@kassahunaddisseka: #cretersearchinsight #fyppppppppppppppppppppppp

kassahun ሴካ
kassahun ሴካ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 16 October 2026 14:27:47 GMT
162479
15711
980
1281

Music

Download

Comments

tsega_omfs
Dr.Tseganew OMS :
ሚስተር ሳክሶ!
2026-10-16 16:35:09
339
l16y1lyu
L@16@16@16 :
besemay bithed tru new tolo yidersaal
2026-10-16 20:14:15
0
mesraet4
Meserate :
እስቲ በቅንነት እንረዳው 🙏
2026-10-16 15:34:57
588
simon50916
simon :
please let's be optimiste. Doc. enlekelehalen.
2026-10-16 20:06:21
0
user68020421517362
Fitsum :
ብሩም እንዳያመልጠኝ ብጨምርበት አሪፍ ነበር😂😂😂
2026-10-16 17:07:13
182
touretdf
ቱሬ United 19 :
hulam ina becha awaki aybalim yerasu mekina yezo keza weta lil yechilale and angel becha bnaseb
2026-10-16 18:55:48
0
ramacateringagelgel
Rama catering and agelgel :
እኔም ምግብ ጭኘ ስፈጥን ካያችሁኝ ደንበኞቸ እንዳይራቡብኝ ነዉ እና ተባበሩኝ😜😜😜
2026-10-16 15:43:26
211
fdj6858
fdj :
ምነው ሃኪም እኔ ብቻ ነኝ አለ
2026-10-16 15:38:17
110
hanatesfaye510
hanatesfaye510 :
ዋጋውን ይቀንስ ወደ ብር አዘንብሏል ዶክተሩ
2026-10-16 16:30:50
152
user1460287242109elsabet
Elsabet Sisay @123 :
አንቡላንስ ለበሽተኛ ነው መጠቀም ያለበት በሸተኛ እሱ ሆስፒታል የተኛ ህፃን ደክሟል ድረስ ቢባልና እሱ መኖሪያ ቤቱ ቢሆን ቶሎ ለመድረስና የህፃኑን ህይወት ለማትረፍ የገለፀው አገላለፅ ልክ ነው እውቁኝ ልታይ የሚል ዶክተር አደለም
2026-10-16 17:58:49
118
nibyersrman
user4339760611326 :
ምነው ሀኪም እኔ ብቻ ነኝ አልክ
2026-10-16 18:09:45
39
keradeyon
ከራድዮን ጸአዳ ዎፍ :
ለብቻው መንገድ ይሰራለት የምትሉ
2026-10-16 19:26:53
9
asenakew100
adam@💪💪 :
አንድ ስው ለማዳን መቶ ስው ልትገል ነው እንዴ
2026-10-16 17:07:43
96
koyshamlkoyra1
user4105712722277 :
bro Aychalim indeza this is Ethiopia
2026-10-16 19:20:15
1
firstbehuman1
Prado ፕራዶ :
እና ምን አጠፋ ነው የምትሉን?
2026-10-16 15:40:23
48
daniel.gonfa3
home to home nursing care 24hr :
በነፃ ነዉ የሚሰራላቸዉ ግን!!!???
2026-10-16 18:24:35
8
winnywide
Ashu Winy :
ዋጋው አይቀመስም
2026-10-16 17:32:20
25
merry.leul21
Merry :
እዉነትነዉ እባካችሁ ተባበሩት[Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray][Pray]
2026-10-16 15:34:47
1
jery_sami
jery_sami :
ለምን አምፑላንስ አቲይዝም
2026-10-16 15:15:01
55
mekdes2100
mekdes_2100 :
እውነቱን ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-10-16 15:07:44
8
usertsigereda
tsigu MEGADO :
be netsa new ende miyakimew
2026-10-16 15:41:41
47
seyapharmacy
seya💊💊💊💊 :
ከኔ በላይ ዶክተር የለም አለ
2026-10-16 17:27:02
14
firstbehuman1
Prado ፕራዶ :
ይህ ሀገር እንዲህ አይነት የተባረከ ሰው አይወድም፣ ነገር ግን እንደ ብልፅግና እየገረፈ ፣እየዘረፈ ፣እየገደለ የሚያሯረሩጠውን ሰው እንጂ።
2026-10-16 15:41:33
32
kasyeyebuzelij12
kasye yebuze lij 🏍️ :
anbulans እኮ ታካሚ ነው ሚይዘው ብራዘር እሱ ፈጥናለው ያለው ድንገተኛ ሲደወልልኝ ነው ያለው ያ ማለት ወይ ቤት ገብቶ ድንገተኛ ሲደወልለት ነው ረዳት ቅጠር ላልከውም ደሞ አይተሄዋል መቼም ብዙ ረዳቶች ነው ያሉት ግን አንዳንዴ ከነሱ አቅም በላይ የሆኑ ነገሮች ይኖራሉ ያ ማለት የግድ እሱ ምያስፈልግበት ነገር ሰዓት አለ እንደገና ይሄ ሰውዬ እኮ ምንድነው ድንገት እንደዚ ብሆን መንገድ ላይ አትቀየሙኝ ወይም ተረዱኝ እኮ ነው እያለ ያለው አደል እንዴ
2026-10-16 15:43:02
32
ethiopia.95
ETHIOPIA111 :
በጣም በውድ ነው ሚያክመው
2026-10-16 16:48:24
8
To see more videos from user @kassahunaddisseka, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About