮሴፍ በሕልሙ በነገረው መሰረት  ሕፃኑን እናቱን ድንግል ማርያምን ይዞ ዮሴፍ ወደ ግብፅ መሰደዱና እመቤታችንና ሕፃኑን ሦስት ዓመት ከመንፈቅ በስደት ከኖሩ በኋላ ወደ አገራቸው ወደ ናዝሬት የመመለሳቸው መታሰቢያ ነው። (ራእይ ፲፪፥፲፮) በዐሥራ አራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን የተነሡ አባት አባ ጽጌ ብርሃን ‹‹የሮማን ሽቱ የቀናንም አበባ የምትሆኝ ማርያም ሆይ ፥ በረሃብ በጾም አበባ የመሰለ የመልክሽ ደም ግባት እስኪ ጠወልግ ድረስ በስደትና በለቅሶ የደረሰብሽን ችግርና ድካም መከራሽንም ሁሉ እንደ እኅትሽ እንደ ሶሎሜ አብሬሽ ብቀበል ምኞቴ ነበር፤ በዚህም ፍጻሜ የሌለውን ደስታሽን እሳተፍ ነበር።›› ብለዋታል፡፡ እንዲሁም አባ አርከ ሥሉስ በስደቷ የደረሰባትን ኀዘን፣ ልቅሶና ሰቆቃ አስመልክተው በደረሱት ‹‹ሰቆቃወ ድንግል›› በሚለው ድርሰታቸው እንዲህ አሉ፦ ‹‹ፀሐይን የምትለብሽ የብርሃን ልጅ ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ከሄሮድስ ዘንድ ልጅሽን ባሸሽ ጊዜ የደረሱብሽን ችግሮች ጨረቃን የሚጫሙ እግሮችሽ በመንገድ ብዛትና በአሸዋ ግለት እንዳጎበጎቡ ሲሰማ ሰው ይቅርና ድንጋዩም ባለቀሰ ነበር።››#ነጽር #Ethiopianorthodoxmezmur #netser #ማህሌትጽጌ #mahletetsege

About